input
stringlengths 1
130k
⌀ |
---|
የምርመራ ጣቢያዎች ቢበዙና ምርመራው ቢፋጠን ከብዙ ችግር ያድነናል ። |
ገነት የጅማዋ ደግሞ የመንግስት ሰራተኛና ተማሪን ብቻ ከቤት እንዳትወጣ ብሎ በሽታውን መቆጣጠር ይቻላል |
አንድ የታክሲ ረዳት በበሽታው ቢጠቃ ምልክቱ እስኪታይበት ድረስ ስንት ሰው እንደሚያሲዝ አስቡት |
ነገር ግን ህግ ጥሰው የሚውጡ እንዳሉ ውስጥ ውስጡን እየስማን ነው። |
እኔ ግን የሚገርመኝ ከማቆያው ወጥቶ ከቤተሰቡ ጋር የሚቀላቀለው ሰው ነው ። |
ሲሉ አሌክስ እራመዳለሁ በተስፋ በበኩላቸው ይህን እኩይ ተግባር በሚፈጸሙና በተባበሪ አካላት ላይ መንግስት እርምጃ ሊወስድ ይገባዋል። |
ወረርሽኙን ለመከላከል የተደረጉ ክልከላዎች የኮረና ቫይረስ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተከሰት ወዲህ ሀገሮች ወረረሽኙን ለመቆጣጠር ያስችላሉ ያሏቸውን ርምጃዎች በመዉሰድ ላይ ይገኛሉ። |
በኢትዮጵያም መንግስት ወረርሽኙን ለመከላከል የሰዎች ግንኙነትን መቀነስን ጨምሮ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ያግዛሉ ያላቸውን የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰደ ነው። |
የክልል መስተዳድሮችም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የውስጥና የአገር አቋራጭ የትራንስፓርት አገልግሎቶች ስብሰባዎችና ሌሎች ማህበራዊና ክንውኖች ላይ ገደቦችና ጥብቅ ክልከላዎችን አድርገዋል። |
የተለያዩ የሀይማኖት አባቶችም ምዕመናን የአምልኮ ስርዓታቸዉን በቤታቸው እንዲከውኑ ውሳኔዎችን አስተላልፈዋል። |
ይህ ጉዳይ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሌላዉ የመነጋገሪያ ርዕስ ሆኖ ነው የሰነበተዉ። |
አንዳንዶች ክልከላው በሚፈለገዉ ደረጃ እየተተገበረ አለመሆኑን ሲገለፁ አንዳንዶቹ ደግሞ ክልከላው የህዝቡን የኑሮ ሁኔታ ያላገናዘብ ነው ይላሉ። |
ሲሉ ቀለም አበበ በአብዛኛው በሽታው እየገባ ያለው ከውጭ ነው ። |
እንቅስቃሴን ማገድ ግን ለኔ ከኮሮና እና ከረሀብ አንዱን የመምረጥ ያህል ነው። |
ክልከላዉም ሆነ ሰለ ወረረሽኙ የሚሰጠው መረጃ ከተማ ከተማዉን ሆነሳ ጎብዝ የገጠሩ ሰዉ ዜጋ አይደለም |
ያሉት ደግሞ ሀርቆ ከይላ የተባሉ የፌስ ቡክ ተከታታይ ናቸው። |
እፎይታ ኢትዮጵያ ከልከላዉ ጥሩ ቢሆንም ከቤታቸው ምግብ ማብሰል የማይችሉና ምግብ ገዝተው የሚጠቀሙ ሰዎች በጣም ተቸግረዋል። |
ነገ ከነገ ወዲያ ሠዉ በኮረና ተያዘ የሚለዉ ዜና ተቀይሮ በረሀብ ይህን ያህል ሰዉ ሞተ ወደሚለው ሳንሽጋገር የተያዘዉ መንገድ በደንብ ይጠና። |
ሲሉ ቴዲ ማን የተባሉ አስተያየት ሰጪም ትክክል ቀን ሰርቶ ማታ ገዝቶ የሚበላ ሰው እንዳለ መታወቅ አለበት። |
ስለዚህ መንገድ ትራንስፖርት ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ ተሽከርካሪዎችን መድቦ ችግሩን ቢያቃልል መልካም ነው። |
አለማየሁ ቢረሳ በጎ አድራጊዎችም ህዘቡ ከመጎዳቱ በፊት ፈጥናቸሁ ብትደርሱለት ወረርሽኙን ቤቱ ተቀምጦ ሊያሳለፍ ይችላል። |
ብሩክ ዳዲ የኢትዮዽያ ህዝብ ስለእዉነት ጥሩና ደግ ህዝብ ነው ። |
ከፊት ሆኖ የሚያሰተባብረውና የሚመራዉ ካገኘ መረዳዳትና ተካፍሎ መብላት የሚችል ህዝብ ነው። |
ስለዚህ ሃላፊነት ተወስዶ በየ አካባቢው እርዳታ ቢሰባሰብ መልካም ነዉ ብለዋል። |
መጀመሪያ ይሄን እንቀበል ከዛም መቀመጫ ቤት የሌላቸውና ቤት ቢቀመጡ የሚበሉት የሌላቸውም መኖራቸውንም መገንዘብ ግድ ይላል። |
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማገሰቱ መጋቢት ቀን የለውጡን ሁለተኛ አመት በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት ደግሞ ያልፋል አትጠራጠሩ |
በሚል ርዕስ ምንም እንኳ የገጠመን ችግር ከዚህ በፊት እንዳየናቸው አደጋዎች የማያልፍ ቢመስልም ማለፉ ግን አይቀርም፡፡ |
ስለተመኘን ሳይሆን በትብብር ስለምንሰራ ይህ ጊዜ ያልፋልና አትጠራጠሩ ሲሉ ገልፀዋል። |
እነዚህ የጠቅላይ ሚንስትሩ መገለጫዎችም በሳምንቱ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የድጋፍና የነቀፌታ አስተያየቶችን አስተናግደዋል። |
ፎን ደር ላየን ለመጀመሪያ ጊዜ ባደረጉት የአፍሪካ ጉብኝት የአውሮፓ ኮሚሽን ለኢትዮጵያ ሚሊዮን ዩሮ ዕርዳታ ሊሰጥ ስምምነት ተፈርሟል። |
ጸጥታ እና ስደትን የመሳሰሉ ጉዳዮች በአፍሪካ እና በአውሮፓ መሪዎች የጋራ መፍትሔ ሊፈለግላቸው እንደሚገባ ተናግረዋል። |
በአፍሪካ ኅብረት መገኘቴ ጠንካራ ፖለቲካዊ መልዕክት ያስተላልፋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ብለዋል። |
በውይይታችን በአውሮፓ እና በአፍሪካ መካከል ባለው ግንኙነት መሻሻል የሚገባቸው ጉዳዮች እንዳሉ ተመልክተናል ሲሉ ተደምጠዋል። |
ነገር ግን በአንድነት መልሶች ማግኘት እንችላለን የሚል ዕምነት አለኝ። |
በጋራ ለአፍሪካም ሆነ ለአውሮፓ ችግሮች መፍትሔ ማበጀት እንችላለን ሲሉ የሁለቱ አኅጉሮች ፖለቲከኞች በጋራ መስራት እንደሚገባቸው ጠቁመዋል። |
ፎን ደር ላይን በሥልጣን በሚቆዩባቸው አመታት ከሥልታዊ ትብብር በተጨማሪ ከአፍሪካ ወደ አውሮፓ ለሚደረገው ስደት መፍትሔ መፈለግ ዋንኛ ትኩረታቸው እንደሚሆን ይጠበቃል። |
በዛሬው ዕለት ኡርሱላ ፎን ደር ላየን ባሉበት ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኮሚሽን የ ሚሊዮን ዩሮ የእርዳታ ስምምነት ተፈራርመዋል። |
ገንዘቡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ለማጠናከር እንዲሁም የጤና የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የመዋዕለ ንዋይ ዘርፎችን ለመደገፍ ይውላል ተብሏል። |
ስምምነቱ የተፈረመው የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርሱላ ፎን ደር ላይን በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን በጀመሩበት ወቅት ነው። |
ፎን ደር ላይን የኮሚሽኑን ፕሬዝዳንትነት ከተረከቡ በኋላ ከአውሮፓ ውጪ ያደረጉት የመጀመሪያ ጉዞ ነው። |
ያም ሆኖ ይኸዉ ዘመናዊ ስልት እንከንም እንደማያጣ የሚታይና የሚነገርለት ጉዳይ ነዉ። |
አነሰም በዛም አመት በዓል መድረሱን ከግምት አስገብቶ የዕለቱ ጤናና አካባቢ ትኩረት ነዉ። |
የሞት ምክንያት የሚሆኑ ነገሮች ሲዘረዘሩ በተለይ በአፍሪቃ የሚጠቀሱት ጦርነትና ተላላፊ በሽታዎች እንደሆኑ ይነገራል። |
አሁን ግን አንድ ጥናት እንደሚያመለክተዉ አብዛኛዉ ሰዉ በተለይ ሴቶች ታመዉ ህይወታቸዉን የሚያጡበት ምክንያት በወሊድ ብቻ ሳይሆን በካንሰር ነዉ ተብሏል። |
የጀርመንና የፈረንሳይ መሪዎች በበኩላቸዉ አዲስ የነደፉትን የሠላም ዕቅድ ለዩክሬንና ለሩሲያ መሪዎች ለማስረዳት ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ ላይ ናቸዉ። |
አንዳድ የአሜሪካ ባለሥልጣናት ባንፃሩ በምሥራቃዊ ዩክሬኑ ጦርነት ሽንፈት የገጠመዉን የኪየቭን መንግሥት ከዉድቀት ለማዳን ማስታጠቅ አለብን ይላሉ። |
ባህል ሐረር የስልጣኔ ፈር ቀዳጅ ከተማ ባለ ታሪክ ጥንታዊት ከተማ የባህል ፈርጥ ናትም ይሏታል። |
ተፋቅረው የሚኖሩባት የአብሮነት ከተማ ሲሉም ይመሰክሩላታል ይህቺው ታሪካዊት ከተማ ከተቆረቆረች ዓመት የሆናት ቀደምት ስልጣኔን ያስገባች የኢትዮጵያ ባለውለታ ሀረር። |
የጁገል ግንብ አንዱ የሀረር ጥንታዊ ስልጣኔ መገለጫ ባለ ታሪክ ጥንታዊት ከተማ የባህል ፈርጥ ናትም ይሏታል። |
በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል የምትገኘው ሀረር ከአዲስ አበባ በ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ትገኛለች። |
ሀረር ስኩየር ኪሎ ሜትር ስፋት ያላት ጥንታዊት ከተማ ናት። |
ሀረሪ ኦሮምኛ አማርኛ ትግርኛ ጉራጌኛ እና ሱማሌኛ ቋንቋዎች ይነገሩባታል። |
ሀረር ጥንታዊ ስልጣኔ መገለጫዋ ከሆኑት ባህላዊ ቤቶች እና የከተማዋ የውስጥ ለውጥ መንገዶችን ያቀፈው የጁገል ግንብ ነው። |
ይሄው የጁገል ግንብ ከሀረሪ ቋንቋ በተጨማሪም በአረብኛ በአማርኛና በኦሮምኛ ስያሜ መጠሪያዎች አሏቸው። |
የጁገል ግንብ በከተማዋ ይሰነዘሩባት የነበሩ ጥቃቶችን ለመከላከል በሚል መገንባቱን ታሪክን አጣቅሰው ብዙዎች ይናገራሉ። |
ሀረርን ከሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች ለየት የሚያደርጋት እድሜ ጠገብ መሆኗ ነው። |
በኪነ ህንጻ በአከባቢን መንከባከብ በውሃ አጠባበቅ ከሌሎች የሀገራችን ከተሞች ለየት ትላለች። |
በራስዋ አስተዳደር የነበራት አራት ስርወ መንግሥት ያሳለፈች ነገስታት የነገሱባት ለኢትዮጵያ ዘመናዊነት በር ከፋች የሆነች ከተማ ነች። |
የማህበረሰቡ የቤት አሰራር ጥበብ ጥንት ከነበረው ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው አቶ አብዱልሰመድ እድሪስ ይገልጻሉ። |
ከብዙ የአፈር ዓይነት የተደባለቀበት ሆኖ ለሁለት ወር ጭቃው ይቦካል። |
የመስሪያ ጥሬ ዕቃ ነው እንጅ የማይመሳሰለው አሁን ያለውም የሀረሪ ቤት በስነ ህንጻ አሰራር አሁንም ተመሳሳይነት አለው። |
በየትኛውም የሀረሪ ብሄረሰብ ዘንድ የሚሰሩ ቤቶች ተመሳሳይ እንደሆነ የብሄረሰቡ ተወላጅ የሆነው ሙባረክ ፈይሰል አጫውቶናል። |
የሐረሪ ባህላዊ ቤት የሚገነባው በድንጋይ ሲሆን ጣሪያው በጥድ ወይም በዋንዛ እንጨት የሚሰራ ነው። |
በዚህም ከቤት ውጪ ከፍተኛ ሙቀት ሲኖር ቤቱ ውስጥ ካሉ ግን ሙቀቱ አይሰማዎትም። |
ቤቱ ውስጥ ምቾት የሚሰጥ ቅዝቃዜ ይኖረዋል ይላሉ የብሄረሰቡ ተወላጅ። |
የሐረሪ ቤት ከዚት ከሚታየው ክፍል በተጨማሪም ሌሎች ሁለት ክፍሎት አሉት። |
በቤቱ ውስጥ እንደሚሰጡት አገልግሎት ስያሜና ትርጉም ያሏቸው አምስት ለመቀመጫነት የሚያገለግሉ መደቦች ይገኛሉ። |
የንጉስ መደብ የቤቱ አባወራ የሚቀመጥበት ትልቁ መደብ የተማሩ ሰዎች የሚቀመጡበት ሆኖ በዚሁ ቦታ ላይ ትምህርት ያስተምሩበታል። |
ትንሿ መደብ ወጣት ወንዶች የሚቀመጡበት ሲሆን ከበሩ ጀርባ ያለው መደብ የእናቶች መቀመጫ ነው። |
በሀረሪ የቤት የውስጥ ገጽታን ለማስጌጥ የሚጠቀሙበት የተለያዩ የስፌት ስራዎች አሉ ይሉናል ወ ሮ ሩሚያ ኡመር። |
ሰሀኖች በእንጨት የተሰሩ ቆሪዎች ስፌቶች ሌማት ወስከንባ የተለያዩ ስፌቶች በግራና በቀኝ ይሰቀላሉ። |
በዚህም ታሪካዊ ከተማነቷ እየደበዘዘ እንዳይሄድ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ይጠቅሳሉ። |
የዓለም የኤድስ ቀን በኢትዮጵያ የጋምቤላ ክልል ባለፈው እሁድ ከ በላይ ሰዎች በፈቃደኝነት የኤች አይ ቪ ምርመራ ማድረጋቸው ተሰምቷል። |
የተጎሳቆሉ ጎጆዎች በሸራ እና ፕላስቲክ የተወጠሩ ድንኳኖች እና በአይን ባይታዩም መጥፎ ጠረንን የሚያመላክቱ ቆሻሻዎች በምስል ዘገባዎች ተካተዋል። |
በዚህ የቁሻሻ መጣያ ዙሪያ ደግሞ በፊትም አሁንም ሰዎች ይኖራሉ። |
ዝቅተኛ ማህበረሰብ የሚኖርበት አካባቢ ነው ይላል ከልጅነቱ አንስቶ ቄሼ በሚባለው አካባቢ የሚኖረው ኤፍሬም ሰፈሩን ሲገልፅ። |
ፒያሳ አካባቢ የተወለደው ኤፍሬም ከ ዓመት በፊት በህፃንነቱ ነው ከእናቱ ጋር ወደዚህ ስፍራ የመጣው። |
ሌላው ወጣት ዳንኤል ደግሞ ብዙም በማይርቀው መካኒሳ ነው ተወልዶ ያደገው። |
አሁን በሰፈራችን የሚታየውም የሚሰማውም ነገር ምንም የሚያስደስት አይደለም ትላለች። |
እንኳን ሀዘን ተጨምሮበት በፊትም እዛ አካባቢ በመኖሯ ሰው ይንቃት ነበር። |
ስለሆነም ኤፍሬም እንደገለፀልን የአካባቢው ልጆች ሰፈራቸው የት እንደሆነ ለሌሎች ሰዎች መናገርም ይሁን ማሳየት አይፈልጉም። |
የወጣቷ አማካሪ ሆነው በተመደቡበት ሰዓትም ጥናቷ ከባድ እንደሚሆን ቢያምኑም የዛ ሰፈር ልጅ በመሆኗ ለጉዳዮ ቅርብ መሆኗን አሳምናቸው ጥናቷን እንዳካሄደች ገልፀውልናል። |
ሌላው ምንም እንኳን ወጣቶቹ የድህነት እጣ ፋንታቸውን ቢቀበሉም በሌላው ህብረተሰብ ዘንድ ተቀባይነት ማጣታቸው ከፍተኛ ችግር ነበር። |
ዶክተር የራስ ወርቅ እንደሚሉት የዚህ አካባቢ ሰዎች ችግር በራስ አለመተማመን ሳይሆን ድህነት ነው። |
ነዋሪዎቹ ብቻቸውን ሊፈቱት ያልቻሉትን ችግሮች ባለፈው ቅዳሜ የደረሰው አደጋ የመንግሥት ትኩረትን ፈጥሮ የአካባቢያቸው የወደፊትን ገጽታ ይቀይር ይሆን |
የ ቆሼ ልጆች የማህበረሰባዊ እና ስነ ልቦናዊ ችግሮችን የቃኘንበትን የወጣቶች ዓለም ዝግጅት በተጨማሪ በድምፅ ያገኙታል። |
በዚህም መሠረት ባለፈዉ ቅዳሜ በቤልጂየም እና በአካባቢዉ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተሳተፉበት የኢትዮጵያ የለዉጥ ሂደትና ተግዳሮቶቹ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሕዝባዊ ዉይይት ተካሂዷል። |
በዚሁ ስብሰባ ላይ ነባሩ ፖለቲከኛ አቶ አበራ የማነ አብና እና የሰብዓዊ መብት አቀንቃኙ አቶ ያሬድ ኃይለ ማርያምም ተገኝተዉ ነበር። |
የጊኒ የምርጫ ዉዝግብ የአዉሮጳ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን በጊኒ የተካሄደዉ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ተዓማኒ መሆኑ አስታወቀ። |
የሀገሪቱ የተቃዉሞ ፖለቲካ ፓርቲ እጩዎች በበኩላቸዉ ምርጫዉ ተጭበርብሯል ተቀባይነት የለዉም እያሉ ነዉ። |
በመገናኛ ብዙሃን ይፍ የሆነዉ የመጀመሪያ የምርጫ ዉጤት ፕሬዝደንት አልፋ ኮንዴ እየመሩ መሆናቸዉን ያመለክታል። |
የኅብረቱ ታዛቢ ቡድን ምርጫዉ ተዓማኒ ነዉ ቢልም በሂደቱ ላይ የታዩ ጉድለቶችንም ጠቁሟል። |
ያም ቢሆን ግን የእሁዱን ምርጫ አጠቃላይ ዉጤት ጥያቄ ላይ የሚጥል እንደማይሆን አመልክቷል። |
ጊኒ አመፅ በተቀላቀለዉ የፖለቲካ እንቅስቃሴ የምትታወቅ ምዕራብ አፍሪቃዊት ሃገር ናት። |
በፈረንሳይ ቅኝ በመገዛትዋም ቀደም ባሉት ጊዜያት የፈረንሳይ ጊኒ ስትባል ኖራለች። |
ከጊኒ ቢሳዎ እና ከኢኳቶሪያል ጊኒ እንድትለይ ደግሞ ጊኒ ኮናክሪ በመባል ትታወቃለች። |
ከፈረንሳይ የቅኝ ተገዢነት በጎርጎሪሳዊዉ ዓ ም ነፃ ከወጣች ወዲህ ጊኒ ኮናክሪ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ስታካሂደ ሁለተኛዋ መሆኑ ነዉ። |
ፈረንሳይኛን ለብሔራዊ ቋንቋነት የምትጠቀመዉ ይህች ሀገር የራሷ የሆኑ ቋንቋዎችም ይነገሩባታል። |
የኅብረቱ ታዛቢ ቡድን መሪ ፍራንክ ኤንግልስ ሁለት ሶስተኛዉ የምርጫ ጣቢያ በአስፈላጊ ቁሳቁሶች እጥረት ዘግይቶ መከፈቱን አንዳንዱም ጋየድምጽመክተቻሳጥንእንዳልነበርአመልክተዋል። |
ያ ማለት ግን የተካሄደዉ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ተጭበርብሯል በሚል ዉጤቱን ጥያቄ ላይ የሚጥል አይደለም እንደኤንግልስ። |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.