input
stringlengths
1
130k
እንደሚታወቀው የጀርመን መንግሥት ለዕድገትና ለልማት በየዓመቱ ወጪ ከሚያደርገው የበለጠ ወደዚያ የሚልኩት ሐብትና ገንዘብ እጅግ የላቀ መሆኑን እናውቃለን፡፡
በዚህ አኳይ ደግሞ የጀርመን ሕብረተስብ ከተቀየረ እጅግ ደስ ያሳኛል፡፡
ኤኮኖሚ የድሃና የሃብታም ልዩነት መስፋፋት ያለፉት ሁለት አሠርተ ዓመታት አዳጊ እየተባለ በሚጠራው የዓለም ክፍል ከመቼውም የበለጠ የኤኮኖሚ ዕድገት የታየባቸው ናቸው።
የሶሪያ ጦርነት የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት ከ ጀምሮ ዘመኑ በሙሉ እንደ ጎርጎሪያኑ አቆጣጠር ነዉ።
ሥለ ሶሪያ እና የሶሪያን ጦርነት ያክል የተነጋገረበት ርዕሥ የለም።
የፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት ዛሬም ለተጨማሪ ጊዜ ሥለሶሪያዉ በተለይም ሥለ አሌፖዉ ጦርነት ይነጋገራል።
በሶሪያዉ ጦርነት በቀጥታ የሚሳተፉት የሞስኮ ዋሽግተን ብራስልስ ሐያላን የደማስቆ ቴሕራን የሪያድ ዶሐ አንካራ ተከታዮቻቸዉ ሥለ ሶሪያ ጦርነት ይወዛገባሉ ይወጋገዛሉም።
የጀርመንዋ የምክር ቤት እንደራሴ ካትሪን ገሪንግ ኤካርድት ሥለ ሶሪያ አለማዉራት አይቻልም አሉ ባለፈዉ ሳምንት።
ኃያላንን ማወዳጀት ማጋጨት ቱጃሮችን ማገበያየት ማሻጠር ሕዝብን ማፋቀር ማፈጀት በርግጥ እንግዳዋ አይደለም።
ከሰወስተኛዉ ዓመተ ዓለም ጀምሮ ሰዉ ከነሥልጣኔ ስይጣኔዉ ተለይቷት አያዉቅም።
እርግጥ ድርጅቱ በ እንደታለመ እንደተነገረ እንደተወራለት ዓለምን ከእልቂት ጦርነት ማላቀቅ አልቻለም።
ከሩዋንዳ እስከ ቦሲኒያ ከአፍቃኒስታን እስከ ኢራቅ ከሊቢያ እስከ ደቡብ ሱዳን ያየንና የምናየዉ ግን ተቃራኒዉን መሆኑ እንጂ ቀቢፀ ተስፋዉ።
በዚሕ ሳምንት እዚሕ ፓርላማ ዉስጥ ተቀምጠን ሥለ አሌፖ አለመናገር አንችልም።
እነዚሕ ነዋሪዎች በየቀኑ የሶሪያ መንግሥትና የሩሲያ የጦር ጄቶች በሚጥሉት ቦምብ ይደበደባሉ።
በዚሕ ሳምንት የሶሪያዋ ትልቅ ጥንታዊ ታሪካዊ ከተማ እልቂት ፍጅት ደመቀ እንጂ ሌሎቹ የሶሪያ ከተማ መንደሮችም ሰላም አያዉቁም።
በየዕለቱ ነጭ ቆብ አጥላቂዎች እና በሕይወት የተረፉት ሰዎች የሞቱና የቆሰሱ ሰዎችን ያነሳሉ ።
የዓለምን ሠላም እንዲያስከብር የተመሠረተዉ ዓለም አቀፍ ድርጅትም ሰላም ማስከሩን ትቶት ወይም አቅቶት አስከሬን ይቆጥራል።
የሶሪያ ተፋላሚ ሐይላትን እንዲሸመግሉ ዓለም አቀፉ ድርጅት የወከላቸዉ ሰወስተኛዉ ዲፕሎማት ስቴፋን ደ ሚስቱራም ሥለሽምግልናዉ ዉጤት የሚዘግቡት ባይኖራቸዉ የሚናገሩት አላጡም።
የሶሪያዉ የሰብአዊ መብት መረብ የተባለዉ ድርጅት እንዳስታወቀዉ ደግሞ ጦርነቱ ከተጀመረ ከመጋቢት እስካለፈዉ ቅዳሜ ድረስ የተገደሉት ሰዎች ቁጥር ከ ሺሕ በልጧል።
የሐያላኑ ዲፕሎማቶች ከኒዮርክ እስከ ብራስልስ ከዤኔቭ እስከ ኩዌት ይሰበሰባሉ ይነጋገራሉ።
ጦርነቱን ግን ከመሰብሰብ መነጋገራቸዉ መናገራቸዉ በፊት እንደነበረዉ ይቀጥላሉ ያስቀጥላሉ።
እንደገና በዚሕ ወር እዚሕ ስንሰበሰብ የአሌፖ እና የመላዉ ሶሪያ ሕዝብ ስቃይ እንደቀጠለ ነዉ።
የሩሲያዉ ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ሶሪያ ያዘመቱት ጦር አሸባሪነትን የመዋጋት ተልዕኮዉን እየተወጣ አሉ።
ልበወለዱን የአለም ስጋት የሚባለዉን ሳይሆን እዉነተኛዉን አሸባሪነትን ለመዋጋት ሐይላችንን ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር እንደምናስተባብር ጥርጥር የለዉም።
የሩሲያ ጦር ከነባሩ የጦር ሰፈሩ ዉጪም የተሳካ ሥራ መስራት እንደሚችል አረጋግጧል።
ለፕሬዝደንት ፑቲን ለፕሬዝደንት በሽር ዓል አሰደ ምናልባት ለቴሕራን አያቱላሆች የሩሲያ ጦር ሶሪያ ዉስጥ የሚዋጋዉ አሸባሪዎች ነዉ።
ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደት ዶናልድ ትራምፕ የፕሬዝደትነቱን ስልጣን ሲይዙ እስካሁን ያሉትን ገቢር ማድረግ አለማድረጋቸዉ በርግጥ ወደፊት ነዉ የሚታየዉ።
የተናገሩትን አደረጉትም አላደረጉት በሶሪያዉ ጦርነት ከእስካሁኑ የአሜሪካ መርሕ የተለየ መርሕ እንደሚከተሉ አስታዉቀዋል።
ትራምፕ እንደሚመስለኝ አሉ እኛ ሶሪያን እንወጋለን ሶሪያ ደግሞ እስላማዊ መንግስት ትዉጋለች።
ባሁኑ ወቅት የሶሪያ መንግሥትን የሚወጉ አማፂያንን እንደግፋለን እነዚሕ አማፂያን እነማ እንደሆኑ ግን አናዉቅም።
ትራምፕ የሚከተሉት መርሕ በገቢር ለማየት ወራት መጠበቅ ግድ ነዉ።
ጦርነቱን በድርድር ለማቆም የቀድሞዉ የዓለም ትልቅ ዲፕሎማት ኮፊ አናን ሞከረዋል።
ሌላዉ ዕዉቅ ዲፕሎማት ላሕዳር ብራሒሚ ከዓመት ከመንፈቅ በላይ ጥረዋል።
ተፋላሚ ኃይላት ጦርነቱን ማቆም አይደለም ሥለሚቆምበት መንገድ ለመነጋገር እንኳን ፈቃደኛ አይደሉም።
ፍቃደኛ ቢሆኑ እንኳን የደጋፊ አስታጣቂያዎቻቸዉን ፊት ማየት ግድ አለባቸዉ።
የሞስኮ ዋሽግተን በርሊን ፖለቲከኞች ሥለሶሪያ ጦርነት በተለይም ስለ አሌፖዉ ዉጊያ በሚያወሩበት ባለፈዉ ሳምንትም ሎዛን ስዊዘርላንድ ዉስጥ ድርድር የሚባል ስብሰባ ነበር።
የጀርመኑ የምክር ቤት እንደራሴ ኖርበርት ሮቲገን እንዳሉት ስብሰባዉ እና የተስብሳቢዎቹ ማንነት አስገራሚ አጠያያቂም ብጤ ነዉ።
አዉሮጳ ተፅዕኖ ማሳረፍ አለመቻሉን የሚጠራጠር ካለ የመንግሥታት ተወካዮች ፖለቲካዊ መፍትሔ ለማፈላለግ ወደ ተሰበሰቡበት ወደ ሎዛን ይመልከት።
በዚሕ ድርድር ላይ ሰወስት መቶ ሺሕ ሕዝብ ያላት ቀጠር ተሳታፊ ናት።
ከ ቱ የአዉሮጳ ሕብረት አባል ሐገራት አንድም ሐገር አልተሳተፈም።
ግን የእልቂት ዉድመት ሽሽት ሥጋቱን አቁሞ ሎዛን በርሊን ሞስኮ ዋሽግተኖችን ማድመጥ መቻሉ ግን አጠራጣሪ ነዉ።
ከቤት ልንወጣ ስንል እናቴ የሆነ ነገር ለመያዝ ትታገል ነበር።
የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ የጥገና ስራዎች ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ገልፅዋል፡፡
የአክሱም ሐውልት አደጋ ላይ ነው የአክሱም ሐውልት አደጋ ላይ መሆኑ የአካባቢው ነዋሪዎችና በሐወልቶቹ ላይ ጥናት የሰሩ ባለሙያዎች ገለፁ፡፡
የአክሱም ስልጣኔ አሻራዎች የሆኑት የአክሱም ሐወልቶች በተፈጥሮአዊና ሰው ሰራሽ አጋጣሚ አደጋዎች ሲያስተናገዱ መቆየታቸው ይነገራል፡፡
ከቅርብ ግዜ ወዲህ ግን በተለይም ቁጥር ሶስት ተብሎ የሚታወቀው ሐወልት በከፋ ሁኔታ እየተጎዳ መሆኑ ተገልፅዋል፡፡
በተደረገው ጥናትም ወደ ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ በዜሮ ነጥብ ሁለት ሶስት ዲግሪ ዘሞ እንደሚታይ ምሁሩ ገልፀዋል፡፡
ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ከመቀሌ በዚህ ላይ ያተኮረ ዘገባ አዘጋጅቷል።
የኮሮና ተሐዋሲ ስጋት በኢትዮጵያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደቻይና የሚያደርገው በረራ እንደገና ሊጤን ይገባል ሲሉ አንድ የህክምና ባለሙያ አሳሰቡ።
በተሐዋሲው መዛመት ስጋት የሆንግ ኮንግ አስተዳደር ወደኮርያ ለሚደረግ ጉዞ ማስጠንቀቂያ አስተላልፏል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደቻይና የሚያደርገው በረራ እንደገና ሊጤን ይገባል ሲሉ አንድ የህክምና ባለሙያ አሳሰቡ።
በዛሬው ዕለት የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት በተሐዋሲው መዛመት ስጋት የደቡብ ቻይናዋ ግዛት የሆንግ ኮንግ አስተዳደር ወደኮርያ ለሚደረግ ጉዞ ማስጠንቀቂያ አስተላልፏል።
ሮይተርስ ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ የሳዑዲ ባለሥልጣንን ጠቅሶ እንደዘገበው መሐመድ አል አሙዲ ከታሰሩት መካከል አንዱ ናቸው።
ኪንግደም ሖልዲንግ የተባለው የመዋዕለ ንዋይ ኩባንያ ባለቤት ልዑል አልዋሊድ ቢን ታላል ከአስራ አንዱ ልዑላን መካከል ይገኙበታል።
የሳዑዲ አረቢያ ብሔራዊ ዘብ አዛዥ የነበሩት ልዑል ሚተብ ቢን አብዱላሕ ታስረው ከሥልጣናቸው ሲሻሩ በልዑል ኻሊድ ቢን አያፍ ተተክተዋል።
ኮሚቴው የእስር ማዘዣ የመቁረጥ የተጠርጣሪዎችን ሐብት እንዳይንቀሳቀስ የማገድ እና የጉዞ ማዕቀብን የመጣል ጨምሮ በርካታ ስልጣኖች ተሰጥተውታል።
የ አመቱ አልጋወራሽ ልዑል መሐመድ ቢን ሳልማን አልሳዑድ ሙስናን ለመታገል ቃል ገብተው ነበር።
ከሳውዲ አረቢያው ዘጋቢያችን ጋር የተደረገ ተጨማሪም መረጃ በድምፅ ከዚህ በታች ያገኛሉ።
በሥነ ቴክኒክ የመገናኛ አውታሮች መስፋፋት ረገድ ከሁሉም ክፍላተ ዓለም በአዝጋሚነት የሚጠቀሰው የአፍሪቃው ክፍለ ዓለም ነው።
ይህን የሥነ ቴክኒክ ጸጋ እርግጥ ነው ለዘለቄታው የውጭ ጥገኛ ሳይኮን አገልግሎቱ እንዲስፋፋ ማድረግ የሚበጅ መሆኑ የሚያጠራጥር አይደለም።
ደቡብ አፍሪቃ ከተጠቀሰው አከራካሪ ችግር ሌላ ሞባይል እንዲስፋፋ በማደረግ ረገድ ከሌሎቹ የአፍሪቃ አገሮች በላቀ ደረጃ ላይ ነው የምትገኘው።
በዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን በደቡብ አፍሪቃ በሞባይልና ኢንተርኔት አገልግሎት ጥምረት ረገድ የሚደረገውን እንቅሥቃሤ ይሆናል የምንዳስሰው።
ከሰሜኑ ንፈቅ ክበብ በኩል ሲታይ የአፍሪቃው ክፍለ ዓለም የኢንተርኔት ድርቅ የመታው ምድረበዳ ነው ማለት ይቻላል።
የኢንተርኔት መስመር ማግኘት የሚያስችል የስልክ መስመር ያለው ከስንት አንዱ ነው።
በዚህ የመገናኛ ዘዴ ደግሞ ገንዘብ ከቦታ ቦታ ለማዘዋወር የጤና ይዞታን የሚመለከት ዘገባ ለማቅረብ ሂሳብን የመሰለ ትምህርት ለመቅሰምም ቢሆን ጠቀሜታ አለው።
አፍሪቃ ውስጥ እንዲህ ዓይነቱን ተግባር በሞባይል ማከናወን እየተለመደ መጥቷል።
ለእንዲህ ዓይነቱ የተሣካ አሠራር ቁልፉ ገንዘብ ለሌላቸው ያመቻቸው የኢንተርኔት የነጻ አገልግሎት ክፍል ነው።
ታላላቆቹ የኢንተርኔት የተለያዩ ፕሮግራሞች ሶፍትዌር ባለቤቶች በነጻ የሚያድሏቸውን ፕሮግራሞች በሰፊው ለመሣራጨት ውድድር የያዙ ይመስላል ።
አፍሪቃውያን የመብት ተቆርቋሪዎች ይህ አዲስ ዓይነት ቅኝ አገዛዝ ነው በማለት እርምጃውን ያወግዛሉ።
ያም ሆኖ ዑቡንቱ የሚል ስያሜ የተሰጠው የሞባይል ዓይነት በሰፊው በመሠራጨት ላይ ነው።
ታዲያ ይህ አባባል የአንግሊካውያኑን መንፈሳዊ አባት አባ ዴዝመድ ቱቱን ማስቆጣቱ አልቀረም ።
የዘለፉት አንዳንድ የማይመራመሩና የኅይል ተግባር የሚፈጽሙ ያሏቸውን የሀገራቸውን ሰዎች ነው።
በአፍሪቃ የተሠራው ዑቡንቱ ሶፍትዌር ከአፍሪቃም ውጭ ሰፊ ገበያ ቢያገኝ ቱቱ የሚኮሩበት እንጂ የሚያፍሩበት ላይሆን ይችላል።
በኬንያ የተዘጋጀ የጤና አጠባበቅን የሚመለከት ሶፍትዌር መደበኛ የህክምና ዘገባ ከዑቡንቱ ጋር ተጣምሯል።
ማብራሪያውም በሚል የአንግሊዝኛ ምህጻር በሚታወቀው በቁሳቁስ ነኩ የምርምር ማኅበረሰብ በኩል የተዘጋጀ ነው።
በደቡብ አፍሪቃ የመንግሥት የሆነው የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ እንዲሁም የኢንዱስትሪ ምርምር ማዕከል ለተማሪዎች ቀላል በሞባይል የሚሠራ የሂሳብ የቤት ሥራ ረድፍ አዘጋጅቷል።
ይህም ማለት ማንኛውም ሰው በ በ ማዕዘን ቅርጽና የኮከብ ምልክት የቤት ሥራን መቆጣጠር ይቻላል።
ላዩ ለ መርኀ ግብር አጠቃቀም እንዲያመች ሆኖም ነው የተሠራው።
ይሁን እንጂ ዑቡንቱ በስዕላዊ አገላለጽ መመሪያውን በማቅለል በትክክለኛው ጊዜ ልዩ ትምህርት ሳያስፈልገው የላይነክስን አጠቃቀም ተግባራዊ ለማድረግ አስችሏል።
የኢንተርኔት ነጻ ትምህርታዊ የመረጃ ክፍል ሊቅ ሴሎ ሌሆንግ ነበሩ ይህን ያሉት።
የዑቡንቱ ፈልሳፊ የደቡብ አፍሪቃ የኢንተርኔት አስተዋዋቂ የሚሰኙት ማርክ ሻትልወርትስ ናቸው።
እኒህ የጠነጠኑ ሀብታም በከፊል ገንዘባቸው የኢንተርኔት ነጻ ትምህርታዊ መረጃዎች እንዲዘጋጁ ያበቁ መሆናቸውም ይነገርላቸዋል።
በሞባይል አማካኝነት ይህን ነጻ ትምህርታዊ የመረጃ ሶፍትዌር ያሰናዱት እስቲቭ ሶንግ የተባሉት ናቸው።
የምንኖርበት ዘመን ዕድገት የሚገኘው በዕውቀትና ሐሳብን በማመንጨት ብቻ ነው።
ሐሳብ የተከማቸብትን የዕውቀት ጎተራ መጎብኘት ማግኘትና ማፍለቅም መቻል አለበት።
እስቲቭ ሶንግ እንደሚሉት አፍሪቃ በልማት ወደኋላ የቀረው የሥነ ቴክኒክ አውታሮች ስላልተዘረጉለት ነው።
ኛዎቹ ደንበኞች ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ማለት ነው ከመቶ ወይም ከዚያ በላይ ገንዘባቸውን ለተንቀሳቃሽ የስልክ አገልግሎት ያውላሉ።
ከኤኮኖሚ አቅም አኳያ ከታዬ ፍጹም ሊቃጡት የሚገባ አይደለም ።
ውጤቱ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ በዛ ያሉ ጠበብትንም ሆነ ሰዎችን ማርኳል።
ይህ ደግሞ በነጻ የመረጃ ሶፍትዌር አገልግሎት በኩል ነው ተግባራዊ የሆነው።
በመሆኑም ዘመናዊና አዲስ ለአፍሪቃ አገልግሎት መስጠት የሚችል መሣሪያ ሊዘጋጅ ይችላል።
ሴሎ ሌሆንግ የፈለሰፉት ቺሲምባ ፕሮግራም ለምርምር የአካዳሚ ልውውጥን ለማጠናከር ሰፊ አስተዋጽዖ ያለው ነው።
አፍሪቃ የምርምር ውጤት በማቅረብ ረገድ ከዓለም ውስጥ ያለው ድርሻ ከመቶ ብቻ ነው።
በነጻ የትምህርት መረጃ ሶፍትዌር አቅርቦት በኩል ብቻ ውጤታማ መሆን ድግሞ የማይቻል ነው።
በሰሜኑ ንፍቀ ክበብ የሚገኙ ታላላቅ ኩባንያዎች ደግሞ በፈጠራ ውጤት ባለቤትነት በንግድ ፈቃድና በመሳሰለው ሌላው ምንጊዜም የእነርሱ ጥገኛ ሆኖ እንዲቀር ይሻሉ።
በሚገባ እንደምንታዘበው ማይክሮሶፍትና ዖራክል የየኒቨርስቲዎችን ቤተ ሙከራና ሶፍትዌር በገንዘብ ድጋፍ መቆጣጠር ይሻሉ።
በነገዎቹ የሥራ መሪዎችም ላይ በዚህ ረገድ ተጽእኖ ማድረግ ነው የሚፈልጉት።
ታዲያ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ሲጨርሱና የአስተዳደር ኀላፊነት ሲሸከሙ የትኛውን ሥነ ቴክኒክ የሚመርጡ ይመስላችኋላ
ግራም ነፈሰ ቀኝ የዕወቀት ተሳታፊ ለመሆን ሰፊ ጥረት ማድረጉ እጅግ ተፈላጊ ነው።
ግን ሁልጊዜ ሁሉ ነገር በዚያው መልክ ይቀጥላል ማለት አይቻልም።