input
stringlengths
1
130k
ከቻርልስ ቴይለር ጎን ሌሎች የቀድሞ የሀገር መሪዎችም ክስ ተመስርቶባቸዋል።
በሱዳን ፕሬዚደንት ኦማር ሀሰን ኧል በሺርም ላይ ከጥቂት ጊዜ በፊት የእስር ማዘዣ ተላልፎዋል።
እስከዛሬ ድረስ ፍትሕ እንዲከበር ሲጠይቁና ይህ ጥያቄአቸው መልስ ተነፍጎባቸው ለቆዩት የጦር ወንጀል ሰለባዎች ሁሉ ፍትሕ መገኘቱን ያመላከተ ርምጃ ነው።
ይህ ሁሉ ከባድ ወንጀል ከመፈፀም መቆጠብ አስፈላጊ መሆኑን የሚገልጽ በጣም ጠንካራ መልዕክት አስተላልፏል።
የሲየራ ልዮን ሕዝብ ብይኑን በደስታ ቢቀበለውም፡ ብዙዎች የቴይለር ደጋፊዎች በሚገኙባት በጎረቤት ላይቤርያ ብዙዎች ቴይለርን ጥፋተኛ አድርገው አይመለከቱም።
የቴይለር ቤተሰብ የቅርብ የሆኑት ሳንዶህ ጆንሰን የዴን ኻጉን ብይን የአሸናፊዎች እና የምዕራቡ ሴራ አድርገው ነው ያዩት።
ቶኒ ብሌር እና ጆርጅ ዳብልዩ ቡሽ ለራሳቸው ክሽፈት ሰበብ ነው ያደረጉዋቸው።
ጥሩ ሰው ናቸው እና ምዕራቡ ዓለም በዚህ ፖለቲካን መሰረት ላደረገው ብይን በኃላፊነት ይጠየቅበታል።
ሌላው ምሬት የተሰማቸው ጋዜጠኛው ቶም ካማራ በሲየራ ልዮን የጦር ወንጀል ሰለባ የሆኑትን ግለሰቦችን ችግር የሚረዱ ብዙ ላይቤሪያውያን አሉ።
እንደሚመስለኝ ዛሬ ለላይቤርያ ብቻ ሳይሆን ለመላ ምዕራብ አፍሪቃ ፍትሕ ወርዶዋል።
ብይኑ ማንም ከሕግ በላይ አለመሆኑንና ወንጀል የፈጸመ ሳይቀጣ እንደማያልፍ አሳይቶዋል።
በ ተባበረው ዓብዮታዊ ግንባር ዓማፅያን የጦር ወንጀል የአካል ተጎጂዎች ለሆኑት የስራ ዕድል የለም።
ብዙዎቹ ከልመና ወይም ከቤተሰባቸው ርዳታ ለማግኘት በተስፋ ከመጠባበቅ በስተቀር ሌላ አማራጭ አላገኙም።
የሰሞኑ ብይን ለብዙ ሰለባዎች እፎይ የሚያሰኝ ቢሆንም፡ ፍትሕ ገና አልሰፈነም።
ይህ የሚሆነው በሲየራ ልዮንና በላይቤርያ ጦርነቱ ትቶት ያለፈው ቁስል ሲድን ብቻ ይሆናል።
ችግሩ በሰላማዊ እና በጥንቃቄ ካልተያዘ አደገኛ ሊሆን ይችላል ሲልም አስጠንቅቆአል።
የብራስልሱ ወኪላችን ዓለም አቀፉ የግጭቶች አጥኒና መፍትሔ አፈላላጊ ተቋም የኢትዮጵያን ተወካይ አነጋግሮ ዘገባ ልኮልናል።
በዩኒቨርስ ሩቡ የማይታይ ቁስ አካል ነው ተብሎ የሚታሰብ ሲሆን እስካሁን ሊደረስበት የቻለው ብቻ ሲሆን የማይታየውን የኃይል ምንጭ ማወቅ አልታቻለም።
የዚህ ምርምር ውጤት በሰፊው ብሩኅ ተስፋ አስጨባጭ መሆኑም ተነግሯል።
በብዙ አገሮች የዕድሜ ባለጸጎች የሚሆኑ ሰዎች ቁጥር እጅግ እየጨመረ በመጣበት ወቅት መጃጀትን ለመታገል የተመራማሪዎቹ ውጤት ጠቀሜታ እንደሚኖረው ሳይታመንበት አልቀረም።
በመጃጀት የማስታወስ የማስተዋል የቋንቋና የሂሳብ ስሌት ችግሮች ሊከሠቱ ይችላሉ።
በመሆኑም እያንዳንዱ ሀገር በግዛቱ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የዱር እንስሳትና ዐራዊት እንዲሁም እጽዋት ኅልውና መንከባከብ ይጠበቅበታል።
በዓለም ዙሪያ በየዕለቱ ያህል የዱር እንስሳትና የእጽዋት ዓይነቶች ከገጸ ምድር በመጥፋት ላይ መሆናቸው ይነገራል።
አንድ ጤናማና አማካይ ክብደት ያለው ሰው ያለምግብ ምን ያህል ጊዜ መኖር ይችላል
የሮልድ ኦሌፍስኪ የተባሉት የ ሆርሞን ተመራማሪ እንዳሉት ከሆነ ከ ቀን አይበልጥም።
ለዚያውም ከውሃ ጋር ለኅልውና አስፈላጊ የሆኑ ቪታሚኖችን ማግኘት ከተቻለ ብቻ ነው።
አንድ ሰው ለረሃብ በሚደረግበት ወይም ራሱን በሚያስርብበት ጊዜ በመጀመሪያዎቹ ሳምንታት በየቀኑ አንድ ኪሎ ያህል ክብደት ይቀንሳል።
በረሃብ ላይ የሚገኝ አንድ ሰው አንድ ሳምንት ምግብ ሳያገኝ ከቆዬ በኋላ በቀጥታ በሰውነቱ ውስጥ የተጠራቀመው ቅባት የምግብ አገልግሎትነቱን ይሰጣል።
ያም ሆነ ይህ በረሃብ እስከመሞት የሚያደርሰው የፕሮቲን እጦት ነው።
ከመጠን በላይ ክብደት ያላቸው ሰዎች ያለምግብ ቀን ያህል በህይወት መቆየት ይቻላሉ።
በሰውነት የተጠራቀመ ቅባት እያንዳንዱ ኪሎ ሺ ያህል ኪሎ ካሎሪ ኃይል አለው።
ከትናንት በስቲያ ሞስኮ ውስጥ የነበው ሙቀት ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ እንደነበረና ይህም አዲስ ክብረ ክብረወሰን የያዘ መሆኑ ተመልክቷል።
ከ ዓመት በፊት የነበረውንና በአሁኑ ዘመን ያለውን በሽታ በምርምር ለማነጻጸርም ይረዳል ተብሎ ይታመናል።
የዖዚን የዘር መለያ አሻራና ዝምድናውን ከመጪው ዓመት ታኅሳስ ወር ማለቂያ በፊት መግለጽ እንደሚቻል ተመራማሪዎቹ ገልጸዋል።
በተበላሸ መሠረት ላይ ቆሞ የመታደስ ፈተና ኢሕአዴግ ውስጣዊም ይሁን ውጪያዊ ፈተና በገጠመው ቁጥር ተሐድሶ የማወጅ ልምድ አዳብሯል።
ከተሐድሶ ተነስቶ ጥልቅ ተሐድሶ የሚለው ላይ የደረሰው በዚህ መንገድ ነው።
አሁን ያለው ተሐድሶ ከቀድሞዎቹ ለየት የሚለው ከጥገናዊ ለውጥ ይልቅ ሥር ነቀል ለውጥ ለማምጣት ፈቃደኛ ስለሚመስል ነው።
ይሁን እንጂ ሥሩ ላይ ቆሞ ሥሩን መንቀል ቀላል ነገር እንዳልሆነ አሁን አሁን እየታየ ያለው ሁኔታ እያስመሰከረ ይመስላል።
በአሁኑ ወቅት የተለያዩ ተቋማትን እና ሕግጋትን ለማደስ ደፋ ቀናው ተጀምሯል።
ተሐድሶውን ለማካሔድ የአመራር አካላቱ ይሁንታ ቢኖርም የነባሩ ስርዓት ሰበቃ ግን እንቅፋት ሆኖ ቆሟል።
እነዚህ አማካሪ ቡድኖች እንዲያጠኑ በተወሰነላቸው ዘርፍ የተስተዋሉ ችግሮችን ነቅሰውና የተነሱ ቅሬታዎችን በማጥናት የመፍትሔ ሐሳቦችን ይጠቁማሉ።
በዚህ ሒደት ውስጥ ከተስተዋሉት ችግሮች ዋነኛው የችግሮቹን መንስዔ እንደመነሻ አድርጎ ለማሻሻል መሞከር ነው።
እንደሚታወቀው ድኅረ ምርጫ አፋኝ አዋጆች እና አፋኝ አተገባበሮች የተስተዋሉበት ነበር።
ከነዚህ አፋኝ አዋጆች ውስጥ የፀረ ሽብርተኝነቱ ዐዋጅ እና የሲቪል ማኅበራቱ ዐዋጅ ተጠቃሽ ናቸው።
የአማካሪ ቡድኖቹ በፍጥነት ጥናት ሠርተውባቸው ለሕዝባዊ ውይይት በቅድሚያ የበቁትም እነዚህ ሁለቱ ናቸው።
አጥኚዎቹ ለሕገ መንግሥታዊ መብቶች እና ዓለምዐቀፍ ድንጋጌዎች ቅድሚያ ሰጥተው የመፍትሔ ሐሳቦችን ለማመላከት የሞከሩ ቢሆንም ያለፈው ሁኔታ እየፈተናቸው ይገኛል።
እንደምሳሌ ለመጥቀስ ያህል የሲቪል ማኅበራት የገቢ ምንጭ ከውጪ በመቶ ከአገር ውስጥ ደግሞ በመቶ መሆኑ ዋነኛው የሲቪል ማኅበራት ገዳይ ነው።
በተበላሸ መሠረት ላይ ሆኖ የተሻለ ስርዓት መገንባት በጣም አስቸጋሪ ነው።
የችግሩ ፈጣሪ የሆነው አስተሳሰብ መፍትሔውን ማምጣት አይቻልም የሚለው አባባል ከኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ይዛመዳል።
የማሻሻያ የተሐድሶ ሒደቱ ማነፃፀሪያ መሥፈርቱ የቀድሞው አፋኝ ሁኔታ ከሆነ ምናልባትም ዘላቂ ለውጥ ማምጣት ላይሳካ ይችላል።
በፍቃዱ ዘ ኃይሉ በዚህ አምድ የቀረበው አስተያየት የጸሀፊው እንጂ የ ን አቋም አያንጸባርቅም።
ጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪ ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የገና በዓል አከባበር በጀርመን ፍራንክፈርት መግቢያ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
የሩዋንዳ ዓማፂ መሪዎች በጀርመን ተበየነባቸው በጀርመን የሽቱትጋርት ፍርድ ቤት የሩዋንዳ ዜግነት ባላቸው ሁለት የዓማፂ መሪዎች ላይ የእስራት ብይን አስተላልፏል።
የዐርብ ጥቅምት ቀን ዓ ም ዜና መጽሄት ራድዮ ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን።
አፍሪቃ ለፅንፈኝነት የድህነት ሚና ከሃይማኖት ይልቅ ድህነት አፍሪቃ ዉስጥ ወጣቶችን ወደ ጽንፈኝነት እንዲያጋድሉ እያደረገ እንደሚገኝ ተጠቆመ።
ይህን ያመለከተዉ አዲሱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጥናት ዕድሎች ለጠበቡባቸዉ ወጣቶች መፍትሄ ካልተፈለገ ችግሩ ይበልጥ እየተባባሰ እንደሚሄድም አስጠንቅቋል።
ከሃይማኖት ይልቅ ድህነት በፅንፈኛ ድርጅቶች ለመሳብ ሚና አለዉ ካዲጃ ሃዋጃ ጋምቦ ለረዥም ዓመታት አንድ ጥያቄ በሃሳቧ ሲመላለስ ከርሟል።
ጥያቄውም ለመሆኑ ሙስሊም ወጣቶችን ወደፅንፈኛ ሙስሊምነት የሚስባቸዉ በዚህ አማካኝነትም እንደቦኮ ሃራም ወዳሉ ጂሃዲስት ድርጅቶች የሚከታቸዉ ምንድነዉ የሚል ነዉ።
ናይጀሪያዊቱ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች እንደምትለዉ ብዙዎቹ የናይጀሪያ ወጣቶች ተስፋ መቁረጥ ይታይባቸዋል።
በዚህ ምክንያትም ካሉበት ችግር የሚያወጣቸዉ አማራጭ መንገድ እንደሚፈልጉ ትናገራለች።
አንዳንድ ሰዎች በራሳቸዉ ተቋማት ላይ ባደረባቸዉ ተስፋ መቁረጥ ምክንያት የተሻለ ኑሮ ለመኖር ወደፊት መጓዝ ይፈልጋሉ።
ወደዚያ ገብተዉ አክራሪ ለመሆንም የሚያስፈልጋቸዉ አንድ ርምጃ ብቻ ነዉ።
ጋምቦ ሙስሊም ስትሆን ማዕከላዊ ናይጀሪያ ዉስጥ የምትገኘዉ የጆስ ተወላጅ ናት።
ጆስ ባለፉት ዓመታት የቦኮ ሃራም ታጣቂዎች የሚያደርሱትን የከፉ ጥቃቶች አስተናግዳለች።
ከጎርጎሪዮሳዊዉ ዓ ም አንስቶም በፅንፈኞቹ ጥቃት ሺህ ሰዎች አልቀዋል።
በጥቅሉም ከሰሜን ናይጀሪያ ሚሊየን ዜጎች የቀደሙ አባት እናቶቻቸዉ ለዘመናት ከኖሩበት አካባቢ በዚሁ ምክንያት ለመፈናቀል ተገደዋል።
ካዲጃ ሃዋጃ ጋምቦ ሙስሊሞች ሆነዉ በቦኮ ሃራም ስብከት ወደአክራሪነት የተለወጡ በዕድሜያቸዉ ትናንሽ የሆኑ ልጆች በተደጋጋሚ የሚፈፀሙት የአጥፍቶ መጥፋት ጥቃቶች ይዘገንኗታል።
ናይጀሪያ አፍሪቃ ዉስጥ ከሚገኙ እና ከፅንፈኛ ሙስሊሞች ጋር ግብግብ ከገጠሙ ሃገራት አንዷ ናት።
ቦኮሃራም በሰሜን ናይጀሪያ ብቻ ሳይወሰን አጎራባች ሃገራትንም እያመሰ ነዉ።
በምሥራቅ አፍሪቃም በሶማሊያ ስልጣን ለመጨበጥ አክራሪዉ አሸባብ ለዓመታት ውጊያዉን ቀጥሏል።
ማሊ ዉስጥ ከሚንቀሳቀሱት መካከል ደግሞ ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት ያለዉ ፅንፈኛ ቡድን ይገኛል።
የተመድ እንደሚለዉ ከጎርጎሪዮሳዊዉ እስከ ባሉት ዓመት ሺህ የሚሆን ሕዝብ የአክራሪዎች ጥቃት ሰለባ ሆኗል።
አፍሪቃ ዉስጥ ወጣቶች ወደፅንፈኛ ቡድን በብዛት የሚሳቡትም በሃይማኖቱ አስተምህሮ ሳይሆን በድህነት እና አማራጭ ዕድል በማጣት መሆኑንም አመልክቷል።
ወደፅንፈኝነት ጉዞ ለተሰኘዉ የተባበሩት መንግሥታት የልማት ድርጅት ላካሄደዉ ጥናት አፍሪቃ ዉስጥ ቀደም ሲል የፅንፈኛ ቡድኖች አባላት የነበሩ ወጣቶች ተጠይቀዋል።
ገፅ ያለዉን ጥናት ያነበበችዉ ካዲጃ ሃዋጃ ጋምቦ ከጸሐፊዎቹ ሃሳብ ጋር ትስማማለች።
እሷ እንደምትለዉም የሃይማኖቱን እዉነተኛ አስተምህሮ የሚያዉቅ እንደ ቦኮ ሃራም ያሉ ፅንፈኛ ድርጅቶች የሚሉት ፍፁም ተቃራኒ መሆኑን መረዳት አይከብደዉም።
የእስልምና ትምህርት ማግኘት ያልቻሉ ሰዎች በአብዛኛዉ ደጋፊ እና ሰለባዎች ሲሆኑ የመመልመልና የእነዚህ አሸባሪ ድርጅቶች አባል የመሆን ዕድላቸዉም የሰፋ ነዉ።
ከተጠየቁት በመቶ የሚሆኑት ስለእስልምና ሃይማኖት ያላቸዉ ዕውቀት ትንሽ ነዉ ወይም ደግሞ ምንም አያውቁም።
ለዚህም አንዱ ምሳሌ ከአጎራባች ሃገራት ሳይቀር ተዋጊዎችን እየመለመለ በሶማሊያዉ የእርስ በርስ ጦርነት የሚያሰልፈዉ አሸባብ ነዉ።
አላማቸዉ በአፍሪቃዉ ቀንድ እስላማዊ መንግሥት የማቋቋምና በመላዉ ዓለም ቅዱስ በሚሉት ጦርነት መሳተፍ ነዉ።
እናም እዚያ ከሄዱ ጥሩ እንደሚከፈላቸዉ እና ቤተሰቦቻቸዉን መርዳት እንደሚችሉ ያስባሉ።
ይህም ሲታይ ወጣቶቹ ወደፅንፈኛ ቡድኖች የሚገቡበት መሠረታዊ ምክንያት ይበልጡን ኤኮኖሚያዊ መሆኑ ይገለጻል።
ሳልማ ሂሚድ ወጣቶቹ እንዲህ ባሉት ፅንፈኛ ቡድኖች እንዳይጠመዱ የምክር አገልግሎት የሚያገኙባቸዉ ተቋማትን በመላዉ አፍሪቃ ማቋቋም አንዱ አማራጭ እንደሆነም ይመክራሉ።
የአፍሪቃ ዳይሬክተር አብዱላዬ ማር ዲዬ ጥናቱን ለአፍሪቃ መንግሥታት የማንቂያ ደወል ነዉ ብለዉታል።
ዘረመሉ የተለወጠ ጥጥ እንዲመረት ፈቃድ ሊሰጥ ይችላል አውዲዮውን ያዳምጡ።
በቁጥጥር ስር ከዋሉት መካከከል አራቱ በአፖፖ ቀበሌ ሲሆን ስምንቱ ደግሞ በማምቡክ እንደሆነም ተነግረዋል፡፡
በአሁኑ ጊዜ የአካባቢውን የጸጥታ ችግር በመቆጣጠር የክልልና ፌደራል ፖሊሶች ከነዋሪዎች ጋር የደረሱ ሰብሎች በመሰብሰብ ላይ እንደሚገኙ ተናግሯል፡፡
በግዲያ ወንጀል ተሳትፈዋል ተብሎ የተጠረጠሩ በወረዳው ከተማ ማምቡክ ዙሪያና አፖፖ በተባለ ስፍራ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸዉን ገልጸዋል፡፡
በአሁኑ ጊዜ የክልሉ ፖሊስ እና መከላከያ ሰራዊት ከህብሰረተሰቡ ጋር በመሆን የደረሱ ሰብሎችን በመሰብሰብ ላይ እንደሚገኙም ኮሚሽነሩ አብራርተዋል፡፡
እነዚህ የሚፈለጉ ተጠርጠራዎች የታጠቁና ወደ ጫካ የገቡ በመሆናቸው በቀላሉ ለመቆጣጠር አልተቻለም ብለዋል፡፡
በወረዳው በተፈጸመው ግዲያ ምክንያት በህብረሰተቡ ዘንድ ያለውን አለመረጋጋት ለመፍታት የሚያስችል ከሀይማኖት አባቶች ሀገር ሽማግሌዎችና ወጣቶች ጋር ውይይት እንደሚደረግም ገልጸዋል፡፡
ዓለም የጀርመን ጦር ከቱርክ መዉጣት ቱርኮች የስደተኞች ጉዳይ ዉልን ለመሠረዝ ዝተዉም ነበር።
የጀርመን ጦር ከቱርክ መዉጣት አሸባሪዎችን ለመወጋት ቱርክ ዉስጥ የሠፈረዉ የጀርመን ጦር ከቱርክ እንዲወጣ የሁለቱ ሐገራት ባለሥልጣናት ወሰኑ።
የጀርመን አጠቃላይ ምርጫ ውጤት ለመራኂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ትምህርት ሰጥቶ ነው ያለፈው።
ከመቶ ድምጽ በማግኘት ፓርቲያቸው ክርስቲያን ዲሞክራቲክ ኅብረት እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር በ ከነበረው ውጤት ዐሥር በመቶ የመራጭ ድምጽ አጥቷል።
እናም ፓርቲያቸው አዲስ በሚመሰረተው ምክር ቤት ውስጥ አምስት ሳይሆን ስድስት ፓርቲዎች ይጠብቋቸዋል።
መጤ ጠሉ አማራጭ ለጀርመን ፓርቲም በምክር ቤቱ ሦስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ጠንካራ ተፎካካሪ በመኾን ራስ ምታት መፍጠሩ አይቀርም።
ይኽ ሁሉ ተደማምሮ ለመራኂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ከፍ ተኛ ተግዳሮት መሆኑ አይቀርም።
ከምንም በላይ ግን ከዛሬው ምሽት የምርጫ ውጤት በኋላ አንድ ነገር ጎልቶ መውጣቱ አይቀርም።