input
stringlengths
1
130k
የኬንያ ጦር የአሸባብ የጦር ሰፈር ያላቸውን አካባቢዎች በተዋጊ የጦር አውሮፕላኖች ለሁለት ተከታታይ ቀናት መደብደቡን አሶሼትድ ፕሬስ የዜና ወኪል ዘግቧል።
በኢትዮጵያ የሰላምና የልማት ዓለም ዓቀፍ ተቋም የምሥራቅ አፍሪቃ ጉዳዮች የፖለቲካ ተንታኝ አቶ አቤል አባተ ጥቃት ተፈጽሞብን ዝም አላልንም።
በጋሪሳ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አራት የአሸባብ ታጣቂዎች ሰዎችን ሲገድሉ ከጸጥታ ሃይሎች ይልቅ ጋዜጠኞች ቀድመው በቦታው መድረስ ችለዋል ተብሏል።
ከአራቱ ታጣቂዎች መካከል አንደኛው የኬንያ ማንዴራ ግዛት ባለስልጣን ልጅ እና በናይሮቢ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪ ነበር።
ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጥቃቱ በተፈጸመ ማግስት ጥቃቱን እንዳይደርስ ባለመከላከላቸዉ ተጠያቂ ያደረጉት ባለስልጣን ባይኖርም ተጨማሪ የጸጥታ ሃይል ያስፈልገናል ሲሉ ተደምጠዋል።
አምስቱ ተመርማሪዎች ለጥቃቱ ፈጻሚዎች የጦር መሳሪያ ሳያቀብሉ አይቀርም በሚል ጥርጣሬ መያዛቸውን አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ የዜና ወኪል ዘግቧል።
ማብቂያ ያጣው የአፍሪቃ መሪዎች የስልጣን ጥም ሮበርት ሙጋቤ ዚምባዌ ሮበርት ሙጋቤ በ ዓመታቸው ከአፍሪቃ በእድሜ የገፉት መሪ ናቸው።
እኢአ በ ዓም የዝምባዌ ፕሬዚዳንት ሆነው ሲመረጡ ትልቅ ተስፋ ተጥሎባቸው ነበር።
ይሁንና በሀገሪቷ ከፍተኛው የፋይናንስ እና የምግብ እጦት ቀውስ ተከሰተ።
ባለፈው ዓመት ሙጋቤ የአንድ መሪ የስልጣን ዘመን ለአምስት ዓመታት ቢበዛ ሁለት ጊዜ እንዲመረጥ ገደብ ጣሉ።
ማብቂያ ያጣው የአፍሪቃ መሪዎች የስልጣን ጥም ቴዎድሮ ኦቢያንግ ኤኻቶሪያል ጊኒ እንደ ኦቢያንግ እስካሁን አፍሪቃ ውስጥ ለረዥም ዓመታት የመራ መሪ የለም።
እኢአ ዓም ነበር የዛሬው ዓመት አዛውንት በነዳጅ ዘይት ሀብታም የሆነችውን የኤኻቶሪያል ጊኒ ስልጣን የተቆናጠጡት።
ሥልጣን ከያዙ ከ ዓመታት በኋላም ህዝቡ በነፃ ምርጫ ለፕሬዚዳንትነት መረጣቸው።
በዚህም ሕግ መሰረት ለአንድ መሪ ሁለት ባለ ዓመት የስልጣን ዘመን ብቻ ይፈቅዳል።
ከዚህም ሌላ የአንድ መሪ እድሜን በፊት ከነበረበት ወደ ዓመት ከፍ አድርጓል።
ማብቂያ ያጣው የአፍሪቃ መሪዎች የስልጣን ጥም ሆዜ ኤድዋርዶ ዶስ ሳንቶሽ አንጎላ የአንጎላው መሪ በእድሜ ከኦቢያንግ ሁለት ወር ያንሳሉ።
ለመጀመሪያ ጊዜ ህገ መንግሥቱ ተገግባራዊ ከሆነ በኋላ የተመረጡት ግን ገና እኢአ በ ዓ ም ነው።
በ ሩ ህገ መንግሥት መሰረት አብዛኛውን ድምፅ ያገኘው የፓሪቲ ሊቀመንበር የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ይሆናል።
የአንጎላ ጠንካራ ፓርቲ አሁንም የዶስ ሳንቶሽ ፓርቲ ስለሆነ የ ዓመቱ መሪ አሁንም ለተወሰኑ ዓመታት ስልጣን ላይ የመቆየት እድል አላቸው።
ማብቂያ ያጣው የአፍሪቃ መሪዎች የስልጣን ጥም ዮዌሪ ሙሴቬኒ ዩጋንዳ እኢአ በ ሙሴቬኒ አምባገነን የሚሉትን የአቦቴን ስርዓት ገርስሰው ስልጣን ያዙ።
በ ዎቹ መጨረሻ የቀድሞው የጦር ባልደረባቸውን ሂሰኔ ሀብሬን አስወግደው በ የቻድ ፕሬዚዳንት ሆኑ።
በ እና በ ዓም እሳቸውን ከስልጣን ለማውረድ የተደረጉ የአማፂያን ሙከራ አክሽፈዋል።
ማብቂያ ያጣው የአፍሪቃ መሪዎች የስልጣን ጥም ፓውል ቢያ ካሜሮን እኢአ ከ ዓም አንስቶ ፓውል ቢያ ምዕራብ አፍሪቃዊቷን ሀገር ካሜሮንን ይመራሉ።
በህገ መንግሥቱ መሰረት ከ ዓ ም ጀምሮ ዳግም ለምርጫ መቅረብ አይችሉም ነበር።
ማብቂያ ያጣው የአፍሪቃ መሪዎች የስልጣን ጥም ጆሴብ ካቢላ ኮንጎ ዶሞክራቲክ ሪፖብሊክ ካቢላ ከሌሎች አቻቸው ጋር ሲነፃፀሩ ወጣት ሊባሉ ይችላሉ።
የ ዓመቱ መሪ ስልጣን የጨበጡት እኢአ በ ዓ ም ሲሆን ይህም አባታቸውን ተክተው ነው።
አባታቸው ሎራ ዲሴሬ ካቢላ በአንድ አንጋቻቸው ሲገደሉ ልጃቸው ጊዜያዊ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።
በሌላ በኩል የፕሬዚዳንቱን የስልጣን ጊዜ ለ ዓመታት በሁለት ጊዜ ምርጫ እንዲገደብ እና የሕገ መንግሥት እንዲለወጥ ጠይቀዋል።
ማብቂያ ያጣው የአፍሪቃ መሪዎች የስልጣን ጥም ዴኒስ ሳሶ ንጉሶ ኮንጎ ግትር አቋም አላቸው።
እኢአ ዓም ስልጣን የያዙት ንጉሶ በ በነፃው ምርጫ ተሸንፈዋል።
ከዛም ለ ዓመታት ውጭ ሀገር ከቆዩ በኋላ ተመልሰው አገራቸው በመግባት በኃይል ስልጣኑን ተረክበዋል።
የ ቱ ህገ መንግሥት የአንድ መሪን የእድሜ ገደብ ቢበዛ ዓመት ላይ ይደነግጋል።
በዚህ መሰረት የ ዓመቱ ንጉሶ በ ቱ ምርጫ መሳተፍ አይችሉም።
ማብቂያ ያጣው የአፍሪቃ መሪዎች የስልጣን ጥም ብሌዝ ኮምፓኦሬ ይበቃል።
የ ዓመቱ ኮምፖኦሬ እኢአ በ ዓ ም ነው በመፈንቅለ መንግሥት ስልጣን ለመጀመሪያ ጊዜ የያዙት።
ከ ዓመታት በኋላ በሀገሪቱ የመጀመሪያው ምርጫ ተካሄደ ከዛን ጊዜ አንስቶ ኮምፓኦሬ ሁሌም ምርጫ እንዳሸነፉ ነው።
በ ዓም ህገ መንግሥቱን ቀይረውም ሁለት ጊዜ የስልጣን ጊዜያቸውን አራዘሙ።
ማብቂያ ያጣው የአፍሪቃ መሪዎች የስልጣን ጥም ምዋቲ ሳልሳዊ ስዋዚላንድ ንጉሱ ያለ ምንም ህገ መንግሥት ለውጥ ነው የመሩት።
ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ያለ ምንም የዲሞክራሲ መመሪያ ሀገሪቷን እየመሩ ይገኛሉ።
በሌጎስ የውሃ ዳርቻ በርብራብ እንጨት ላይ ነው ሰፈሩ የተገነባው ።
ትምህርት ድህነትን ለመዋጋት እንድ ጠንካራ መሳሪያ ተድርጎ ይታያል ።
ድህነት የተስፋፋበት የማኮኮ ሰፈር ልጆች ግን ትምህርት የማግኘት እድል የላቸውም ።
የአፍሪቃ ትኩረት የመገናኛ ብዙኃን ሽልማት ጥቃት በፖሊስ ሌጎስ ውስጥ አንድ የሞተርሳይክል ታክሲ ነጂ በአደባባይ ይቅርታ ይጠይቃል ።
እጎአ ዓም የሌጎስ የከተማ አስተዳድር የሞተርሳይክል ታክሲዎች አውራ ጎዳና ላይ እንዳያሽከረክሩ ከልክሏል ።
ይህንንም ትዕዛዝ ፖሊስ በኃይል ርምጃ ተግባራዊ ለማድረግ ሲጥር ይታያል ።
የአፍሪቃ ትኩረት የመገናኛ ብዙኃን ሽልማት የመዘገብ መብት የሶማሊያ ጋዜጠኞች ባልደረቦቻቸው መታሰራቸውን እና መገደላቸውን በመቃወም ሰልፍ ወጥተዋል።
የዚህ የተቃውሞ ሰልፍ ዋና ምክንያት የአንድ ጋዜጠኛ መታሰር ነበር ።
ጋዜጠኛው የታሰረው የመንግስት ወታደሮች ደፈሩኝ ላለች አንዲት ሴት ቃለ መጠይቅ በማድረጉ ነበር ።
በዚህ የተነሳም ሶማሊያ ከዓለም ለጋዜጠኞች አደገኛ ከሚባሉት አገሮች አንዷ ናት።
የአፍሪቃ ትኩረት የመገናኛ ብዙኃን ሽልማት የወሲብ ጥቃት ኒኪዌ ማሳንጎ በ አመታቸው ነበር ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ የወሲብ ጥቃት የደረሰባቸው ።
በጭስ አደንዝዞኝ መሆን አለበት ድብን ያለ እንቅልፍ ወስዶኝ ነበር።
ማንነቱን እንዳላውቅ አይንሽን ጨፍኚ ይል ነበር ሲሉ ይገልፃሉ ማሳንጎ ።
የአፍሪቃ ትኩረት የመገናኛ ብዙኃን ሽልማት ናፍቆት እኚህ ደቡብ አፍሪቃዊ ከ ዓመታት በላይ ወህኒ ቤት ቆይተዋል ።
ፊታቸው ላይ ያለው እያንዳንዱ ንቅሳት የአንድ ቡድን አባል መሆናቸውን እና ያላቸውን ደረጃ የሚያሳይ ነው።
ማንም ሰው ምንም ዓይነት የኑሮ ደረጃ ይኑረው ውበት እንዳለው ጉርድ ፎቶዋቸው ያመላክታል ።
የአፍሪቃ ትኩረት የመገናኛ ብዙኃን ሽልማት ጤናማ ልጅ ዛይቱኒ በደስታ ጨቅላዋን ታቅፋለች ።
ዛይቱኒ ሆስፒታል እስክታገኝ ከምትኖርበት ቤት ጥቂት ሜትር ብቻ ነበር መሄድ የነበረባት ።
ይህ ትንሽ ሆስፒታል ዲፍ በሚባል መንደር በኬንያ እና ሶማሊያ ድንበር ላይ ይገኛል ።
የአፍሪቃ ትኩረት የመገናኛ ብዙኃን ሽልማት የህዝብ የቁጣ እርምጃ አንድ ሰውዬ በደቡብ አፍሪቃ ኬፕታውን በአደባባይ መንገድ ላይ በገመድ ታስሮ ይጎተታል ።
የአፍሪቃ ትኩረት የመገናኛ ብዙኃን ሽልማት ማፈናቀል እኚህ እናት ከ ልጆቻቸው ጋ መንገድ ላይ ያለቅሳሉ ።
እሳቸው እና ቤተሰባቸው ከሚኖሩበት የቻድ መዲና ንጃሜና በጉልበት ተባረዋል ።
መኖሪያ ቤታቸው የሚገኝበት ቦታ ላይ ዘመናዊ ሆቴል ይሰራል ተብሏል ።
ለዚህ ሆቴል ሥራ ሲባል ከ ሰዎች በላይ ከመኖሪያ ቤታቸው ተፈናቅለዋል ።
የአፍሪቃ ትኩረት የመገናኛ ብዙኃን ሽልማት የድብደባ ቅጣት የኬንያ ሰላም አስከባሪዎች ቦኒፌስ ዋንጊ የተባለውን የመብት ተሟጋች ተሸክመው ይወስዳሉ ።
ይህ የሆነውም የሰራተኛ ማህበር አባልን ከሃዲ ሲል በመሳደቡ ነው ።
በደሉ ሀሳቡን በነፃ የመግለፅ ሰብዓዊ መብቱን ተጠቅሞ በመናገሩ ነው ።
በኬፕታውን ዙሪያ በሚገኙ ጎስቋላ ሰፈሮች የሚኖሩ ሰዎች መፀዳጃ ክፍል ማግኘት ጭራሽ የማይታሰብ ነው ።
የከተማው መፀዳጃ ቤቶች በሙሉ ከመጠን በላይ የሞሉና የቆሸሹ ናቸው ።
ሰዎች ባለው ከፍተኛ ወንጀል ሳቢያ ከቤታቸው ወጥተው መፀዳጃ ቤት ከመሄድ ይልቅ ቤታቸው ውስጥ በፖፖ መፀዳዳቱን ይመርጣሉ።
ባላደራስ ዛሬ ከባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አደረገ
ኤኮኖሚ ማይክሮ ክሬዲት በኢትዮጵያ በዓለም ላይ ከአንዲት ዶላር ባነሰች የዕለት ገቢ ኑሮውን የሚገፋው ድሃ ሕዝብ ዛሬ ከሚሊያርድ ይበልጣል።
የኦክስፋም ግብረ ሰናይ ድርጅት ዓለምአቀፍ አማካሪ ሊንዳ ማዮክስ ዛሬ ከለንደን በስልክ እንደገለጹልኝ ከሆነ በጉባዔው ላይ ያንያህል የረባ ዕርምጃ ለማድረግ አልተቻለም።
ግን ለሴቶች በኤኮኖሚ መጠናከር የሚያመች ይህ ነው የሚባል ራዕይ እስካሁን ገሀድ አልሆነም።
ሁሉም ነገር መሠረታዊ ፍላጎቶችን በማሟላቱን ምርትን በመሸጡ የተወሰነ ነው።
ኩባንያዎቹ በአውሮጳ ገበያ የሚሸጡት የነዳጅ ዘይት ከ በመቶ በላይ የድኝ ሰልፈር ይዘት እንዲኖረው አይፈቀድላቸውም።
የምዕራብ አፍሪቃ አገራት የነዳጅ ዘይት ከውጭ አገራት ሲሸምቱ ያስቀመጡት መሥፈርት ዜጎቻቸውን ለውስብስብ ሕመሞች የሚዳርግ እንደሆነ ባለሙያዎች ይናገራሉ።
እንዲህ ዝቅተኛ የጥራት ደረጃ ያለው የነዳጅ ዘይት ሲሸምቱ ከከረሙ የአፍሪቃ አገሮች መካከል ጋና እና ናይጄሪያ ቁርጥ ውሳኔ አሳልፈዋል።
እንደ አይቮሪ ኮስት ቤኒን ቶጎ አሊያም ማሊን የመሳሰሉ ሌሎች የምዕራብ አፍሪቃ አገሮችም ይኸንኑ ይከተላሉ ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
ይኸኛው ግን በአውሮጳ አሊያም በአሜሪካ ከተቀመጠው የጥራት ደረጃ አኳያ አምስት እጥፍ ብልጫ ያለው ነው።
ነገር ግን ቀድሞ ከነበረው እጥፍ የሚቀንስ በመሆኑ ደስተኞች ነን።
ምን አልባት የጋና እና የናይጄሪያን ተምሳሌታዊ እርምጃ ሌሎች አገሮች ይከተሉ ይሆናል።
ፐብሊክ አይ የተባለው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት በስምንት የአፍሪቃ አገሮች የሚሸጠውን ነዳጅ ዘይት ለሦስት ዓመታት ባደረገው ምርመራ ፈትሿል።
ድርጅቱ በናሙና ከፈተሸው የነዳጅ ዘይት ውስጥ ከሁለት ሦስተኛው በላይ የሚሆነው ከአውሮጳ ገበያ ከሚሸጠው እጥፍ የድኝ ሰልፈር ይዞታ ያለው ነበር።
የናይጄሪያዋ ሌጎስ ሚሊዮን ነዋሪዎች አሏት የከተማይቱ የሕዝብ ቁጥር በጎርጎሮሳዊው ዓ ም በእጥፍ ይጨምራል ተብሎ ይጠበቃል።
የምዕራብ አፍሪቃዎቹ ከተሞች ፈጣን እድገት እና በቀጣናው እየተበራከተ የመጣው አሮጌ መኪኖች አጠቃቀም ለከተሞቹ የአየር ብክለት ተጠቃሽ ምክንያቶች ናቸው።
ዝቅተኛ የጥራት ደረጃ ያለው የነዳጅ ዘይት አስተዋፅዖም ቀላል አይደለም።
የነዳጅ ዘይት ብክለት ለአስም የሳንባ ነቀርሳ እና የሰርሰር ሕመሞች ያጋልጣል።
ኦሊቨር ክላሰን ድርጅታቸው በነዳጅ ዘይት ግብይት ኢንደስትሪው ውስጥ መሠረታዊ ለውጥ እንዲመጣ ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን ያስታውሳሉ።
በአውሮጳ በተለይም በአገራቸው የማይሸጡትን ወደ አፍሪቃ የሚልኩት የስዊዘርላንድ ኩባንያዎች የንግድ ሥልት ሕገ ወጥ ነው ሲሉ ሥራ አስፈፃሚው ይወቅሳሉ።
ባለፈው መስከረም ይፋ ያደረግንው ዘገባ የስዊዘርላንድ የሸቀጥ ነጋዴዎች የሚከተሉትን ሕገ ወጥ የንግድ ሥልት አጋልጧል።
የሚሸጡት የነዳጅ ዘይት በውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው ሰልፈር ስለያዘ በጃፓን አውሮጳ አሊያም በዩናይትድ ስቴትስ ለመሸጥ የተከለከለ ነው።
ኩባንያዎቹ የተከተሉት በሌሎች አገሮች የተከለከለውን ዝቅተኛ ጥራት ያለው ነዳጅ ዘይት ለአፍሪቃ በመሸጥ ላይ የተመሠረተ የንግድ ሥርዓት ነው የተከተሉት።
ይኸን ጥናት ስናከናውን የንግድ ሥርዓቱን በጥልቀት ፈትሸን በቀዳሚዎቹ የስዊዘርላንድ ኩባንያዎች ላይ ተፅዕኖ ለማሳረፍ ሞክረናል።
በአፍሪቃ የሚገኙ አጋር ድርጅቶቻችን በመንግሥቶቻቸው ላይ ጫና እንዲያደርጉ አድርገናል።
ምክንያቱም ይኸ የንግድ አካሔድ ፍትኃዊ አይሁን እንጂ ሕገወጥ አይደለም።
በምዕራብ አፍሪቃ ገበያዎች የሚሸጠው የነዳጅ ዘይት መርምረን ያገኘነው አስደንጋጭ ውጤት ነው።
በአንድ በኩል በስዊዘርላንድ ያለሐፍረት በትጋት እና በሥልታዊ አካሔድ ጥራቱ የተጓደለ የነዳጅ ዘይት የሚሸጡ ኩባንያዎችን ስንሟገት ነበር።
በሌላ በኩል በምዕራብ አፍሪቃ የሚገኙ አጋሮቻችን በዚህ የነዳጅ ዘይት የጤና እክል የገጠማቸው ዜጎች ዋይታ በመንግሥቶቻቸው እንዲደመጥ ግፊት ያደርጉ ነበር።
ዘገባው በተለይ ጥራቱ የተጠበቀ የነዳጅ ዘይት እጅግ ከተበከለው ጋር በመቀላቀል በአፍሪቃ ገበያ የሚነግዱት ላይ ትኩረት አድርጓል።
ሙሉ በሙሉ ጥራቱን ያልጠበቀው ቅልቅል ነዳጅ ዘይት በገበያው የአፍሪቃ የጥራት ደረጃ ተብሎ ይታወቃል።