input
stringlengths 1
130k
⌀ |
---|
ከዚያም አንድ ግቢ ውስጥ አስገቡን ያለው ታሪኩ ኹኔታውን ያብራራል። |
ግቢ ውስጥ እንደገባን ከመኪናው ላይ እየጉተቱ ካወረዱን በኋላ የያዝነውን ዕቃ ፊት ለፊት እንድናስቀምጥ ካደረጉን በኋላ በየተራ እያስቆሙ እያመናጨቁ ፈተሹን። |
ወንዶችን ለብቻ ሴቶችንም ለብቻ ካደረጉን በኋላ የመጡት ወታደሮች ሁሉ ከ ጊዜ በላይ ቆጠሩን። |
ወደ ፊታችን ሁለት ሰዎች መተው ቆሙ አንደኛው የእጅ ሽጉጥ የያዘ ሲሆን ሁለተኛው ሽመል ይዟል። |
ባለመሣሪያው የአካባቢው የፀጥታ ክፍል ኃላፊ ሲሆን ባለሽመሉ የፖሊስ ኮሚሽን ነው። |
ሁለቱ ሰዎች ወደኛ እንደቀረቡ ወታደሮቹም ዙሪያችንን ከበው እጃቸውን የመሣሪያቸው መላጭ ላይ አደረጉ በማለት ይቀጥላል የታሪኩ ጽሑፍ። |
ወደ አካባቢው ዘመን ድራማን ለመሥራት ሲሄዱም ለ ኛ ጊዜያቸው እንደነበር ጽፏል። |
ምክንያቱም ይላል ታሪኩ ምክንያቱም ጠቅላይ ሚኒስቴር ኃ ማሪያም ደሳለኝ ስለነበሩ ነው። |
እኛም ከጠቅላይ ሚኒስቴሩ ካሉበት ኬ ሜ እርቀት ላይ ነበርን። |
ዳሩ መንግሥት የመንግስት ብቻ እንደሆነ ህዝብም ህዝብ እንደሆነ በአንድ ሀገር ሳንተያይ መኖር ከጀምርን አመት አልፎናል ሲልም ጽሑፉን አጠቃሏል። |
የዳዊት ጽሑፍ፦ የዘመን ድራማ ፕሮዲውሰሮች በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ለምን ችግር ገጠማቸው |
የቡድኑ አባላት ወደ ክልሉ ለቀረጻ የገቡት ከክልሉ መንግሥት እውቅና ውጪ በድብቅ ነው ብሏል ዳዊት። |
ዳዊት ከአካባቢው የጸጥታ ኃላፊ አገኘሁት ባለው መረጃ የ ዘመን ድራማ ፕሮዲውሰሮች ውጭ ከሚገኝ ድርጅት ጋር ግንኙነት አድርገዋል ይላል። |
ዳዊት በጽሑፉ ማጠቃለያ ላይ ባሰፈረው ዐረፍተ ነገር ግን ከላይ የገለጠውን የራሱን ክስ የሚቃረን ጽሑፍ ጽፏል። |
ሳያስፈቅዱ ለቀረጻ መግባታቸው ብቻውን ከጥርጣሬ በዘለለ የውጭ ኃይል ተባባሪ ናቸው ብሎ ለመደምደም አያበቃም በሚል። |
ድርቅ የሚያጠቃው የሽንሌ ዞን ከፊል ገጽታ የ ዘመን ድራማ ደራሲ መስፍን ጌታቸው ለዳዊት አጭር መልእክት በፌስቡክ አስፍሯል። |
ስህተት በመሠራቱም በአግባቡ ይቅርታ ተጠይቀን ነው የተለቀቅነው ይላል መስፍን አክሎም ከዛ በኋላም እስካሁን ድረስ ሥራችንን በስፍራው እየሠራን እንገኛለን ብሏል። |
ሽንሌ ከድሬዳዋ በ ኪ ሜ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ከተማ ነች። |
ሁሌም ቢሆን ለእውነት ዋጋ መስጠት ትልቅነት ነው ሲል አጠቃሏል። |
ይኽ በ ዘመን ድራማ ሠራተኞች ላይ ደረሰ የተባለውን እንግልት የሚገልጸዉን መረጃ በርካቶች በማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች ተቀባብለውታል። |
ጣና ሐይቅ ካለፉት አራት እና አምስት ዓመታት አንስቶ በመጤ አረም የመወረሩ ዜና በርካቶችን አስደንግጧል። |
አረሙ በአፋጣኝ ካልተወገደ በዓባይ ምንጭነቱ የሚታወቀው የጣና ሐይቅን ሊያደርቀው ይችላል ተብሏል። |
ይህን ጉዳይ አስመልክቶ ዶይቸ ቬለ ከዘገበበት በኋላ የበለጠ ትኩረት ሊያገኝ እንደቻለ አንዳንድ አድማጮቻችን ገልጠውልናል። |
የሀገራችን ህዝብ ተቆርቋሪነቱን በተለያየ ማኅበራዊ ድረ ገፅ እየገለፀ ይገኛል በማለት ይጀምርና መፍትኄ የሚለውንም ሐሳብ አስፍሯል። |
ጣናን የወረረው እምቦጭ የተሰኘው መጤ አረም በኔ አስተሳሰብ ይህን አረም ለማጥፋት የክልሉ መንግሥት ከአቅሙ በላይ የሚሆን አይመስለኝም። |
አረሙን ለማጥፋት ይረዳል በሚል የመፍትኄ ሐሳብ የሰጠን ሌላው የፌስቡክ ተከታታያችን የዑራኤል ልጅ ነኝ የሚል የፌስቡክ መጠሪያ አለው። |
እንዲህ ይላል፦ ይህን አረም ለማጥፋት እንደ ሌሎች አገራዊ ጉዳዮች በቴሌ በኩል ገንዘብ የሚሠበሠብበት መንገድ ቢመቻች መልካም ነዉ። |
ይሄነው ላቀው በበኩሉ፦ ጣናን ሐይቅ ፌደራሉ መንግሥት አይመለከተውም እንዴ |
ሕዳሴ ግድብ መለመኛ ሆኗል በጣናም ይለመና ሲል ጣና ሐይቅ እንደ ሕዳሴው ግድብ በመንግሥት በኩል ትኩረት አልተሰጠዉም የሚል አስተያየቱን ሰጥቷል። |
ኧረ ያገሬ ሕዝብ እንነሳ እንነጋገርበት ሌላ ሀገር አለን ወይ |
ጣና ከሌለ ባሕር ዳር እሚባል ነገር ተረት ይሆናል ብሏል። |
ታደሰ ወልደአብ በአጭር አረፍተ ነገር ያሰፈረው መልእክቱ፦ ይህን ያኽል ጊዜ ለምን ዝም ተባለ |
ገበሬዎች በሐይቁ ዙሪያ እምቦጭ የተባለውን አረም ሲነቅሉ የሚያሳዩ ፎቶዎችም በማኅበራዊ መገናኛ አውታሮች ይገኛሉ። |
ከፎቶዉ ጋር አረሙን ለማጥፋት አስቸኳይ መፍትኄ እንደሚያሻው የሚጠቁሙ መልእክቶችም ይነበባሉ። |
ስፖርት ስፖርት መጋቢት ቀን ዓ ም የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለጃፓኑ የኦሎምፒክ ውድድር ለመሳተፍ በድል ጎዳና እየገሰገሱ ነው። |
ዩጋንዳን በደርሶ መልስ ለ የረቱት ሉሲዎቹ ከምዕራብ አፍሪቃዊቷ ካሜሩን ጠንካራ ተፎካካሪዎች ጋር ይፋለማሉ። |
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለጃፓኑ የኦሎምፒክ ውድድር ለመሳተፍ በድል ጎዳና እየገሰገሱ ነው። |
የእንግሊዙ ማንቸስተር ሲቲ በኤፍ ኤ ካፕ ድሉ ማግስት ለሻምፒዮንስ ሊግ ወሳኝ ፍልሚያ ራሱን እያዘጋጀ ነው። |
በፕሬሚየር ሊጉ ዋነኛ ተፎካካሪው ሊቨርፑልም ነገ ምሽት በተመሳሳይ ሰአት ለሻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍጻሜ ወሳኝ ጨዋታውን ያከናውናል። |
በጁጂትሱ የትግል ስፖርት ኢትዮጵያውያን ተፋላሚዎች ለመጀመሪያ ጊዜ አራት ሜዳሊያዎችን አስገኝተዋል። |
በአፍሪቃ የመረብ ኳስ ጨዋታ ከኢትዮጵያ ሁለት ቡድኖች ተካፋይ ኾነውዋል። |
ሌላኛው የእንግሊዝ ቡድን ሊቨርፑል ከፖርቹጋሉ ፖርቶ ቡድን ጋር ነገ ምሽት በተመሳሳይ ሰአት ለሩብ ፍጻሜ ይጫወታል። |
በፕሬሚየር ሊጉ ሊቨርፑል አንድ ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀረው ማንቸስተር ሲቲን በኹለት ነጥብ በልጦ ይገኛል ነጥብ ሰብስቧል። |
ባየር ሙይንሽን ዶርትሙንድን የጎል ጎተራ ባደረገበት ጨዋታ ያሸነፈው ለ ነበር። |
ባለፉት ተከታታይ አምስት ጨዋታዎች ኹለት ጊዜ ሽንፈት የገጠመው ቦሩስያ ዶርትሙንድ ነጥብ አለው። |
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ከአንድ ዓመት በኋላ በጃፓን በሚካሄደው የበጋ ኦሎምፒክ ውድድር ተካፋይ ለመኾን የመጀመሪያ ደረጃ ማጣሪያውን አልፏል። |
ቡድኑ አሁን በኹለተኛው ዙር የማጣሪያ ውድድር የሚገጥመው የካሜሩንን ቡድን ነው። |
በካምፓላ ከተማ ፊሊፕ ኦሞንዲ ስታዲየም ውስጥ ብቸኛዋን ግብ ያስቆጠረችው ለብሔራዊ ቡድኑ በአጥቂ መስመር ተሰላፊዋ የኾነችው ሎዛ አበራን በስልክ አነጋግረናታል። |
ብሔራዊ ቡድኑ ለድል የበቃው ያጋጠሙትን ተግዳሮቶች በመላ ተቋቁሞ እንደኾነ ተናግራለች። |
ሌላው ባሳለፍነው ሳምንት ለኢትዮጵያውያን ስፖርተኞች ደማቅ ድል ኾኖ የተመዘገበው ኢትዮጵያውያን ተፋላሚዎች በአፍሪቃ የጁጂትሱ ትግል ስፖርት አራት ሜዳሊያዎችን ማስመዝገባቸው ነው። |
ያሬድ ቪዬና ኦስትሪያ ፖላንድ እንዲሁም ዱስልዶርፍ ጀርመንን በመሳሰሉ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ በመሳተፍ ልምድ ያካበተ አትሌት ነው። |
በሴት ተወዳዳሪዎች ዘርፍ ደግሞ መስከረም ዓለማየሁ ነጋሽ በኹለት የውድድር ዘርፎች የብር እና የነሐስ ሜዳሊያዎች አስገኝታለች። |
የወርቁም ኾነ የብር ሜዳሊያው በኢትዮጵያ የጁጂትሱ ስፖርት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘ መኾኑ ተገልጧል። |
የሞሮኮ ፌዴሬሽን እና ዓለም አቀፍ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያውያኑን አትሌቶች የመጓጓዣ የመኝታ እና ሌሎች ወጪዎችን እንደሸፈኑ ተገልጧል። |
ላለፉት ሁለት ሳምንታት በመቐለ ሲካሄድ የሰነበተው ኛው የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች የስፖርት ሻምፒዮና ባሳለፍነው ቅዳሜ ተጠናቋል። |
የውድድሩ አዘጋጆች እንደገለፁት በተለይም በኦሎምፒክና እግርኳስ ስፖርቶች በርካታ ተስፋ የሚጣልባቸው ተማሪ ስፖርተኞች በውድድሩ መታየታቸው ተገልጧል። |
በኦሎምፒክ ውድድሮች ኦሮምያ ክልል የወርቅ ሜዳልያዎች በማግኘት ውድድሩን በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ አማራ ክልል ትግራይ ወርቅ ሜዳልያዎች በማግኘት ተከታታይ ደረጃዎች ይዘዋል። |
በፓራ ኦሎምፒክ ስፖርቶች ኦሮምያ በአጠቃላይ ሜዳልያዎች በማግኘት የበላይ ሲሆን አማራ ትግራይ ሜዳልያዎች በማስመዝገብ ተከታትለው ውድድሩ ጨርሰዋል። |
ሌላው ስፖርተኛ ተማሪዎቹ የተሳተፉበት ውድድር የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ናቸው። |
በዚሁ ውድድር የአማራ ክልል ባህል ስፖርት ተወዳዳሪዎች ወርቅ ሜዳልያ በማስመዝገብ ቀዳሚ ሆነው ያጠናቀቁ ሲሆን ትግራይና አዲስ አበባ ተከታዮቹ ደረጃዎች ይዘዋል። |
በመዝግያው ዕለት በተካሄደው የወንዶች እግርኳስ ፍፃሜ ኦሮምያ ደቡብ ክልልን አንድ ለባዶ በመርታት አሸናፊ ኾኗል። |
በአጠቃላይ ኦሮምያ የውድድሩ አጠቃላይ አሸናፊ ሲሆን አማራ ሁለተኛ ትግራይ ሶስተኛ በመሆን ውድድራቸው አጠናቀዋል። |
በየሁለት ዓመቱ የሚካሄደው የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች የስፖርት ሻምፒዮና በርካታ ተተኪ ስፖርተኞች የሚፈሩበት መኾኑን አዘጋጆቹ ለዶይቸ ቬለ ገልፀዋል። |
ትናንት ይፋ የሆነዉ ፕሮጄክት ከሁለቱ ዞኖች ተፈናቅለዉ ለነበሩ ከ ሺሕ የሚበልጡ ነዋሪዎችን ይረዳል። |
ታድያ የወጣትነት ጊዜ ሲደርስ ለዚህ መሰረት የሆነውን የትምህርት ዘርፍ ለመከታተል ወይም ጨርሶ በሌላ መስክ ለመሰማራት እንወስናለን። |
ወደሚፈልጉት የሙያ ዘርፍ ለመግባት የተለያዩ ነገሮች ቁልፍ ሚና ይጫወታሉ። |
አንዳንዶች የበፊቱ ምኞታቸው አሁን ካለው ጋር ፍፁም ተቃራኒ ሆኖ ሲያገኙ ሌሎች ደግሞ በዚሁ የሙያ መስክ ገፍተው የስራውን ዓለም ይቀላቀላሉ። |
የ አመቷ መክሊት መርሻ ከሁለት ዓመት በፊት በማህበራዊ ሳይንስ ወይም ሶሲዮሎጂ በከፍተኛ ደረጃ ትምህርት አጠናቃለች። |
መክሊት ዛሬ ለሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር መፅሄቶች ለማስተዋወቂያ የሚሆኑ ፎቶዎች እያነሳች ትሸጣለች። |
ወጣቷ መሆን የምትፈልገውን ወይንም አቅጣጫዋን አስቀድማ ብታውቅም በወቅቱ በምርጫዋ ብዙዎች እንደማይረኩ ታውቅ ነበር። |
የስራ ቦታ ሆኖ ስለ ዕረፍት ወይም ሌላ ስራ ማለም ሌላው ያነጋገርነው በንቲ እጄታን ነው። |
ይሁንና በንቲ ዛሬ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ድርጅት እየሰራ አይደለም መስሪያ ቤት ቀይሯል። |
በዚህም ፍላጎት ላይ ተመርኩዟ ይህንን ዕውን ለማድረግ እየሰራች ትገኛለች። |
እነዚህ ነገሮች ምርጫዬ ትክክል እንደነበርና ነኝ ያልኩትን ለመሆኔ ማሳያ ሆነውኛል ትላለች ምስራቅ እዚህ እስክትደርስ የነበረውን ውጣ ውረድ እያስታወሰች። |
ወጣቶች በተመኙት የስራ መስክ ለመሰማራት ስለሚያደርጉት ትግል በዛሬው የወጣቶች ዓለም የቃኘነው ርዕስ ነው። |
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ ጥቅምት አምስት ቀን ዓም ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን። |
ቢስማርክ የጉባኤዉ መሐንዲስ ብዙ ጊዜ በታሪክ ለሚፈፀሙ በደሎች የገንዘብ ካሳ ይከፈላል። |
ዝክሩ መነሻ ጉባኤ ዉጤቱ ማጣቃሻ የዛሬ አስተጋብቶ መድረሻችን ነዉ ላፍታ አብራችሁኝ ቆዩ። |
አፄ ምኒሊክ የመሩት ኢትዮጵያዊ ሐገር ነፃነቱን ለማስከበር የከፈለዉ መስዋዕትነት፥ |
በኢጣሊያ ቅኝ ገዢዎች ላይ የተቀዳጃዉ ድል ለኢትዮጵያዊዉ ክብር አኩሪ ታሪክነቱ፥ |
ለድፍን ጥቁር ሕዝብ የነፃነት እኩልነቱ አብነት አለኝታነቱ በርግጥ የዘመን ሒደት ሊሽረዉ አይችልም። |
ትግሉ ፀረ ቅኝ አገዛዝ አላማ ግቡ ነፃነት እኩልነት መሆኑ አያነጋግርም። |
አክራ ዳሬ ሰላም ወይም ሌላ ከመሆን ይልቅ በርሊን መሆኑ ነዉ የዛሬዉ ዚቅ። |
ከሕዳር አስራ አምስት እስከ እስከ የካቲት አጋማሽ የዘለቀዉ ጉባኤ ከተሰየመበት አዳራሽ አጠገብ አንዲት የመታሰቢያ ሰሌዳ ቆማለች። |
ሰሌዳዉን ያቆመዉ የቶጎዉ ተወላጅ ቪክቶር ድሲድሶኑ የያኔዉን ታሪክ አፍሪቃዉን የመዘንጋት የለባቸዉም ባይ ነዉ። |
ዛሬ እዚያ ያለዉን ችግር ያኔ ከተፈፀመዉ ጋር ማገናኘት ሥለምሻ ነዉ። |
ይሕ ሰሌዳ በቅኝ አገዛዝ ዘመን የተፈፀመዉ በደል እንዳይረሳ ማስታወሻ እንዲሆን እፈልጋለሁ። |
ለዚሕም ነዉ ያኔ አፍሪቃ በተቀራመቱባት ሥፍራ መቆም አለበት ብዬ ያሰብኩት። |
ኢጣሊያ ከኦስትሪያ ሐንጋሪ እና ከጀርመን ጋር የጦር ቃል ኪዳን ስትፈራረም፥ |
በተለይ ፈረንሳይ የሊዮፖልድን እርምጃ ደግፋለች መባሉ በጣሙን የፖርቱጋልና የብሪታንያን ቁጣ ቀስቅሶ ነበር። |
ኮንጎ በሊዮፖልድ ዳግማዊ እጅ መዉደቋና በዚያ በኩል የሚደረገዉ የሸቀጥ ዝዉዉር መታገዱ ለቢስማርክና ለሌሎቹ አሳሳቢ ነበር። |
ሌሎች ሐያል መንግሥታትም ወደ ኮንጎ የመግባት መብታቸዉ መጠበቅ አለበት የሚል ነበር። |
የእርስበራሳቸዉ መፈራራት ምክንያት ከሁሉም በላይ አፍሪቃን የመቀራመቱ ፍላጎት መሠረት ሆኖ ቢስማርክ ያን ጉባኤ ጠሩ። |
ሐያሉ የአፍሪቃን ካርታ ጠረጴዛ ላይ አስቀምጠዉ አፍሪቃን ሲቀራመቱ ሴለር እንደሚሉት አንድም አፍሪቃዊ አልተወከለም ነበር። |
በግልፅ መታወቅ ያለበት አንድም አፍሪቃዊ በዚያ ጉባኤ እንዲገኝ አልተጋበዘም ነበር። |
ያኔ አይደለም ዛሬም የዚያን ዘመኑን ታሪክ የሚያስብ አፍሪቃዊ መሪ የለም ካለም አይታወቅም። |
ዉሉ ኢትዮጵያ የምፅዋን የመሳሰሉ ወደቦች ጉባኤዉ ሪታንያ እዉቅና የሰጠችበት ነዉ። |
የሐይል ሚዛንን አሰላለፍ እልፍ ሲልም የዘር ወገን ቅርበት በሚዘዉረዉ የፖለቲካ ጨዋታ ሐቅ እዉነት፥ |
የበርሊኑ ጉባኤ ልዩነት ድብልቅልቁ ወጥቶ አንደኛና ሁለተኛ በሚባሉት ጦርነቶች አለም እስክትነድ ድረስ የድፍን አፍሪቃ ሕዝብ በቅኝ ገዢዎች ሐይላት ተጨፍጭፏል። |
ዉይይት ላይ ከሚካአሉት አፍሪቃዉያን አንዱ ስቬን ሜካሪደስ እንደሚለዉ በቅኝ አገዛዝ ዘመን በአፍሪቃዉያን ላይ ለተፈፀመዉ በደል ካሳ የማይከፈልበት ምክንያት አይገባዉም። |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.