input
stringlengths
1
130k
ትላልቅ ኩባንያዎች የተዘጉ ለገንደቢ የመሳሰሉትን በተመለከተ የየራሳቸው ምክንያት አላቸው።
እነዚህ ኩባንያዎች ያሉባቸውን ችግሮች በዝርዝር መፈተሽ ማየት ሰፊ ውይይት እና መግባባት ላይ መድረስ ያስፈልጋል ብለዋል ዶ ር ይናገር።
ለመሆኑ የሀገሪቱ የማዕድን ዘርፍ ልማት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ከማጠናከር አንጻር ምን ፋይዳ ያለው ነው
ሰለሞን ሙጬ ያዘጋጀው የኢኮኖሚው ዓለም መሰናዷችን ለእነዚህ ጥያቄዎች ምላሾችን ይዟል።
ከስልጣን የተወገዱትና በስደት ሳዉዲ አረብያ የሚገኙት የቀድሞ የቱኒዝያ መሪ ዜን አብዲን ቤን አሊ ታመዉ ሆስፒታል መግባታቸዉ ተሰማ።
ከፍተኛ የሆነ ስቃይ ደርሶብናል አቶ አግባው ሰጠኝ ይዘት ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ እንዳሉት ግን የሟቾች ቁጥር እስከ ይደርሳል።
ለአንድ አመት ገደማ ጋብ ብሎ የነበረው ግጭት እና ኹከት ምግብ ቤቶች ሻይ ቤቶች እና ፋብሪካዎች ጭምር የጥቃት ሰለባ ሆነዋል።
ከረቡዕ እስከ አርብ ለዘለቀው ኹከት እና ለጠፋው የሰው ህይወት ተጠያቂው ማነው
ጠቅላይ ምኒስትሩ የሰጡት ማብራሪያ መንግሥታቸው አሊያም በመንግሥታቸው ውስጥ ያሉ ሹማምንት ኃላፊነት ስለመውሰዳቸው ያለው ነገር የለም።
ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ልሒቃን መቃቃር እየተነሳ ሕዝብ እና አገር የሚያምሰው ልዩነት እናትን ልጅ አሳጥቷል።
ልጅን አባት ነጥቋል በርካቶችን አንገት አስደፍቷል እንዲያም ሆኖ ልሒቃኑ በድርድር እና በውይይት መፍትሔ ለመሻት ተዘጋጅው እንደሁ የተሰማ ነገር የለም።
ይኸ የፖለቲካ እና የጸጥታ ቀውስ የበርካቶችን ሕይወት ከመቅጠፍ ባሻገር ማኅበራዊ እና ኤኮኖሚያዊ ዳፋ አስከትሏል።
ባለፈው እሁድ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መርሐቤቴ ወረዳ የገምሹ በየነ የግንባታ ኩባንያ ንብረት የሆኑ ተሽከርካሪዎች እና ቡልደዘሮች በእሳት ጋይተዋል።
አቶ አመንሲሳ ዳባ በግንባታ ኩባንያው ተቀጥረው ከአራት አመታት በላይ በመሐልሜዳ አካባቢ ሰርተዋል።
አቶ አመንሲሳ እንደሚሉት በዕለቱ እርሳቸው ከሚሰሩባቸው ማሽኖች በተጨማሪ ያከራይዋት የነበረች የግል ተሽከርካሪያቸው ጭምር ተቃጥሏል።
አቶ አመንሲሳ እንደሚሉት በተቃጠለው ቦታ ቢያንስ እስከ የሚደርሱ ሰራተኞች ነበሩ።
ከዕለተ እሁዱ ክስተት በኋላ አካባቢውን ለቀው ለመውጣት ተከልክለው እንደነበር አቶ አመንሲሳም እና አቶ እንዳልካቸው ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።
የኩባንያው ባለቤት አቶ ገምሹ በየነ ከ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት በቃጠሎው ጉዳት እንደደረሰበት ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል።
በመሐልሜዳ በተፈጸመው ጉዳይ ላይ የአማራ ክልል እስካሁን በይፋ ማብራሪያ አልሰጠም።
የኢትዮጵያ እና የአውሮጳ ህብረት የስደተኞች ጉዳይ ድርድር ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
በሙስሊም ሃገራት ተቃውሞና ውግዘት ባለፈው ሳምንት ቤንጋዚ ሊቢያ ውስጥ የአሜሪካ አምባሰደርና አሜሪካውያን ረዳቶቻቸው ከተገደሉ ወዲህ ያህል ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል።
ከዚህ አንፃር ዓለም አቀፉ የግጭትና የቀዉስ ተንታኝ ቡድን የህብረቱን ዉይይት እንዴት ይመለከተዋል
በአስተዳደሩ ይፋ የተደረገው ውሳኔ እውንነትም ያጠራጠራቸው አልጠፉም ቆይ ግን ፡ የምር ሞተርሳይክሎች ተከለከሉ
ብላ ትጠይቃለች ሙኒት መስፍን አበበ ያዳን ካኑማ ከሰኔ በኋላ ይከለከላሉ አሁን ግን እየተለማመዱት ነው ወይ እያሟሟቁ።
የሚል ምላሽ ሲሰጥ ዳዊት ፍቃዱ ደግሞ እንኳን ሞተር ቦይንግ አውሮፕላንም ተከልክሏል።
ሲሉ አስናቀ ሸዋአሳየ ደግሞ አረ ሞተር ባይክ አያስፈልግም ግሩም ሥራ ነው።
አሉ ሚኪራ ሞርካታም ሕይወትም ማትረፍ ነው በየቀኑ እየሞቱ አይደም እንዴ ሞተረኞቹ
ዘካሪያስ ኪሩብ ደግሞ እንዲህ አሉ ምንም ነገር ስንወስን ጥቅም እና ጉዳት አለው ዋናው ግን የቱ ነው አመዛኙ ሚለው ነው።
እውነት ነው በአግባቡ ሚሠሩ አሉ ግን ለጥቂቶች ተብሎ ሚሊየን ህዝብ በሞተር መሰቃየቱ ነው ሚሻለው
ሞተር ካለው ጥቅም ይልቅ ጉዳቱ በዝቶዋል በተለይም አደጋው ወጣት እየጨረሰ ነው ስለዚህም ውሳኔው ትክክል ነው።
የሞተር ባይስክል ከመጪው ሰኔ ቀን ዓም ጀምሮ በአዲስ አበባ ላይ መታገድን በአዎንታዊነት የደገፉት እንዳሉ ሁሉ የተቃወሙም አልጠፉም።
ውስን ወንጀለኛን መቆጣጠር ባለመቻል ብዙሃን ለፍቶ አዳሪን ማሸማቀቅ ተገቢ አይመስለኝም።
ማሙሽ አከለው በበኩላቸው እንዲህ ብለዋል ይሄ ነገር በጣም አደጋ አለው።
በትንሹ ከ ሺህ በላይ የሚሆኑ ሞተር ሳይክሎች ይሄንን ሥራዬ ብሎ የዕለት ጉርሱን የሚያገኝ እና ልጆቹንም የሚያስተምር አለ።
ሌላው ነገር ከቀበሌ ተበርዶ የገዛ አለ ሴቶች እህቶቻችን አረብ ሀገር ሠርተው የገዙ አሉ።
ቁድወቲ ሙሀመድ በበኩላቸው የማይመስል ወሬ ሌብነትን ለማጥፋት ሳይሆን ሌብነትን ማደራጀት መሆኑ መታወቅ አለበት።
ብር የቀን ገቢ አለኝ ይህ ገቢ ሲቀርብኝ ገብቼ የምተኛ ይመስልሀል
ይብላኝ ለሚያወሩት እነ ታከለ ብቻ ተውት ውስጡ ሌላ ዕቅድ አለ ጠርጥር ጠርጥር ጠርጥር አሁንም ጠርጥር።
መቅደስ ታደሰ በበኩላቸው በአግባቡ የሚተዳደሩበት ሞልተዋል ግን በምን ይለዩ ወዳጄ የሕጋዊዎቹንም ሞተር ተከራይተው እኮ ነው መውጫ መግቢያ የሚያሳጡን።
በትዊተር አስተያየታቸውን ካስነበቡት መካከል ደግሞ አጥናፍ ብርሃኔ ደግሞ በሞተረኛ ላክልኝ ሕይወት ያቀል ነበር።
ሲል በፍቃዱ ዘሃይሉ ደግሞ የአዲስ አበባ አስተዳደር ቀውሱን ከመጥፎ ወደ ክፉ እየለወጠው ይሆን
ሞተር ባይስልክን ማገዱ በርካታ ራሳቸውን በራሳቸው የሚያስተዳድሩት ሰዎችን ሥራአጥ ማድረግ ነው።
ይህ ደግሞ ምናልባት ለወንጀል እና ለተቃውሞዎች አስተዋፅኦ ሊኖረው ይችላል።
ካምፓላ ዩጋንዳ ውስጥ ሺህ ቦዳ ቦዳ የሚሏቸው የሞተር ሳይክሎች ትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጣሉ።
ሥራአጥ ለሚበዛባት አፍሪቃ የሥራ ዕድል ሆኖ ሳለ ክልከላው የአስተዳደሩ ደካማነት ነው።
በዚህ አመንክዮም የሚጎዳ እንቅስቃሴን ለመግታት ሁሉንም ነገር ማገድ ሊመጣ ነው ማለት ነው።
ኤሊያም መሠረት በፌስቡክ የሰጠው አስተያየት ደግሞ እንዲህ ይነበባል የታይላንድ ሞተረኞች
በታይላንድ ሞተረኞች እንዲህ ጎላ ተደርጎ የተፃፈ ልዩ የመለያ ቁጥር ይሰጣቸዋል።
ከዛ ውጪ በከተሞች ይህን መለያ ሳያደርግ ቢዝነስ መስራት ይከለከላል።
በሞተር የሚፈፀም ወንጀል ያስቸገራቸው ሌሎች ሀገራት ያስፈፀሙት ሌላው አማራጭ ደግሞ ሞተረኞች ሰው እንዳይጭኑ መከልከል ነው።
ያው በአንድ ሰው ብቻም ወንጀል ሊፈፀም ይችላል ይህ ግን ተደራጅተው ድርጊቱን የሚፈፅሙትን ለመቀነስ ያግዛል።
በሳምንቱ መጀመሪያ ያረፈው የ ዓመቱ ደራሲ በብዕር ስሙ ይጽፍ እንደነበር የገለፁት አስተያየት ሰጪዎች በዚሁ በማኅበራዊ መገናኛው ለቀብሩም ሲጠራሩ ታይቷል።
ስትል ፍሬው አበበ ደግሞ ደራሲ ሕሩይ ሚናስ አውግቸው ተረፈ ዜና ዕረፍት አሳዝኖኛል።
ነገርግን ሥራውን ጠልቶት እርግፍ አድርጎ በመተው ብሔራዊ ቲያትር አካባቢ ሜዳ ላይ የመጽሐፍ ችርቻሮ ንግድ ላይ መገኘቱ በወቅቱ ብዙዎቻችንን አስገርሞን ነበር፡፡
የማንበብ ፍላጎቴን ካሳደጉት ወዳጆቼ መካከል አውግቸው ተብሎ በብዕር ስም የሚጠራው ወዳጄ ነው።
አንድም ቀን በብር እጦት ማንበብ እንዳላቆም የረዳኝ መልካም ሰው ነው።
ያንገት ጌጡ ከምትለው የአጫጭር ልቦለዶች መድብል ውስጥ የተካተቱትን ያንገት ጌጡ የገና ስጦታ እና እቃ ቤት ጠባቂው ን አብዝቼ እወዳቸዋለሁ፡፡
ኦኦኦኦ ኢትዮጵያ ዛሬ አንድ የጥበብ ባለውለታዋን ሰው አጥታለች ።
ዮናስ መስፍን ወይ አዲስ አበባ የተሰኘውን መጽሐፉን የመጀመሪያ ደረጃ ተማሪ ሳለሁ አንብቤው ነበር።
እያስመዘገብኩ ነው የሚለው ድርሰቱም ወደ ራዲዮ ድራማ ተቀይሮ በግሩም አተዋወን በጋሽ ፍቃዱ ተክለማርያም ቀርቦ እንደነበር አስታውሳለሁ።
ጌዲኦ ጀባቲም ይች ሀገር ትልልቅ ሰዎቿን እየሸኘች ነው ማነው የነገ ሰው
ሌላው በዚህ ሳምንት የብዙዎች ጥያቄ የሆነው ደግሞ አቶ ለማ መገርሣ የት ገቡ
በአደባባይ ከታዩ ሰነበቱ በሚል ጥቂት የማይባሉ ወገኖች ፎቷቸውን በመለጠፍ አረ የትናቸው
አላዲን አላዊ ሲዲቂ በፌስቡክ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።
ስለ ድርጅቱ ፓርቲው አያገባንም እንድያገባንም አይፈልጉም የሳቸው ጉዳይ ግን ያሳስበናል።
ብለዋል ታሬ ቶክቻው ፀጋዬም ዜጎች የዚህ አይነት ጥያቄ ሲያነሱ መልስ መስጠት ተገቢ ነው ብዬ አምናለሁ።
በኢትዮጵያ ወላጅ አልባ የሆኑት ህፃናት ከመላው ህዝብ ቁጥር አምስት በመቶ ያህል ይሆናሉ።
ኢትዮጵያ የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጉዳይ ቄለም ወለጋ ዞን የዶምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ መሆናቸው የተገለጸ ተማሪዎች መታገታቸው እየተነገረ ነው።
ዩኒቨርሲቲው መረጃው እንደደረሰው እና ጉዳዩ ለሚመለከታቸው የፀጥታ እና የትምህርት ዘርፍ አካላት ማሳወቁን ለዶቼ ቬለ ገልጿል።
የሳይንስ እና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴርም ጉዳዩን እየተከታተልኩ ነው ብሏል።
ከታገቱት አብዛኞቹ ሴት ተማሪዎች ናቸው ታገቱ የተባለው የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቁጥር በውል የታወቀ አይመስልም።
ቁጥራቸውን በርከት ያደረገው ወገን ታግተዋል ከሚላቸው ተማሪዎች አብዛኛው ደግሞ ሴት ተማሪዎች መሆናቸውን ያመለክታል።
ጉዳዩን ለማጣራት ያነጋገርናቸው የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶክተር ለታ ተስፋዬ ድርጊቱ የተፈፀመው በዩኒቨርሲቲው አካባቢ ባለመሆኑ መረጃው እንደማንኛውም ወገን እንደደረሳቸው ነው የገለፁልን።
እሳቸው እንደሚሉት በዩኒቨርሲቲው በተፈጠረ አለመረጋጋት ምክንያት ወደ አዲስ አበባ ለመሄድ ጉዟቸውን በጋምቤላ መስመር ያደረጉ ተማሪዎች አሉ።
በዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማሩን ሂደት ያደናቀፈ የተደጋገመ ረብሻ ተከስቶ እንደነበር ባለፈው ሳምንትም ተመሳሳይ ችግር እንደነበርም የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ገልጸዋል።
ሆኖም ከተማሪዎቹ ጋር በመነጋገር ትምህርት ለመጀመር ከስምምነት መደረሱንም አመልክተዋል።
የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለእገታ ተዳርገዋል የሚለው መረጃ እንደደረሰው ያመለከተው እና ጉዳዩን በቅርበት እየተከታተለ እንደሚገኝ የሳይንስ እና የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
ፌስቡክን ለበጎ ፈቃድ አገልግሎት ያዋሉ ወጣቶች ፌስ ቡክን የመሳሰሉ ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሰዎችን በማቀራረብና ፈጣን መረጃ በመለዋወጥ ረገድ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ።
ኢትዮጵያ ዉስጥም ማሕበራዊ መገኛ ዘዴዎች የሚያስከትሉት ጠብና መለያየት እየተስፋፋ የመጣ ይመስላል ።
ወጣት ገላውዴዎስ ብሩክና ናኦል ጌታቸው በሃያዎቹ መጀመሪያ የሚገኙ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ኛ ዓመት ተማሪዎች ናቸው።
ወጣት ገላውዴዎስ ብሩክ የጋዜጠኝነትና የኮሚኒኬሽን ወጣት ናኦል ደግሞ የፈረንሳይኛ ሥነ ፅሁፍ ተማሪዎች ናቸው።
ወጣቶቹ በተለያዩ የትምህርት ክፍልና የትምህርት መስክ ላይ ቢሆኑም የሚጋሩት ተመሳሳይ ዓላማና ፍላጎት አላቸው።
እናም በዩኒቨርስቲዉ በሚከናወኑ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች ላይ መሳተፍ ያዘወትራሉ።
ወጣቶቹ በተገናኙ ቁጥር የሚወያዩባቸዉ እና የሚከነክናቸዉ በርካታ ችግሮች ነበሩ።
እናም አውጥተው አውርደው የወጣትነትና የተማሪነት አቅማቸው የሚፈቅደውን ለማድረግ ወሰኑ።
የዩኒቨርሲቲዉ የ ኛ ዓመት ተማሪ ከሆነዉ ጓደኛቸው ሙአዝ ጀማል ጋር በመሆንም በችግሩ ላይ ጥናት ለማድረግ ተስማሙ።
ጓደኛሞቹ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና በአንዳንድ የመንግስት ተቋማት መጠይቆችን በመበተን ባሳሰቧቸዉ መረጃዎች ላይም መለስተኛ ጥናት አደረጉ።
የዩንቨርሲቲ ተማሪ ሆኖ እያለ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪዎች ሆኖ እያለ ለምንድነው ወጣቱ በተለያዩ ልዩነቶች የሚጋጨዉ።
ከሌላ ዩኒቨርስቲ ነው የሚኮረጆው መመረቂያ ጽሑፍን ጨምሮ አሳይመንት ተማሪው አይሰራም።
እንደምታየው አብዛኛው ጊዜ ለዚህ ነገር ተጠቂ የሚሆኑት ተማሪዎች ናቸው።
በጥናቱ ውጤት መሰረትም በወጣቶች መካከል ተቀራርቦ መነጋገር እና መወያየት ለችግሩ መፍትሄ ይሆናል የሚል ሀሳብ ያዙ።
ይህንን ሃሳባቸዉንም በዩኒቨርሲቲዉ ለሚቀርቧቸዉ ጓደኞቻቸዉ እና ዓላማቸዉን ይደግፋሉ ላሏቸዉ ለዩኒቨርሲቲዉ ማህበረሰብ አባላት አቀረቡ።
በዉይይቱ ማብቂያ ስድስት ኪሎ ኢንቴሌክቿል ሶሳይቲ በሚል ስም የበጎ አድራጎት ክበብ መሰረቱ።
ወጣቶቹ እንሰራዋለን ላሉት የበጎ አድራጎት ስራ ድጋፍ ለማሰባሰብ በመጀመሪያ የመረጡትም የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን በተለይም ፌስቡክን ነበር።
በዚህም በርካታ ዓላማቸዉን የሚደግፉ ሰዎች ማፍራታቸዉን ወጣት ገላዉዲዮስ ይገልፃል።
የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም ያገኟቸዉን የዓላማ ተጋሪዎቻቸዉን በመያዝም የመጀመሪያ የበጎ አድራጎት ስራቸዉን ጀመሩት የ ተከታታይ ቀናት ዘመቻዎችን በማድረግ ነበር።
እነ ገላውዲዩስ ከአንድ ዓመት በፊት ሶስቱ ሆነዉ የመሰረቱት ክበብ አሁን በርካታ ደጋፊዎችና በየሁለት ሳምንቱ እየተገናኙ የሚመክሩ ቋሚ አባላት አሉት።
አባላቱ በዩኒቨርሲቲዉ በትምህርት ላይ ያሉና ገሚሶቹ ደግሞ ተመርቀዉ በስራ ላይ ተሰማርተዉ የሚገኙ ናቸዉ።
ቤዛዊት ከ ዓመት በፊት ነበር በሳይኮሎጂ የትምህርት ዘርፍ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪዋን የያዘችዉ።