id
stringlengths 23
24
| text
stringlengths 3
4.68k
| anger
float64 0
1
| disgust
float64 0
1
⌀ | fear
float64 0
1
| joy
float64 0
1
| sadness
float64 0
1
| surprise
float64 0
1
⌀ | language
stringclasses 28
values |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
amh_train_track_a_02479 | ድሉ የኢስራኤል ነው ሲቀጠቀጡ አደሩ ስንቱን የሐማስ አስክሬን አሳማ ይበላዋል ቀፈጣሪ አረመኔወች ነበሩ አረመኔ በላቸው በውሃ በአየር በታንክ በእግር ጦር እንቀጠቅጣቸዋለን ድሮም ወራዶች ናቸው ተዋርደው ሞቱ ድሉ የኢስራኤል ነው የኢስራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋምም የሐማስ አምላክ መኖኑር እንጃ ተኝኝቶ አይሰማም | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02480 | በገዛህ ሚስትህ የልጅህ እናት ፕራንክ ብሎ ፈልጥ ምን ይሉታል??? | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02481 | ቤተክርስቲያን ዓለም አቀፍ ሰላማዊ ሰልፍ ጠርታ ይህን አውሬ መንግስት በፅኑ ማስጠንቀቅ አለባት ከመግለጫ ያለፈ እርምጃ መውሰድ አስገዳጅ የሆነበት ሁኔታ ላይ ደርሰናል | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02482 | ጠብና ጥላቻን ውሸትን የሚነዛው ዴያቢሎስና ጭፍሮቹ ናቸው ለምን አንድነትን ሰላምን ፍቅርን ማውራት አቃተህ ኢየሱስ እኮ የመስቀል ሞት የሞተው ሰው ከገሃነም እሳት | 1 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02483 | በዚህ ፊልም የአንድ ሀገር ህዝብ በጠቅላላ ነው የሚታየው ይህን ያክል ሰው ኬት ነው የሚመጡት | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | amh |
amh_train_track_a_02484 | ከብት አህያ ከፖለቲካ ውጪ ሌላ ቀልድ አታውቅም አይደል ሁል ጊዜ ሮሮ ብቻ ነው ቀልድህ ችሎታ ካለህ ለምን ከፖለቲካ አወጣም | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02485 | በዳይ ሁሌም ስጋት እንደገባው ነው በአለም ላይ ሞትን እንደ ይሁዳ የሚፈራት የለም | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02486 | never trust deeply disappointment በማሃመድ በግርኛ ግዜ በኢሪትራ እርዳታ ሰሜኑ ኢትዮጵያ ድነዋል ኣጼ ዮውሃንስ ለራእሲ ወልደሚካኤል የኢሪትራ መሪ በጉንደት በነበረ የግብጽ ውግያ ርዳታ ጠይቆ ተባብሮው ግብጽን መለሶት ከዛ በጋር እንድንሰራ ብሎ ወደ ትግራይ ጋብዞት ወድያው ወደ እስርቤት ውስዶ ደጋማ ኤሪትራ በኣሉላ ኣድርጎ ወሮት ያዙት ኣጼ ምነሊክ በኣድዋ ጦርነት ከሺ ኣማራ ኣንደ ኣበራ ኤሪትራዊ ብለው ሲያበቁ በስለላ ሰላ | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02487 | አስመሳይ የሀሳብ ደሀ አመራን ከትግሬ ኦሮሞ ለማባላት በየቀኑ ስለ ጥላቻ መርዝ ለሀጪህን የምትረጭ ደንቆሮ ነህ ብልጽግና አንተን መሰል ደንቆሮ ሰብስቦ ነው ጠላት የሚያፈራው | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02488 | አሕያ መሳይ ነህ። ሽብር በመንዛት ማጋጨት አይቻልም። | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02489 | አድቱ ባለፈዉ ሊባኖስ ያለነዉን ወደ እስራኤል በወሠዱን አለች ክክ ጭቅላት የላቸዉም እስራኤል ሀገር ገብታ ከዚህ የባሠ መከራ እደምትገባ አታቅም አገቶ ላይ ባሠረችዉ ክር ነዉ ወደ ሢኦል የሚልኮት | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02490 | በጣም ይገርማል የሰው ልጂ ሲለወጥ ደስ ይላል መስከን መብረድህ ዛሬ ላይ እኔ ምረጡ ብትል ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ይቀበልሃል ህይወት ትምህርት ቤት ናት | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02491 | አየክ አለምነህ አንተ ትልቁ ስተትህ በሀይል በጉልበት ፍትህን መጨፍለቅ ይቻላል ብለክ ማመንክ ነዉ ኒኩለር ተፈሪነትን ያመጣል ብለክ ማመንክ የሚገርም ነዉ አሜሪካን ኒኩለር አላት ግን አንድ ያሸነፈቹዉ ጦረነት አለ ታሊባን አሜሪካንን አላሸነፈም ቬተናም አሜሪካንን አላሸነፈምሱማል የአሜሪካንን ጦረ አላሸነፈም በጣም የሚገርመዉ ፊሊስጤማዊያን በሰላም ቢታገሉ አለም ከነሱጋ ሆኖ እስራኤልን በማስገደድ ሀገር ይሆኑ ነበረ ስትል ሰዉ ይታዘበኛል አትል | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02492 | እች የጋላ ሀገር መቼ በቅርቡ ትፈርሳለች | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02493 | ኢትዮጵያ በተለይ ኤርትራን የባሕር በር የማግኘት ሕጋዊም ታሪካዊም ምንም ዓይነት ድጋፍ እና ማስረጃ የላትም አሁን እሄደችበት ያለው መንገድ ግን በሕዝቦች መፈቃቀድ በጊዜ ሒደት ሊመጣ የሚችለውን ውሕደት ክራሽ እያደረገችው ነው እያበላሸችው ነው በተለይ ኤርትራ በአሁኑ ስዓት ላይ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ በመከባበር ክና በመተባበር በሒደትም ጥሩ ደረጃ ላይ ሊደርስ የነበረ ግንኙነት ከሕዝብ ሰላም እና ደሕንነት ይልቅ ለስሙ እየሰራ ያለው አብይ አ | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02494 | አብይ በመጪው ትውልድ ላይ ብቻ ስራ የኛን ነገር ተውው | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02495 | ሃገራችን የሚያስፈልጋት መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ሁለተኛ ሰብአዊነትን ማስቀደም ሶስተኛ መከባበር አራተኛ በፍቅር እና በሰላም አብሮ ከመኖር ውጪ ሌላ አማራጭ አለመኖሩን ጠ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02496 | አቢቹ አባ ቢያ አባ መላ ይምራ ልብ እየጠበበ ጨጓራ እየሰፋ ትልልቅ ሰው በዝቶ ታላላቅ ሰዉ ጠፋ እየቀጨጨ አንጎል ትከሻ እየሰፋ ታዋቂ ሰዉ በዝቶ አዋቂ ሰዉ ጠፋ ሞፈር ቀንበር ጥሎ ክላሽ ተሸካሚ እድገት ተፀይፎ ጦርነት አላሚ በዳር መሀል ሀገር እንዳሸን ቢፈሉም አቢቹን ከራዕዩ ሊያስቆሙት አይችሉም ምቀኞች ሲጮሁ በዩቲዩብ ሜዳ ላይ አቢቹ እየሰራ ከፍ አለ ወደ ላይ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ቢደክሙ ቢለፉ የሚከተላቸው ያው ጅላንፎና እንከፉ መተዛዘ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02497 | ውሻስ እንስሳ ነው በእነርሱ ውሻ በባህሪው ተናካሽ ቢሆንም ከቤተመንግስት ከተባረረረ እኛስ አገርና ሠፈር ሳይቀር ሁለመናችንንን መንከስ ብቻ የሚቦጫጭቁን አውሬ ሠዎች ምን ይደረጉ ? | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02498 | ዉይ ቅናት እንዲህ እርር ድብን ያደርጋል የሚገርም ነው ስትስርቁ ስታሰርቁ ነውጥ ለማስነሳት አንዴ በዘር አንዴ በባንዲራ አንዴ በሃይማኖት ስትተራመሱ | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 1 | amh |
amh_train_track_a_02499 | ይሄን ውሸታም የበሻሻ አህያ አለመስማትና አለማየት በራሱ መልካም ነው። | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02500 | ቅዳሴ በስልክ? በአሰበ ተፈሪ እሁድ ለታ ምዕመን በሌለበት ቅዳሴውን ለከተማው ህዝብ በSpeaker እያሰሙ እያለ ድንገት Battery low Please recharge የሚል ድምፅ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02501 | ቀይ ሽብር በሃል ተጀምሮልሻል! በነገራችን አአ ጁሃንስበርግ ልትሆን ምንም አልቀራትም ዝርፊያ ግድያ ሃንግ ኖርማል እየሆነ ነው | 1 | 0 | 1 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02502 | የላይቤሪያ ፖሊስ ፕሬዝዳንት ዊሃን የሚተቸውን የሬዲዮ ጣቢያ ዘጋ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02503 | ከማዳጋስካር በመጣ የባንቱ ነገድ አማራን እናጠፋለህ እያልክ ነው ገመቹ ? የአማራ ጥፋት ወያኔን ከጣለ በኋላ ሥልጣንን ለማይገባው እረ | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02504 | ድሮስ መናፍቅ እኮ አመሉ ነው ስሞ ያቃጥለዋል ለኛ ግን ሰላማችን ነው | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02505 | ሰበር የተፈራው ሆነ በኦሮሚያ ፌደራል ተጨፈጨፈ ልዩ ሀይል ተመታ መሳይና ጌታቸው ጉዱን አፈረጡት via | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02506 | በትግራይ ህፃናት እና እናቶች በከፋ የምግብ እጥረት እየተሰቃዩ ነው ተባለ | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02507 | በሶዶ ከተማ ትላልቅ ፎቆች ሲሠሩ አንድ የተዘነጋ ነገር እየተስተዋለ ነውይኼውም በእያንዳንዱ ሕንፃ ሥርና ዙሪያ parking የመኪና ማቆሚያዎች አብሮ ከፕላን ጀምሮ እስከ ግንባታ ሂደት ትልቅ ትኩረት ቢሠጣቸው መልካም ነውምክንያቱም ለከተማዋ ተጨማሪ ውበት የሚሠጥ ሲሆን ዘመናዊነትን ከማላበስም አልፎ ለማዘጋጃ ቤቱም ተጨማሪ የገቢ ምንጭም ሊሆን ይችላል | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02508 | አሴ አሴ በጣም ምርጥ ሰው ከትንሸ ጋር ትንሽ ሆኖ ከትልቅ ጋር ትልቅ ሆኖ የሚገኘው ወንድማችን ነው በጣም ያሳዝናል በጣም ፋቅር የሆነ ሰው ነበረ የእኔ አልቃሸ አሲፉቲ ነፍሰ ፈጠረ በገነት ያኑራ | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02509 | በጎች በመንጋ ወደ መስክ ይነዳሉ የመንጋው መሪ ድንገት መረት እየተሰነጠቀ ሲንሸራተት ገደል ይገባል ተከታዩ ሁሉ እየተከታተለ ነው እዛ ገደል የሚገባው አጎን | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02510 | ሙላቱ በስራህ ልታፍር ይገባሃል ። ዩኒፎርምህን አክብሮ እንጂ የምትመታው ሰው እንዳንተው ጉልበትና ሃይል ያለው ነው። ማሰቢያህ ጡንቻህ መሆኑ አሳዛኝ ነው። ይህ | 1 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02511 | አሁን የኛወቹ ምን አገባችሁ የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አለ ያገሬ ሰው እደው ምን ጉድ ናችሁ እግዚአብሔር ለሁሉም ሰላሙን ያምጣልን | 1 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02512 | ሀገሪቱ አብይ አህመድ ነች? አገሪቱ ብትሆንማ ተሹሎክልኮ ድንገት እንድ ክልል ብቻ ፍታ አይልም ነበር። ያውም የልገንጠል ጥያቄ ይዘው ህዝብን የሚያሸ | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02513 | ፊሊፖስየየ የኔ ቀውስ እሱ ከሌለ እኮ ደሜ አይሰራም እናተ ቱርኮች የሚላት ነገር እኔም ቱርካዊት ነኝ ምን ታመጣለህ | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02514 | ታዲያ ብትከስ ምን ታመጣለች እሷስ ቢሆን የወረረረችን ወያኔ ጋ ጦርነት በገባንበት ወቅት አይደል እንደ የወረረረችን | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02515 | እነዛ አስከሬናቸው እራቁተታቸውን በሲኖ ትራክ ተጎትቶ እንዲጨፈለቁና እንዲገደሉ የተደረጉ የሰሜን እዝ ወታደሮች ደም ፣ጭና ላይ የተደፈሩ ሴቶችና እናቶች ግፍና እንባ ሳይደርቅ ክህደት ቦኩሉ ለጊዜ። | 1 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02516 | አቶ ሰይፉ ድንገት ላልገባቸዉ ሰዎች ለማሰረዳት ምሳሌ ልሰጥ አንድ አባት ዘጠኝ ክፍል ቤቱን ለዘጠኝ ልጆቹ አዉርሶ ሞተ አንደኛዉ ልጅ ሰሙን እርሰቴ እንበለዉ ሁሉም ክፍሎች ለኔ ነዉ የሚገባኝ ሲል ሁለተኛዉ ልጅ ወርቃማዉ እንበለዉ አቶ እርሰቴን ቅጥቅጥ አርጓ አይቀጡ ቅጣት ቀጥቶ አንተም እንደኛዉ ወንድማችን አንድ ክፍል ታገኛለህ ዘጠኞቻችንም አንዳንድ ክፍል ይደርሰናል ብለህ ፈርም ብሎት አቶ ወርቅነህ አቶ እርሰቴ ፈረመ ከዚያ አቶ እርሰቴ ባታና | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02517 | የጅሀን መጩረሻ በቃ ይሄ ሆነ ያሳዝናል | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02518 | የኢትዮጵያን ምሁራን ጀነራሎች ጨፍጭፎ አገረ ባዶ አርጎ ለወያኔ የሥረከበ ምቀኛ እና መሠሪ ነበረ መንግስቱ እንኳን ሀገር ቀበሌ የማያሥተዳድር አይምሮ ይዞ ሥንቱን ጀግና አሥበላው አምባገነኖች ፈሪ ናቸው ዘሎ ሠው ሚገድል ፈሪ ነው ይህ ሰው በመጨረሻ ጡረታ የወጡ አባቶች ሳይቀር ዳግም ዘማች ብሎ ለጠላት ጥሏቸው ፈርጥጧል ብዙ ሠው ይህ ሰው ኢትዮጵያ ሥለሚል መንጌ ቆራጡ ይላል ሠውየው ግን ያገር ጠላት ነበረ | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02519 | እነዚህ የአብይ አህመድ ኮልኮሌዎች ናቸው 😅😅😅 | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02520 | እኔንም የገረመኝ ይሄ ነው በጣም ተቸገሩ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | amh |
amh_train_track_a_02521 | ይህንንን ሽልማት ሳይና ስሰማ እኔን በጣም ያሳቀኝ ነጋር ብኖር የዓሣማ ጭንቅላት ይዞ ተፈጥሮ ዘሩን የካደው እና እናቱ የረገመችው ሲሳይ መኮንንን የተባለ ኢሳት በተባለው ሚዲያ ሲያለቅስ ቆይቶ ዛሬ ደግሞ አንከር ሚዲያ ብሎ በከፈተው ዩቱብ ላይ ነጋ ጠባ እያለቀሰ ያለውን ምን ይዋጠው የምለው ነው። | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02522 | እውነቱን ሳላውቅ ሳልረዳ በውሸታም የሚዲያ ነጋዴ ተመርቼ ማንንም አላወግዝም እንደ ጠቅላላው የህይወቴ መርህ ሰው መግደል ሳይሆን ሰው መጥላት ነፍሰ ገዳይነት ነው እዛ | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02523 | ትዝታ ዘወትር ወደ ሜሪ መጥቷል። የሚገርም ቦታ! | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | amh |
amh_train_track_a_02524 | ABITCHU ABATEየተሰማኝ ስሜት አይኔን ውሀ ሞላው እግዛብሄር የምታልመውን ኢትዮጵያ ማማዋ ላይ ያድርስህ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02525 | መቼ ነዉ ፈዉስ የምጀምረዉ አልፈወስም ካለክ እንለመድከዉ ፕራንክ ነዉ ትላለክ።አመዶ | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02526 | ጌታውን ሸሽቶ የወጣ ውሻ ነው ያየሁት አሁን ድንገት እግርጥሎት የጌታው ቤት ሲገኝ ጭራውን ሲቆላ አየሁት | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02527 | ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው። ሮሜ 8፥6 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02528 | ምነው መረጃውን ሲያደርሱልህ መሰረተ ድንጋዩ ሲቀመጥ ያለውን ፎቶግራፍ የላኩልህ 😂😂😂 አይን ያወጣ ውሸት እና ቅዠት ፎቶ ማቀናበሩን ረስተከው ነው😂😂😂 | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02529 | የአማራ ተብዬ ቄስና ደብተራ ነፍጠኛና መሬት ወራሪ ሠፋሪ ብሎም የፍንፍነ ኪስ አውላቅ ወንበዴ ሁላ ከነዚህ ማፍያ ማጅራት መቺ ግለሰቦች ተጠንቀቅ ተብለሃል በረፍውጅ ሲስቴም ውጪ ሆነ | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02530 | አላህ ይጠቃቸው ኢሄ ለጋ ልጅ ምናረጋቸው ገለውት ምተጠቀሙ አላህ የጃቸው ይስጣቸው ሞት ማንም አይቀርለትም ግን ምንም ለማያቀው እዲ አሰቃቂ ነገርአላህ ሶብሩን ይስጣቹ ባባዬ | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02531 | የበሻሻ ቆሻሻ ውሻ ቦቲ አፍ ሂድና ዛፍህን ቅቤ ቀባ አንተን ብሎ ዶክተር ማንም አይሰማህም | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02532 | በፌዴራል መንግስት እና በህውሃት መካከል የተደረገውን ጦርነት በአማራ፣ በአፋር እና በትግራይ መካከል የተደረገው ጦርነት ነው ተብሎ ሊታሰብ የማይችል ትንታኔ በፍፁም ተቀባይነት የለውም። | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02533 | ጦርነት ለማንም ባይጠቅምም ግን ለእስራኢል ከባድ ጥቃት ያስፈልጋታል ከአለም ካርታም መጥፍት አለባት | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02534 | ይህ ደመቀች የሚሉት ሰዉዬ ሰልጣን ላይ በሰበሰ ሬሳዉ እሰከሚወጣ እንዲሁ ቁጭ እንዳለ የቁም ሞት ሞቶ ግዜዉን ይጨርሳል በቃኝሰ ቢል እንደ አባ ድላ በክብር | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02535 | የኢትዮጵያውያን የህልውና ስጋት አብይ እንጅ የቀይ ባህር መቅረት አይደለም።ደግሞ በዚህ ሰበብ የቀሩትን የደሀ ልጆች ደም ልትጠጣ ነው ። | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02536 | የአቢሲኒያ ባንክ የሆነ ነገር ነው | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02537 | የዚ መንደር ሰዎች ኮመንት ግርምት ይጭርብኛል ይሄ ማቆሚያ የሌለዉ የህፃናት ጩኸት ዋይታ ለምድሪቷ ሰላም መጥፋት ዋና ምክንያት ነዉ። ሰላም ላለማችን ፣ሰላም 🇯🇴🇮🇱🙏 | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 1 | amh |
amh_train_track_a_02538 | ሀቀኛ ነች። እንግዲህ የድፍረቱ መጨረሻ እማይነካውን፣ በዚህ ቅጽበት በዚህ ድፍረት ነክቷል። ከእንግዲህ ምንም የቀረን ነገር የለም። በህብረት ቆመን ፈርኦንና ጅ | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02539 | አንተ ገጣጣጣ ነብሰ በላ በትግራይ ህዝብ ጭፍጨፋ ላይ ያደረግኸው ቅስቀሳና ተሳትፍ አናወራርደዋለን💀💀💀 | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02540 | ከአንድ አመት ምናምን በፊት በሆነ አጋጣሚ በአካል አግኝቼው ነበር። ከምታስቢው በላይ በሳል እና የሚገርም አረዳድ ያለው ሰው ነው! | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02541 | ሩሲያ ምዕራባዊያን ለዩክሬን F16 የጦር ጀት ከሰጡ የከፋ አደጋ ይገጥማቸዋል ስትል ዛተች አሜሪካ እና አጋሮቿ ለዩክሬን ፓይለቶች የF16 አውሮፕላን ስልጠና ለመስጠት ወስነዋል። | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02542 | እውነት ነው መምህር ጥሩ ገልፀውታል የአሁን ጊዜ አብዛኛው ስብከቶች ፌዝና ቀልድ የሞላው እየሆነ ነው እውነት ነው እጅግ ያስፈራል እንቁዎቻችን እነ አባ ገብረኪዳን መምህር ዘላለም ዲያቆን ሒኖክ እና የመሳሰሉትን ቸሩ አመላካችን ይጠብቅልን | 0 | 0 | 1 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02543 | እግዚኦ መሐርና ክርስቶስ አቤቱ አምላካችን ሆይ ከዚህ ክፉ አውሬ አድነት | 0 | 0 | 1 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02544 | የአርሲ ስንዴ፣ገብስ እና የጎጃም ጤፍ ላይ Prices Ceiling Setting ወጣ አላችሁ !አቶ ቆምጫበው ሰምቷል ወይ ? | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02545 | ያልመረረው የለም እዚች ሀገር ውስጥ። ሱዳን ዳቦ ላይ ጭማሪ ተደረገ ብሎ መንግስት ይጥላል የእኛ ህዝብ ምን እስኪሆን እንደሚጠብቅ እንጃ። የሚገርም ነው። መ | 1 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02546 | እስኪገባን አትታክት ) በትንሹ ስሜታዊ ሆኖ፤ ደካማ ግለሰቦች ያለ በቂ ምክንያት ማወደስ ተገቢ አልነበረም። Hopefully he got a lesson by now | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02547 | ሊቨርፑል በሜዳው ቼልሲን ሲረታ ድል የቀናው ማንቸስተር ሲቲ ሁለተኛ ደረጃን ከአርሰናል ተረክቧል | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02548 | ለምን ይናገራል የህዝብ ንቀት ስላለበት አይናገርም አሮጋንት | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02549 | ይህ ከአንድ ጤና ከሆነ ገለሰብ በተለይበተለይ ታላቁዋን የጥቁር ህዝቦች ሁሉ ኩራት የሆንችውን ኢትዮጵያን በመምራት ላይ ካለ ግለሰብ የማይጠበቅ ውርደት ቅሌት አሳፋሪ ንግግር ነው እባካችሁ ወገኖች ሁሉ በጥሞና አጢኑት ንግግሩን ባገሪቱ ላይ አሁን በዚች ቅጽበት የሚሞቱትን ወጣቶች ስናስብ ከፊታቸሁ ቆሞ መንም እንዳልተፈጠረ እያካሄደ ያለውን ስናሰብ ሰወነቱ ሁሉ ማታለሉን ነው የሚያሳየው እግዚኦ አምላክ ያስጮሀል ሰው ሆነን እንዳልኖርን ነ | 1 | 1 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02550 | ዝምብሎ በይሆናል ከመባዘን የነገር መስማት መልካም ነው። እኔ ወይም እኛ ወስጥ ገብተህ መረደትህ ይገርማል ፣ ይሄ ቀርቶ እራስህን ማወቅህን እጠራጠራለሁ። መ | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 1 | amh |
amh_train_track_a_02551 | አገራችን በመደመር ህሳቤ ወደ ከፍታዋ ትደርሳለች ምን ግዜም ለአገራችን ብልፅግና አንቦዝንም ድንቅ ገለፃ ነው | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02552 | እምዬ ሚኒሊክ ብልህ መሪ ነበሩ አቶ በህይሉ ጥሩ ተርከሀዋል | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02553 | ከሶማልያ ጋር የቆሙ የሀገር ልጆች ላልሽው ማስረጃሽን ወይም ምንጭሽን ብትገልጪ ጥሩ ነው ምክንያቱም በጣም ብዙ ኤርትራውያን በኢትዮጵያውያን ስም በተለይ አማራ እንዲሁም ትግሬ በመምሰል በጣም ብዙ የሶሻል ሚዲያዎችን ከፍተው ውጊያቸውን ቀድመው እያካሄዱ እንደሆነ ሊታወቅ ይገባል | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02554 | ባንድ ቀንና ለሊት ምን ተፈጠረ ባይደን እስራኤል እራስዋን የመከላከል መብት አላት ሲሉ አልነበረም ለምን እጃቸውን ታጠቡ ከስራኤል አጋርነት ወደ ሽማግሌነት ለመቀየር ለምን ፈለጉ ይሀ ክህደት አይደለም | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02555 | ደረጀ መረጃ በደንብ አጣራ ዞብል ተራራራ መከላከያ ተጠግቷን ብለሀን ነበር ግን ውሸት ነው | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02556 | እስክንድርና ባለቤቱ ሰርካለም ናቸው። አዎ ብዙዎቻችን ድንገት ድህነት ሆኖብን ይሆናል ነገር ግን ሀብቱ ጸጋው ተትረፍርፎልህ ነገር ግን ሌላ አለም ዉስጥ መኖር ሌላ ጥበብ ሌላ ህይወት ነው። ለእኔ ባልም ተብሎም እንደስክንድ የሚኖር አይመስለኝም ፮ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 1 | amh |
amh_train_track_a_02557 | ሌላ ብሄር የሌለበት የአንድ ብሄር የፅንፈኛ ስብስብ ያሳፍራል የኢትዮጵያዊነት እና የሃይማኖት ጭምብል!በአንድ ብሄር የተደራጁ የፅንፈኞች | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02558 | ሲጀመር አቢይ ፎቶው እንዲለጠፍ አይጠይቅም፣ ኦሮሞ ደግሞ የምኒልክን ሕልውና እየካደ ፎቷቸውን አይለጥፍም፣ ግን አቢይን ለማስነቀፍ የሚደክሙ የቻሉትን ሁሉ ያደርጋሉ! ይኸው ነው! | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02559 | ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው። መጽሐፈ ምሳሌ 224 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02560 | እኔ እኮ ያልገባኝ ጤነኛ ናት ወይ ናት ከተባለ እኔ ማመን ይከብደኛል እዴት ሰው በሙሉ ጤናው እዲ ሊያደርግ ይችላል እቺ አውሬ ናት ፈጣሪ ይፍረድብሽ | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02561 | እሷ ማነች አርቲስት አይደለች እንዴ በጣም ያሳዝናል ትንቢት ተናጋሪ ነኝ ማለትሽ ከሆነ ሀሰተኛ ነብይ ነኝ ባዮች ይነሳሉ ጌታ ስላለ ቃሉ ሊፈፀም የግድ ነው ማስተዋል ይስጥሽ | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02562 | አሁን አሁንስ መረረኝ! ከማለት ይልቅ በፅናት ለመቆም መወሰናቸውን ሳላደንቅ አላልፍምጠሚሩን፡፡ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02563 | በቃ አሁን ደግሞ አብረን እንተኛ ብትለው ዳኒ የሚያለቅስ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02564 | ውሸት እንደ ብልጠት ነው የምታስቡት ጁንታዎች ? የሀ ቪድዮ የባንኩ ሰራተኛ ነው። ስለ ኤርትራ ኩፋ ከማሰብ ኣይናቹ እንደሱ ነው የሚያይ። ወራዳ ? | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02565 | የፌስቡክ ባለቤት ዛከርበርግ፤ ኢላን እንቧቀስ ያለው “የምሩን አይደለም” ሲል ወቀሰ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02566 | ኢሚሊዬ እንኳን ተገኘች ኡፍፍ አባቷ በጣም ነበር ያስለቀስኝ የኔ አባት እንኳን ደስ አለህ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02567 | ቆሻሻሻ የገፁን ስም ቀይር ለማኝ ወራሪ የወሎን ህዝብ የማይወክል ሚዳያ ነው | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02568 | comment የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የተንሰራፋው በስራ ፈጣሪዎቿ እና በፈጠራ አድራጊዎቿ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ፈጠራን በመቀበል እና በተለያዩ ዘርፎች ላይ አሪፍ ለውጦችን በማድረስ ነው በሚያስገርም ሁኔታ ፈጣን እድገት እያስመዘገበ ያለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ስብራትን ከማስተካከል ጋር ተመሳሳይ ነውበመቋቋም እና በመላመድ መካከል ጥንቃቄ የተሞላበት ሚዛን የሚጠይቅ በመሆኑ ህዝቡ ተግዳሮቶችን እንዲያሸንፍከውድቀት እንዲማር እና በዕድገት ጉዞው ላይ ተጠናክ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02569 | እፍፍፍ በዚ እድሜሽ ይህ ሁሉ መከራ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት😢😭😢 | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02570 | ግዜ ሩቅ አይደለም። የዐማራ እናቶች ዕንባ ከጉራፈርዳ እስከ ማይካድራ፣ ከወለጋ እስከ መራዊ፣ ከባህርዳር እስከ ቆቦ፣ ከወልዲያ እስከ ደብረብርሃን ፈሶ አይቀርም። ትግልን መራራ የሚያደ | 1 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02571 | በእጅጉ የሚያሳዝንና የሚያስተሳስብ አሳፋሪው ነገር ከእኛ ወዲያ ኢትዮጵያዊነት ላሳር ነው የ3ሺ ዘመን ባለታሪኮች ነን ባዮችና በኋላ ቀሪነታቸው ጌዜ መዋጀት እንዳልቻሉ እንኳን የማይገባቸው ስብስቦች የወደብን ጉዳይ በሚመለከት የአዞ እንባ እያነቡ ርካሽ ፕሮፓጋንዳቸውን ያሳኩ መሰሎሏቸው በሀገር ጥቅም ላይ እየዘመቱ ነው ደርሰው ፍታሓዊነታቸውም ያስተሳዝባል ቀድሞውንም ቢሆን በዙሪያችን ያሉት ወደቦችን በሽያጭ ያሳጡን አያቶቻቸው እንደነበሩ ሊነ | 0 | 1 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02572 | ምንይሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ዝቅታ እና መሸበር አንድ የሰውነት አካልህ መሆኑን ማሳያው ይህ ነው | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02573 | ኒኩለር ብትታጠቁ ብልግና ከመውረድ አይድንም ምንም ዓይነት ዋጋ ተከፍሎ ብልግና መፈንቀል አለበት | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02574 | ጉርምስና ጥሩ ነው አይንንም ጆሮንም ማሠብያንም ይደፍናል። በስሜት ነዶ በጭፍንና ካለበቂ ገፊ ምክንያት እስከአፍንጫው ከታጠቀ የመንግስትሀይል ጋር ተጋፍጠው ያ | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02575 | አቦ ፕሬዚዳንቱ ሌባ ነው በህግ ሊጠየቅና የበላውን ገንዘብ ማስመለስ ብሎም በእምነት ማጉደል ከስራ ሊሰናበት ይገባል ከዚህ የከፋ ወንጀል ሰንሰለት ውስጥ የገቡና የህዝብን ደም እንደመዥገር የመጠጡ ናቸው | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02576 | በጣም ጥሩ ነው ማጋራታቸው ነገር ግን እንደ ኢቢኤስ ለምን በጎ ስራ በምግብ አይሰራም ማለትም በዓላትን ጠብቆ መስራት ጋብቻ ሳይሆን ዘውትር ስራችን ብሆን ባይ ነኝ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02577 | ማን አባክ ዘግብ አለህ ኦርቶዶክስ ጭንቅ ለይ እያለች ለምን ዝም አላቹ | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_02578 | አልሀምዱሊላህ ያረበና ሁሌም የእስራኤልን ከሳራ አሠማኝ ግን የሚወጡትም ከእስር ቤት ከተለቀቁም በኋላ ሀዘን ነው የሚጠብቃቸው ቤተሰቦቻቸውን ማግኘታቸው በጣም አስፈሪ ነው አላህ ያፅናቸው ኢማንን ይጨምርላቸው ያረብ | 0 | 0 | 1 | 0 | 1 | 0 | amh |
Subsets and Splits
No saved queries yet
Save your SQL queries to embed, download, and access them later. Queries will appear here once saved.