input
stringlengths
1
130k
ሺህ ሰዎች ደግሞ ከሀገር መሰደዳቸዉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዘገባ ያመለከታል።
አውሮጳ ጀርመን በአውሮጳ ኮሮና የያዛቸው ቁጥር ጨምሯል እስካሁን ከ ሺህ በላይ ሰዎችን የገደለው የኮሮና ተህዋሲ በመላው ዓለም መሰራጨቱ ቀጥሏል።
በ ሃገራት በተዛመተው በኮሮና ተህዋሲ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ወደ ሺህ ተጠግቷል።
በኔዘርላንድስ በኮሮና የመጀመሪያ ሰው መሞቱን የሀገሪቱ የጤና ባለሥልጣናት ዛሬ አስታውቀዋል።
እስካሁን ከ ሺህ በላይ ሰዎችን የገደለው የኮሮና ተህዋሲ በመላው ዓለም መሰራጨቱ ቀጥሏል።
የጀርመን የበሽታዎች መቆጣጠሪያ መሥሪያ ቤት ትናንት ምሽት የኮሮና ተህዋሲ ያለባቸው ቁጥር ከ በላይ ነው ሲል ነበር ያስታወቀው ።
ከ ቱ የጀርመን ፌደራል ግዛቶች ተህዋሲው በ ቱ ተገኝቷል።
እስካሁን ኮሮና ያልተገኘባት የማዕከላዊ ጀርመንዋ ፌደራል ክፍለ ግዛት ዛክሰን አንሃልት ብቻ ናት።
የምዕራብ ጀርመኑ ግዛት ኖርድ ራይን ቬስት ፋለን በጀርመን ኮሮና በተገኘባቸው ሰዎች ብዛት ቀዳሚውን ስፍራ እንደያዘ ነው።
በደቡብ ጀርመኑ በባድንቩርተምበርግ ፌደራዊ ክፍለ ሃገር እንዲሁም በባቫርያ ግዛት በኮሮና ተህዋሲ የተያዙ ሰዎች እንዳሉም ተገልጿል።
በሴኔጋል በተህዋሲው የተያዙ የውጭ ዜጎች እንዳሉ ሲገለጽ ደቡብ አፍሪቃ አንድ ናይጀሪያም አንድ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ይገኙባቸዋል።
ብሔራዊ የሥነ ልክ እና የልኬት ደረጃ በኢትዮጵያ አውዲዮውን ያዳምጡ።
ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ለሰብል ስጋት ሆኗል ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
አውሮጳ ጀርመን የጀርመን የበጀት ክርክር የጀርመን ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በበጀት ጉዳይ ከሰሞኑ መክሯል።
በክርክሩ ወቅት የአውሮጳ የልማት ፖሊሲ ስኬታማ እንዳልሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለልማት ርዳታ የሚመደበው ገንዘብም ስደትን እንዳላስቆመ ተጠቅሷል።
በዚህ ምክንያትም ለልማት የሚደረገው ርዳታ አዲስ መልክ ሊይዝ ይገባል የሚል ሃሳብ አቅርቧል።
የልማት ርዳታ አጠቃቀምና ስልት ትኩረት ይሻል የስደተኞች ቁጥር ከዕለት ወደ ዕለት መጨመርአውሮጳን በጥቅል ጀርመንን ደግሞ በግል ዛሬም ከማሳሰብ አልቦዘነም።
በልማት ስም ርዳታ ከሚቀበሉ የአፍሪቃ ሃገራት የሚሰደዱት ወጣቶች ጉዳይ አሁንም መነጋገሪያ ነው።
የጀርመን ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማለትም ቡንደስታኽ ስለቀጣይ በጀት ጉዳይ ሲከራከር የልማት ርዳታ እና ያላባራውን የስደተኞች ፍልሰት አንስቶ ተከራክሯል።
የአዉሮጳ ሁለተኛው ትልቅ ተግባር ስደተኞችን እንዴት መቆጣጠር እና መያዝ ይቻላል የሚለውን ጥያቄ ነው።
ስለዚህም ፍሮንቴክስን ማቋቋማችን ትክክል ነበር ግን ደግሞ ፖሊሶች ብቻ ባሉት ፍሮንቴክስ ሰፊዉን የአውሮጳ የውጭ ድንበር ከዳር እስከዳር መጠበቅ አይቻልም።
ስለዚህ ለወደፊት ፍሮንቴክስን ማጠናከር እና ተገቢዉንም መሣሪያ ባግባቡ ማቅረቡ ትልቁ ሥራ ይሆናል።
ጀርመንም በዚህ በኩል የበኩሏን አስተዋፅኦ እንደምታደርም ለምክር ቤቱ አባላት አስረግጠው ተናግረዋል ሜርክል።
በዚህ ምክንያት ለምሳሌ በዮርዳኖስ ለሚገኙ ተሰዳጆች የምግብ አቅርቦት በመስተጓጎሉ ሰዎች ወደሌላ አካባቢ እንዲሰደዱ ማስገደዱንም ጠቅሰዋል።
አለበለዚያ ጓዲት እና ጓዶች የመንግሥት የገንዘብ ድጎማም ሆነ የኤኮኖሚ ልማት ብቻውን የትም አያደርስም።
ይህ ሲባል ግን አሉ ሜርክል የልማት ርዳታን ከሰብዓዊ ርዳታ ጋር ማቀላቀል ወይም አንዱን በሌላው መተካት ማለት አይደለም።
ይልቁንም የምንሰጠው የልማት ርዳታ እና የምንጠቀመው ስልት የሚፈለገውን ውጤት ለማስገኘት በቂ ነወይ ብለን መጠየቅ አለብን ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሰላም ኖቤል ተሸላሚ በመሆናቸው መደሰታቸውን አንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለጹ።
የበሽታው መዛመት ያሳሰበው የዓለም የጤና ድርጅት ክትባት ወደ ኢትዮጵያ መላኩን አስታውቋል።
ርጥበት ባለበት ሞቃት አካባቢ የሚገኘው እና በትንኝ አማካኝነት የሚተላለፈው የቢጫ ወባ ተሐዋሲ ከያዛቸው ታማሚዎች ስምንት በመቶውን እንደሚገድል ነው የሚነገረው።
በየዓመቱም በመላው ዓለም ሺህ የሚሆኑ ሰዎችን እንደሚያጠቃ እና ሺህ ያህሉን እንደሚፈጅም መረጃዎች ያመለክታሉ።
የበሽታው ምልክት ትኩሳት ራስ ምታት የጡንቻ ሕመም ማቅለሽለሽና ማስመለስ እንዲሁም ድካምን ይጨምራል።
ድርጅቱ ለሰራተኞቹ በሚያሰራጨዉ የደሕንነት ማስጠንቀቂያ እንዳለዉ አደጋዉ የደረሰባቸው አዉቶብሶች የሠላም ባስ ኩባንያ ነበሩ።
የቁልቢ ገብርኤልን አመታዊ በዓል የሚከብሩ ምዕመናን አሳፍረዉ ከአዲስ አበባ ወደ ቁልቢ በመጓዝ ላይ በነበሩ አውቶቡሶች ላይ ጥቃት ተፈፅሟል ተባለ።
ተቃዋሚዎቹ መንገደኞቹን በማስወረድ አራቱን አውቶቡሶች በድንጋይ መደብደባቸውን እና የአብዛኞቹ መስታወቶች መውደማቸውን ማስታወሻው ገልጧል።
ተቃዋሚዎቹ አውቶቡሶቹን በእሳት ከማጋየታቸው በፊት ወታደራዊ ኃይል ደርሶ እንደበተናቸውም አትቷል።
አውቶቡሶቹ በወታደራዊው ኃይል ታጅበው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል ተብሏል።
ሰላም ስካይ እና ኢትዮ ባስ ከተባሉት ውጪ ሌሎች በነፃነት ይጓዙ እንደነበር ይኸው ማስታወሻ አትቷል።
ነጋሽ መሐመድ ዮሐንስን ዛሬ ከቀትር በኋላ በስልክ አነጋግሮት ነበር።
በፌስ ቡክ መገናኛ መረብ ምታቀርባቸዉ ሙዚቃዎችዋ ከ ሺህ በላይ ተከታዮችንም አፍርታለች።
ይሁንና የሕዝባዊ አመፁ መንፈስ ከስሜቱ ያልጠፋዉ ወጣት ወደ አደባባይ እንዲወጣ የሚደረግለት ጥሪ እየተጠናከረ ነዉ።
በተቃዉሞ ሠልፉና በጥሪዉ መሐል ሰዎች መገደላቸዉ ፅንፈኞች ሠላማዊዉን ትግል ለራሳቸዉ አላማ ይጠቀሙባታል የሚል ሥጋት አስከትሏል።
ባለፈዉ ሐሙስ ካስሪን አዉራጃ በተነሳ ጠብ አንድ ፖሊስ ተገድሏል።
የቱኒዚያ የሐገር ዉስጥ ጉዳይ ሚንስቴር እንደሚለዉ ግጭት ባየለበት ሠልፍ ላይ ፅንፈኞችም ተካፍለዉ ነበር።
ፅንፈኞች ሠላማዊዉን ተቃዉሞ ለዓላማቸዉ ስኬት ሊጠልፉት እንደሚችሉ መገናኛ ዘዴዎችም ሲያስጠነቅቁ ነበሩ።
ሐሙስ የፖሊስ ነብስ የጠፋበት የተቃዉሞ ሠልፍ የተቀጣጠለዉ አንድ የ ወጣት ባለፈዉ ሳምንት ቅዳሜ መሞቱ ነበር።
ከቀጣሪዉ መስሪያ ቤት የማስታወቂያ ሠሌዳ ሲመለከት ሥሙን ካመልካቾች ሥም ዝርዝር ዉስጥ ያጣዋል።
ሥሙ በመሠረዙ የበገነዉ ወጣት እዚያዉ ካስሪን አገረ ገዢ ሕንፃ አጠገብ ከሚገኝ የኤሌክትሪክ ምሰሶ ላይ ወጣ።
የምሥራቅ ቱኒዚያይቱ አዉራጃ ካስሪን ከመሐመድ ቡአዚዟ ከተማ ሲዲ ቦዉዚድ ብዙ አትርቅም።
ቡአዚዚ ያቀጣጠለዉ ሕዝባዊ አመፅ የቱኒዚያን የረጅም ዘመን ገዢ ከሥልጣን አስወግዷል።
የተቃዉሞ ሠልፉ የሚጠበቅ ነበር ይላሉ የቱኒዚያ የምጣኔ ሐብትና የማሕበራዊ መብት ማሕበር ሊቀመንበር አብዱረሕማን ሔድሒሊ ወጣቱ ብዙ ጠብቆ ነበር።
የዶቸ ቬለዉ የመግሪብ አካባቢ የፖለቲካ ተንታኝ ሞንሴፍ ስሊሚ ደግሞ መንግሥት በመተቸት ጠንከር ይላሉ።
የዛሬ አምስት ዓመት የቤን ዓሊን መንግሥት ከሥልጣን ያስወገደዉ ወጣት ሁሉንም ሲያጣ አደባባይ ቢወጣ አይደንቅም ባይ ናቸዉ ስሊሚ።
ተቃዉሞዉ ካስሪን ይበርታ እንጂ ላ ፕሬስ የተባለዉ የቱኒዚያ ጋዜጣ እንደዘገበዉ በሁሉም የሐገሪቱ ክፍሎች እየተዛመተ ነዉ።
የቱኒዚያ መንግሥት ዘግይቶም ቢሆን ለወጣቶቹ ጥያቄ መልስ ያለዉን ዕቅድ አስተዋዉቋል።
የፖለቲካ ተንታኝ ሚንሴፍ ስሊሚ ይሕ በቂ አይደለም ባይ ናቸዉ።
የቱኒዚያ ፖለቲከኞች የርስ በርስ ሽኩቻቸዉን አቁመዉ ችግሩን መፍታት አለባቸዉ።
የፖለቲካዉ መደብ በግል ጥቅሙ የታሠረ ለመሆኑ ገዢዉ ፓርቲ ኒዳ ቱኒስ በግልፅ ያመለክታል።
የቱኒዚያ ተማሪዎች ማሕበር መሪ ዋኤል ኑርም የመንግሥትን የሥራ ፈጠራና የቤት ዕቅድ ዉድቅ አድርጎታል።
ጠቅላይ ሚንስትር ሐቢብ ኢስድ ለወጣቱ ጥያቄ ሁነኛ መፍትሔ ካልሰጡ ሥልጣን መልቀቅ አለባቸዉ ባይ ነዉ።
የወጣቶቹ ተቃዉሞ ለፅንፈኞች በር ይከፍታል የሚለዉ ሥጋትም እየናረ ነዉ።
ላ ፕሬስ እንደዘገበዉ በተለይ ማዕከላዊ ቱኒዚያ ዉስጥ ያደፈጡ ፅንፈኞች ተቃዉሞዉ በማጋጋም በቅጡ ያልጠናዉን የመንግሥን መዋቅር ለማናጋት መሞከራቸዉ አይቀርም።
ስሊሚ ሥጋቱን ለማስቀረት መፍትሔ የሚሉት አሁንም በመንግሥት እጅ ነዉ።
መንግሥት ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ሥርዓቱ ለቱኒዚያ ወጣቶችን ችግር ለማቃለል ፖለቲካዊ ፍቃደኝነቱ ያላቸዉ መሆኑን ማሳየት አለባቸዉ።
ሃላፊው ክልከላው በህግ ጥበቃ ሥር ስለ ሚገኙ ዜጎች በህገ መንግሥቱ የተደነገገውን አንቀፅ የሚጥስ መሆኑን ተናግረዋል ።
የአዴፓ መግለጫ የአማራ ክልል መሪ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አዴፓ ባለፈው ሳምንት በክልሉ አመራሮች ላይ የደረሰውን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለቻ አወጣ።
ድርጅቱ በመግለጫው ምንም እንኳን የድርጅቱ አመራር አካላትን በሞት ቢነጠቅም ኃይሉ እና አንድነቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል።
ድርጊቱን የፀጥታ ሓይሉና ህብረተሰቡ ያከሸፈው መሆኑን የጠቀሰው መግለጫው በዚህም ድርጊቱን ለማክሽፍ የተባበሩትን ሁሉ አመስግኗል፡፡
የሙኒክ የፀጥታ ጉባኤ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የዓርብ የካቲት ቀን ዓ ም ሙሉ ሥርጭት ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
ለዚህም ዘገባው በዓለም የነዳጅ እና የማዕድናት ዋጋ መቀነስ እንደ ምክንያት ጠቅሶዋል።
መሬት ወስደው ወደ ስራ ያልገቡ ባለሀብቶች ፈቃድ መሰረዙን ኤጀንሲው አመልክቷል፡፡
ቅሬታ ካቀረቡ ባለሀብቶች መካከል ቱ ቅሬታቸው ተቀባይነት አግኝቶ በማስጠንቀቂያ እንዲታለፉ መደረጉንም ታውቋል፡፡
ይሁን እንጂ አሁን አሁን መነቃቃቶች እየታዩ እንደሆነ አቶ አዕምሮ ተናግረዋል፡፡
በዋናነት እርምጃው የተወሰደባቸው መሬት ወስደው ወደ ስራ ያልገቡ ስራ ጀምረው አቋርጠው የጠፉና አስፈላጊውን ግብር በወቅቱ ያልከፈሉ ናቸው ብለዋል፡፡
እንደ አቶ አዕምሮ ገለፃ ፈቃዳቸው ከተነጠቀባቸው ባለሀብቶች መካከል ቱ ከልማትባንክና ከንግድ ባንክ ብድር ያለባቸው ናቸው ነው ያሉት፡፡
ቅሬታ ካቀረቡ ባለሀብቶች መካከል ቱ ቅሬታቸው ተቀባይነት አግኝቶ በማስጠንቀቂያ የታለፉ መሆናቸውንም አስረድተዋል፡፡
ወደ የሚሆኑ ባለሀብቶች በምግብ ሰብል በቅባት እህል በጥራጥሬ በጭረት ተክል ልማት በተለያየ ደረጃ ተሰማርተው እየሰሩ እንደሆነ አቶ አዕምሮ አመልክተዋል፡፡
ኤጄንሲው እርምጃውን ለመውሰድ የተገደደው ባለሀብቶቹ ወደስራ አንዲገቡ በተደጋጋሚ የተደረገላቸውን ጥሪ ባለመቀበላቸው እንደሆነም ተናግረዋል።
በባለሃብቶች ተይዞ የነበረው መሬት ወደ ክልሉ የመሬት ባንክ እንዲመለስ የተደረገ ሲሆን ብድር ያለባቸው መሬቶችን ለጊዜው በልማት ባንክ እንዲተዳደሩ መደረጉን አስታውቀዋል።
ኢትዮጵያ ሠላማዊ ሰልፍና ተቃዋሚ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ኅብረ ብሔራዊና በብሔር ላይ የተመሰረቱ የተለያዩ ፓርቲዎች ካለፉት ዓመታት አንስቶ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛሉ።
ፓርቲዎች ሕገመንግሥቱን አክብረው በሠላማዊ መንገድ መንቀሳቀስ እንደሚችሉ በሕገመንግሥቱ ተቀምጧል።
ሆኖም ከ ቱ ምርጫ ወዲህ በሠላማዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች ማነቆዎች እንደበዙባቸው በተደጋጋሚ ሲገልፁ ይደመጣል።
ለአብነት ያህል ፓርቲዎች የተለያዩ ሕዝባዊ ስብሰባዎችንና የተቃውሞ ሠልፎችን ስንጠራ ያጋጥሙናል ያሉትን ችግሮች እንደማነቆ ያነሳሉ።
የዛሬው የውይይት መድረክ ዝግጅታችንም ርዕስ ሠላማዊ ሰልፍ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ ይሰኛል።
አቶ ዳንኤል ተፈራ በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትኅ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ።
በመጀመሪያ ደረጃ አድማጮች ለውይይቱ የያዝነው ጊዜና ቦታ ስለማይፈቅድልን በርካታ ፓርቲዎችን ማሳተፍ አልቻልንም።
ሁለቱን ፓርቲዎች ስንጋብዝም ያለምንም መስፈርት እንደሆነ ከወዲሁ እንድትገነዘቡልን እንፈልጋልን።
ከመንግሥት በኩል በስብሰባ እና በተለያዩ ምክንያቶች ለውይይቱ የሚሳተፍ ሰው ማግኘት አልቻልንም።
ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንሥትር መግለጫ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንሥትር ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
የውጭ ጉዳይ መግለጫ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚንሥትር ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
ጋዜጣዊ መግለቻውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ሰለሞን ሙጬ ተከታትሎ ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።
በከፍተኛ ውጤት የተመረቁት ሴት የገጠር ተማሪዎች የዛሬው የወጣቶች ዓለም እንግዶቻችን ዘንድሮ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ዮንቨርስቲዎች የተመረቁ ልጃ ገረዶች ናቸው።
ወጣቶቹን ለየት የሚያደርጋቸው ሴቶች እምብዛም ትምህርት በማይማሩበት ገጠራማ አካባቢ አድገው ከዮንቨርስቲ መመረቃቸው ብቻ ሳይሆን ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገባቸውም ነው።
ሁሉም በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ገጠራማ ቀበሌዎች ተወልደው እስከ ኛ ክፍል እዚያዉ ገጠር የተማሩ ናቸዉ።
የጀርመኗ ፖለቲከኛ ስልጣን መልቀቅ የጀርመን የመከላከያ ሚንስትር አነግሬት ክራምፕ ካረንባወር ከፖለቲካ ኃላፊነታቸዉ መልቀቃቸዉን በትናንትናዉ ዕለት አስታዉቀዋል።
የጀርመን የመከላከያ ሚንስትር አነግሬት ክራምፕ ካረንባወር ከፖለቲካ ኃላፊነታቸዉ መልቀቃቸዉን በትናንትናዉ ዕለት አስታዉቀዋል።
በሰዓቱ በየደቂቃዉ እና አንዳንዴም በየሰከንዱ ከምሥራቅ ዩክሬን ተነስቶ ወደዚህ የሚደርሰዉ ዜና አስደንጋጭ እየሆነ ነዉ።
የአድዋ ድል ኢትዮጵያውን በሕብረት ያስገኙት ድል ነው አውዲዮውን ያዳምጡ።
የደቡብ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በሀዋሳ እየተካሄደ ነው መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።