input
stringlengths
1
130k
የአየር ንብረት ለውጥ ተሟጋቾቹ ከባቢ አየርን ጠብቁ የድንጋይ ከሰል ቊፋሮን አቊሙ የሚለውን ዘመቻቸውን በዘፈን እና ከበሮዎችን በመምታት አሰምተዋል፡፡
እየጨመረ በመጣው የባሕር ወለል ምክንያት በደሴት ላይ ያሉ ሃገራት የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል ሲሉም በመግለጫቸው ጠቁመዋል፡፡
የአየር ንብረት ለውጥን ለመዋጋት ከባህር የሚገኝ ነዳጅ እና የድንይ ከሰልን በፍጥነት መጠቀም ማስቀረት ይኖርብናል ሲሉ አሳስበዋል፡፡
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት አማካኝነት የሚካሄደው ሃገራት የሚሳተፉበት ስብሰባ እና ድርድር ከሰኞ ጥቅምት ጀምሮ ለ ቀናት ይካሄዳል፡፡
በሰልፉ ላይ ኦክስፋም ግሪን ፒስ ዳቦ ለዓለም የቤተክርስትያን ተራድኦ ድርጅት ሚዜሮርም እንዲሁም አረንጓዴ ፓርቲ እና ግራዎቹ ፓርቲ ተካፋይ ሆነዋል።
የከባቢ አየር ጉባዔው የፊታችን ሰኞ ተከፍቶ እስከ ኅዳር ድረስ ይዘልቃል።
የንዑሷ ደሴት ፊጂ ጠቅላይ ሚንሥትር ፍራንክ ባይኒማራማ በሚመራው ጉባዔ እስከ ታዳሚያን ተብሎ ይጠበቃል።
ጠቅላይ ሚንሥትሩን ጨምሮ የከፍተኛ አስፈጻሚ አካላት ደኅንነትን በአስተማማኝ መልኩ ይጠብቃሉ የተባለላቸው ልዩ ኃይላት ወታደራዊ ትርኢት ማሳየታቸው የበርካቶችን ትኩረት ስቧል።
በእድሜ የገፉ ሙስሊም አዛውንቶች በወጣቶች ሲደበደቡ የሚታይበት ተንቀሳቃሽ ምስል በተለያዩ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ እጅግ አነጋግሯል።
ይኽ አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በይነ መረብ አውዶች ላይ በተለቀቀበት ቅጽበት በርካቶች ጋር ለመድረስ አፍታም አልቆየበትም።
ዋናው ምክንያት የነበረው በወቅቱ የተወሰኑ የመጅሊስ ተወካይ ነን የሚሉ እና አይ አትወክሉንም የሚሉ ሰዎች ስብሰባ መጥራታቸው መኾኑን አያይዘው ለ ተናግረዋል።
አቤል አሥራት በትዊተር ገጹ፦ ሽማግሌ መደብደብ እንደ ወይን መጥመቅ በጊዜ የሚሻሻል አይደለም እኮ።
አይ ከሁለት ወር በፊት ነው ምናምን ይላሉ ሲል ጽፏል።
ማዳም ደመቂያ በበኩሏ፦ ምን ይፈይድልኛል ፀቡ በምን እንደተነሳ ወይም መቼ እንደተከሰተ ማወቅ
አዛውንቶችን ጧሪ ሳይሆን ደብዳቢ ወጣቶችን ኢትዮጵያ ማፍራቷ ነው ልብ የሚሰብረው የሚል መልእክት ትዊተር ገጿ ላይ አስፍራለች።
እዮብ ዘውዴ፦ ድብደባው ዛሬም የዛሬ አመትም የዛሬ ሁለት ወርም ይፈጸም ኢ ሰብአዊ እና አሳፋሪ ነው።
ዳናይት በበኩሏ ትዊተር ገጿ ላይ፦ በጣም የሚገርመው ደግሞ ተመልከቱ ቆይቷል ብሎ ያስተባባዩ ብዛት ስትል ጽፋለች።
አባ ቦራ በትዊተር ጽሑፉ፦ ሽማግሌዎችን የማያከብር ትውልድ ለሀገር እዳ ነው።
የሻሸመኔ ጥቃት አድራሾች በሙሉ ዛሬውኑ ተሰብስበው ለፍርድ ሊቀርቡ ይገባል
ይህንን ጥቃት ተገን አድርጎ በጅምላ መፈረጅና ጥላቻን መስበክም ትክክል አይደለም ብሏል።
እሙዬ ፎኒክስ በሚል የትዊተር ገጽ የቀረበ ጽሑፍ ደግሞ እንዲህ ይነበባል።
ይኽንኑ የሻሸመኔው አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በተመለከተ አሌክስ አብርሃም፦ ክፉዎች ስለሆንን ከፉ ነገር ቶሎ ይስበናል
ሻሸመኔ ወጣቶች አዛውንቶችን ሲደበደቡና ሲገፈታተሩ የሚያሳይ ቪዲዮ እዚህ ፌስቡክ ላይ ተለቆ ነበር ነገሩ አሳዛኝ ነው
አንድ ሰዓት በማይሞላ ጊዜ ሸር ያደረገው ህዝብ ብዛት ሲል መደነቁን ገልጧል።
በዛው መጠን ግን ሰዉ ለበጎ ነገር እምብዛም ቁብ አለመስጠቱትን በመግለጥ አዛውንቶችን ለመርዳት ሜቄዶንያ ከዚህ ቀደም ለቆት የነበረውን ቪዲዮ ያጣቅሳል።
ሞት ይሻላል በዘመኔ ይሄን ዝቅጠት ከማይ የኤሊያስ ከበደ ጣፋ የፌስቡክ መልእክት ነው።
በ የፌስቡክ ገጽ ላይ ከተሰጡ አስተያየቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል።
ላቭድ ሙን በሚል የፌስቡክ ስም የቀረበው ጽሑፍ ቀጣዩን መልእክት ይዟል።
ደርበው ታደሰ፦ ድርጊቱ የተፈመበት ጊዜ መርዘም ድርጊቱ እንዳልተፈመ አያስቆጥርም።
አይደለም አባትን ያክል ይቅርና ታላቅ ወንድም በሚከበርበት ሀገር ይሄ አስነዋሪ ተግባር ነው።
የዛሬ ሁለት ወርም ሆነ የዛሬ ሺ አመት ልዩነት የለውም ነውር ሁሌም ነውር ነው በዳልቄሮ ዳልቄሮ የተሰጠ አስተያየት።
ይኽንኑ ጉዳይ በተመለከተ ተስፋይ ኃይለማርያም ፌስቡክ ላይ በሰጠው አስተያየት፦ የሪፐብሊኩ የጥበቃ ኃይል የሚባል ነገር ተቋቁሟል።
ይህ ኃይል ዓላማው የመንግሥት ባለሥልጣናትንና ቤተሰቦቻቸውን ከማንኛውም ጥቃት ለመከላከል የተቋቋመ የደህንነት ኃይል ነው።
ነገር ግን እስከዛሬ ይሠራበት የነበረው የልዩ ኃይል ችግር ምን ሆነና ነው ይህ የተቋቋመው።
የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ትርኢት ባቀረቡበት ወቅት ጀበናዎችን መሰባበራቸው ለበርካታ ትችት እና ስላቅ ሰበብ ኾኗል።
ኤሊያስ ትዊተር ላይ፦ የአገሬን ቡና ከሽና የምትጠምቅልኝን ጀበናን እንዲህ ማሰቃየት ለእኔ ምቾት አልሰጠኝም።
የጀበናዉን ጥንካሬ ያዩ ደንበኞች ከሀገርም ከዉጭም ብዛት ያለቸዉ ትዕዛዞች እየሰጡ ነዉ።
ጸጉሯን በጀበና ቅርጽ የተቆነደለች ወጣት ፎቶግራፍን ያያዘው ጆማኔክስ፦ ይህቺ ወ ሮ ወሪት ጉብል ሴት የሪፐብሊኩ ጋርድ በማይደርስበት ትቀመጥ ሲል ጽፏል።
ይሁን እንጅ በጋምቤላ ከተማ የስደተኞቹን ርምጃ በመቃወም ለተቃውሞ አደባባይ የወጡት ከፀጥታ ኃይሎች ጋር መጋጨታቸዉ አለመረጋጋቱን እንዳባባሰ ይሰማል።
ዶቼቬለ ስለ ግጭቱ ከአካባቢው ነዋሪዎች መረጃዎችን ለማግኘት ያደረገው ጥረት አልተሳካም ።
የዚህ ሁሉ መንስኤ ያሁኑ መንግስት ስልጣን ከያዘ አንስቶ ያለዉ የመልካም አስተዳደር ብልሹነት ነዉ ሲሉ አቶ ኝካዉ ኦቻላ ያስረዳሉ ።
በጋምቤላ ክልል የአኙዋክ የኑዌር እና የሌሎች ብሄረሰቦችን እሮሮዎች መንግስት ማዳመጥ አልቻለምም ይላሉ።
የኢትዮጵያ መከለከያ ሰራዊት እነዚህን ታጣቂዎች ለመያዝና እና የታገቱትን ለማስመለስ ርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑንም አቶ አበበ አብራርተዋል።
ያገኟቸውን መልካም ዕድሎች ያመከኑት የመቐለ እንደርታዎች ገና በቅድመ ማጣሪያ ከውድድር ውጭ ለመሆን ተገድደዋል።
ለአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታ ወደ ታንዛንያ ያመራው ፋሲል ከነማም ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ አልቻለም።
ከአዲሱ አሰልጣኙ ስዩም ከበደ ጋር ወደ ስፍራው ያቀናው ቡድኑ ከትላንት በስቲያ ነሐሴ ከአዛም ስፖርት ጋር ባደረው ግጥሚያ የሶስት ለአንድ ተሸንፏል።
አትሌቲክስ ቅዳሜ ምሽት በተካሄደው የፓሪስ የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተሳታፊዎች ነበሩ።
በሴቶቹ በ ሜትር ርቀት ጉዳፍ ጸጋይ ሰባተኛ ሆኗ ውድድሯን ብታጠናቅቅም የገባችበት አንድ ደቂቃ ከ ሰከንድ የግሏ ምርጥ ሰዓት ሆኖ ተመዝግቧል።
በወንዶቹ የ ሜትር የመሰናክል ውድድርም ኢትዮጵያውያኑ ለሜቻ ግርማ እና ጫላ በዮ ጥሩ ፉክክር በማሳየት ሶስተኛ እና አራተኛ በመሆን ተከታትለው ገብተዋል።
በ ሜትር ርቀት ጥሩ ውጤት እንደሚያስመዘገብ ተጠብቆ የነበረው ወጣቱ አትሌት ሳሙኤል ተፈራ ድል ሳይቀናው ቀርቷል።
ሳሙኤል ከውድድሩ በኋላ ለዶይቼ ቬለ እንደተናገረው የስልጠና ጫና በውድድሩ ውጤት ላይ ተጽዕኖ አሳድሮበታል።
አፍሪቃ ድንገቴ የስደት ሙግት በቻድ በርካታ ቻዳውያን በአንድ ጉዳይ ተገርመዋል።
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኤማኑዌል ማክሮ በቻድ የተገን ፈላጊዎች ማዕከል ለማቋቋም ማቀዳቸው ከተሰማ ጀምሮ የስደት ጉዳይ በአገሪቱ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል።
ፈረንሳይ በቻድ የስደተኞች መጠለያ መገንባት ትሻለች ማሪ ላርለም በቻድ ዋና ከተማ ንጃሜና ከአሜሪካ ኤምባሲ አጠገብ ከሚገኘው ቢሯዋ ተቀምጣለች።
የቻድ የመሰረታዊ መብቶች ማስፋፊ ማኅበር ኃላፊ ስትሆን ከ የሥራ ባልደረቦቿ ጋር ትምህርት እና ድህነት በመሳሰሉ ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ላይ ትሰራለች።
ሚሊዮን ዜጎች ያሏት ቻድ በስደት ላይ በሚደረገው ዓለም አቀፍ ዉይይት ዋነኛ መነጋገሪያ የሆነችው ድንገት ነበር።
ምክንያቱ ደግሞ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኤማኑዌል ማክሮ የጥገኝነት ማዕከል በአገሪቱ ለማቋቋም ባደረጉት ሙከራ ሳቢያ ነው።
ማክሮ የሚመሯት ፈረንሳይ ሰዎች ከሁለቱ አገሮች የመውሰድ ውጥን አላት።
በጎርጎሮሳዊው ዓ ም አሜሪካ በተመሳሳይ መንገድ የተመረጡ ሰዎችን ወስዳለች።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቻድ ላይ የጉዞ ማዕቀብ ከጣሉ በኋላ ግን ከጥር እስከ መስከረም ባለው ጊዜ አሜሪካ የወሰደችው ብቻ ነበር።
ይሕ ማለት ስደተኞቹ የተሻለ የደኅንነት ጥበቃ ያገኛሉ ማለት ነው።
የፈረንሳይ እቅድ በአገሪቱ የስደተኞች እና አገር አልባ ሰዎች የደኅንነት ጥበቃ ቢሮ ተግባራዊ እየተደረገ ነው።
በዚህ ደረጃ የተገን ጠያቂዎች ማዕከሉ ምን ሊመስል እንደሚችል በግልፅ የሚታወቅ ነገር የለም።
ባለፈው ጥቅምት ወር የፈረንሳይ ባለስልጣናት ከ በላይ ተገን ጠያቂዎችን አነጋግረዋል።
ቁጥሩ ግን በቻድ ከሚኖሩ ስደተኞች አኳያ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም።
ከ በላይ የሚሆኑት ከቀያቸው ተፈናቅለው በቻድ ለመጠለል የተገደዱት በዳርፉር የርስ በርስ ጦርነት ተገፍተው ነው።
በማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ ናይጄሪያ እና በቻድ ሐይቅ ቀጣና ያለውን ሁኔታ መመልከት እንችላለን።
በቻድ የተቃውሞ ፖለቲከኛው ቤራል ምባይኮቦ ግን ተገን ፈላጊዎችን በአንድ ቦታ የሚያሰባስብ ማዕከል የመገንባቱን ሐሳብ ይቃወማሉ።
የተገን ማመልከቻ ማቅረብ የፈለገ ሰው ሁሉ ወደ ቻድ ሊመጣ ይችላል።
ባለፈው ዓመት የቻዱ ፕሬዛዳንት ኢድሪስ ዴቤ ጀርመንን ሲጎበኙ ከኒጀር የተሰደዱ በመቶ ሰዎች ሊቢያ የደረሱት አገራቸውን አቋርጠው መሆኑን ተናግረው ነበር።
በፍራይቡርግ የአርኖልድ ቤርግሽትራሰር ማዕከል ተመራማሪው ሔልጋ ዲኮው ግን ሌላ ሐሳብ አላቸው።
ብዙዎቹ ቻዳውያን እጅግ ደሐ በመሆናቸው ወደ አውሮጳ ለመጓዝ የሚያስፈልገውን ገንዘብ መክፈል አይችሉም።
ምባይኮቦ እንደሚሉት ሰዎች የዕለት ተለት የኑሮ ትግል እና ፈታኙ ማኅበራዊ ሕይወት ይበልጥ ያሳስባቸዋል።
ይህ ደግሞ የመናገር ነፃነትን በመሳሰሉ መሰረታዊ መብቶች ላይ በየጊዜው እየከፋ የሚሔደውን ገደብ ይጨምራል።
የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በመጥፋት እና በመጭቆና መካከል ይመድበዋል።
ማሪ እንደምትለዉ የስደት ጉዳይ በአገሯ መነጋገሪያ ያልሆነበት ሌላ ምክንያት አለ።
ይሁንና በንጃሜና ስደት እና ቻድ የድንገቴ ትኩረት ማዕከል የሆኑበት ፖለቲካዊ ስልት አለ የሚል ጉምጉምታ ይደመጣል።
በጎርጎሮሳዊው ኅዳር ዓ ም ከተካሔደው የቫሌታ ጉባኤ ጀምሮ ሰዎች ከአገሮቻቸው የሚሰደዱባቸውን ምክንያቶች ለመግታት በሚል ለታቀዱ ፕሮጀክቶች በርካታ ገንዘብ ይሰጣል።
ባለፈው መስከረም በፓሪስ ከተካሔደ ስብሰባ በኋላ እስከ ቢሊዮን ዩሮ የሚደርስ ገንዘብ ቃል እንደተገባላቸው ተናግረው ነበር።
ለማነፃጸር ያክል ግን የቻድ አጠቃላይ አገራዊ የምርት መጠን በዓመት ከ ቢሊዮን ዩሮ በታች ነው።
ውይይት፦ መልስ የሚሹ የሲዳማ ክልልነት ጥያቄዎች መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
በዓለም ላይ በየዓመቱ ሺህ ሴቶች በዚህ ካንሰር ይያዛሉ አውዲዮውን ያዳምጡ።
የአዉሽቪትስ ታሪክ ከማንኛዉም የአዉሮጳ ሃገሮች በላይ ወደኃላ ሄደዉ የራሳቸዉን ታሪክ የፈተሹ እና በናዚ ዘመነ መንግሥት የተደረገዉን ነገር ያወገዙ ጀርመኖች ናቸዉ።
ከማንኛዉም የአዉሮጳ ሃገሮች በላይ ወደኃላ ሄደዉ የራሳቸዉን ታሪክ የፈተሹ እና በናዚ ዘመነ መንግሥት የተደረገዉን ነገር ያወገዙ ጀርመኖች ናቸዉ።
ለዚህም ነው የጋራው ጦር ጓድ አመራር ከስድስት ወራት በላይ የሚቀጥልበት አሰራር በጣም በጣም አስፈላጊ የሚሆነው።
ከነዚህም አንዱ የናይጀሪያን ጦር እዝ ከመዲናይቱ አቡጃ የቦኮ ሀራም ጠንካራ ሠፈር ወደሚገኝባት ማይዱግሪ ከተማ ማዛወራቸው ይጠቀሳል።
ስፖርት ጥቅምት ቀን ዓ ም ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ቀጠር የቀረቡላት ጥያቄዎች ሳውዲ አረብያ እና አጋሮቿ በአልጀዚራ ዘገባዎች ላይ የሙስሊም ወንድማማቾች ማህበር ተወካዮች በየጊዜው መቅረረባቸውን አይደግፉም።
ስለ አረቡ ዓለም አብዮት የሚቀርቡ ዝግጅቶችም የአብዮቱን ጥሩነት የሚያጎሉ እና በግልጽ ድጋፍ የሚሰጡ ናቸው ሲሉ ይቃወማሉ።
ይሁን እና ዩናይትድ ስቴትስ ወደ መፍትሄ የሚያመራ ውይይት ለማካሄድ መሠረት የሆኑ ጉዳዮች መነሳታቸውን በበጎ ተመልክታዋለች።
በርግጥ ለቀጠር የቀረበው ዝርዝር ጥያቄ ለመሪዎቿ ራስ ምታት መሆኑ አይቀርም።
ትንሽትዋ ቀጠር ከጎረቤቶችዋ ጋር ሰለማዊ ግንኙነት እንዲኖራት የቀረቡላትን ባለ ነጥብ ጥያቄዎች ማሟላት ይኖርባታል።
ከዚህ ሌላ ዶሀ ለብዙዎቹ የዓረብ ሀገራት የዓይን እሾህ የሆነባቸውን ዓለም አቀፉን የቴሌቪዥን ጣቢያ አልጀዚራን እንድትዘጋም ጥያቄ ቀርቦላታል።
ሳውዲ አረብያ እና አጋሮቿ በአልጀዚራ ዘገባዎች ላይ የሙስሊም ወንድማማቾች ማህበር ተወካዮች በየጊዜው መቅረረባቸውን አይደግፉም።
በስም የተዘረዘሩ አሸባሪ የተባሉ ሰዎችን አሳልፋ እንድትሰጥ እና ከአራቱ አረብ ሀገራት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ያላትን ግንኑነቶች እንድታቋርጥም ተጠይቃለች።
በጀርመን የውጭ ጉዳዮች ማህበር የመካከለኛው ምሥራቅ የፖለቲካ ጉዳዮች አጭኚ ሴባሳትያን ዞንስ እንደሚሉት የቀጠር የፖለቲካ አካሄድ ከሳውዲ አረብያ የተለየ ነው።
ቀጠር በአካባቢው ከሚገኙ የአረብ ሀገራት በተለየ ራስዋን ከሁሉም ጋር መነጋገር የምትችል ተዋናይ አድርጋ ነው ለማቅረብ የምትሞክረው።
ከሳውዲ አረብያ በተለየ ለምሳሌ በጣም ግልጽ ናት ሰላም ማምጣት ውይይት ማካሄድ ትፈልጋለች።
ኢራን ለሳውዲ አረብያ በአካባቢው ዋነኛ የፖለቲካ እና የሃይማኖት ተጻጻሪ ናት።
ከምንም በላይ ሳውዲ አረብያ እና አጋሮቿ ዶሀ ከኢራን ጋር ያላት የቅርብ ግንኙነት ያበሳጫቸዋል።