id
stringlengths 23
24
| text
stringlengths 3
4.68k
| anger
float64 0
1
| disgust
float64 0
1
⌀ | fear
float64 0
1
| joy
float64 0
1
| sadness
float64 0
1
| surprise
float64 0
1
⌀ | language
stringclasses 28
values |
---|---|---|---|---|---|---|---|---|
amh_train_track_a_01579 | አንቺ እራስሽ ደስ ስትዬ ተባረኪልን | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01580 | የሲማይ እናት ሀዘን ላይ እንኳን ሆና ታምራለች | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01581 | የአሜሪካ ባሕር ኃይል የእስራኤላዊያንን መርከብ አግተው የነበሩ ታጣቂዎችን በቁጥጥር ሥር አዋለ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01582 | አለም ነዋሴ ትንታኔህ እጅግ በጣም ጥሩ ነውእኔን የደበረኝ የጀነራሉ ፎቶ ለመጀመርያ ጊዜ በጥይት ግባሩን ተመቶ ቁጭ ጀነራል ካንተ ማየት የምትነግረኝ ሁሉ እውነት ነው ለማለት | 0 | 0 | 0 | 1 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01583 | ነበር ? ያው ሳይታሰብ ዝም ብሎ ነበር የተሰጠው መሰል ብቻ መፀዳጃ ቤትም የለው ቆይ ሌላ ተብሎ ዝም ዝም ሆነ ነገር ነው | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01584 | ይሄ ክርስቲያን ታደለ የሚሉት የእስልምና አሸባሪ ዶክተር አብይ አህመድን ስልጣን ልቀቅ ብለው ፓርላማ ላይ ጥያቄ ሲያቀርብለት እሱ ከለቀቀ ማን የሱን ቦታ | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01585 | በጣም ጥሩ ነው ቢለቁ ለሃገርም ለወገንም ጠቃሚ ነው ሰላም ይመጣልምሆኖም ለፍርድ መቅረብ አለባቸው ለጎዷቸው ንፁሃን መንፈስ ማደሻ ለመጪውም መንግስት ማስተማሪያ ይሆን ዘንድ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01586 | ጠያቂዋ በጣም ጀግና የዘመኑ ሰው ምን ችግር አለው እያለ ነው ሁሉንም ህግ የሚያቃልለው ስለዚህ አንቺም ጉዳዩ ለዳግም ጥያቄ እንዳይነሳ አጥብቀሽ መላልሰሽ ግልጽ እስከሚሆን ድረስ መጠየቅሽ በሙያሽ ያለሽን ብቃት ነው የሚያሳየው መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01587 | ጠሚ አብይ አህመድ የወሰዳቸውን ድፍረት የተሞላባቸው እርምጃዎች በዚህ አጋጣሚ ሳላደንቅ ባልፍ ንፉግነት ነው የሚሆነው፣ ይህንኑ መግለፅ እፈልጋለው። አቶ ጌታቸው ረዳ (የትግራይ ክ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01588 | ናቲ፣ በቴሌግራም በትዊተርም ፣ አረጋጊና ኒዩትራል አሳብህ አመሰግንሀለሁ። በልዩ ሀይል ጉዳይ የአማራ ሕዝብ ስጋት የመሰለኝ የወልቃይትና የራያ ነገርስ እንዴ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01589 | እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01590 | ኦሮሞዎች የሰው ስጋ የሚበሉ ማለት ናቸው ግማሾቹ በከተማ ያርዳሉ ይደፍራሉ ይሰውራሉ ጫካ ያሉት ደግሞ ንፁሃንን እርጉዝ ሴት ሆድ ይቀዳሉ ያቃጥላሉ በአሜሪካም በእንግሊዝም በካናዳም ያሉ ኦሮሞዎች በጠቅላላ ሊባረሩ ነው ምክንያቱም የሰው ስጋ የሚበሉ ናቸው በውጭም ያሉት በወንጀል የተጨማለቁ ናቸው | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01591 | Arts tv ሲል ኣርእስቱ እንደስሙ ጥሩ ኣጀንዳ የሚይዝ መስሎኝ ነበር ገና እርእስቱን ሳየው ናቅኩት ሰይጣን የታሰረበት ዋሻ ብሎ ኣርእስት ሲሰጠው ውስሩ ብሰማው ምናልባት ቃለመተይቅ ለሰይጣን ኣደረግኩኝ ሊለን ይሆናል ብየ ናቅኩት የማይጨበጥ የሌለሸይጣን በኣካል ሰይጣንን ኣግኝተው ኣስረው ወዘተ ታሪክ ኣርእስት ሰጠን ያሳዝናል ምን ትምህርት ሊሰጠን ነው እየሞከረ ያለው ነው ወይሰ ሰይጣን በምድር ታይቶ እና ታስሮ ነበር ሊለን ነው | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01592 | ውይ የዚህ ዘመን እብዶች እራሳቸውን ችለው ለምን አያብዱም ለምን ሌላ ሰው ለማሳበድ ይጥራሉ እብዶች እዛው እራሳችሁን ቻሉ በናታችሁ ሰው ላይ ለመለጠፍ አትሞክሩ አጭቤ አስመሳይ ነሽ ማነሽ ጅማ ነሽ ጀማነሽ ሆት ኤቨር አርፈሽ ተቀመጪ ወይም2-7 ፀበል ተጠመቂ የያዘሽ አጭቤው አጋንንንትሽ ይለቅሻል🤪🤪🤪😀😀😀😁😁😁 | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01593 | እናት ስላላላችሁ ብቻ ፈጣሪን አመስግኑ ደስ ትላላላችሁ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01594 | ‘የአፍሪካ አቪየሽን አባት’ የሚባሉት አቶ ግርማ ዋቄ ማን ናቸው? ለምንስ ከሰሞኑ አነጋጋሪ ሆኑ? | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01595 | በግጭቶች ምክንያት በኢትዮጵያ ውስጥ ወሳኝ የምርምር ሥራቸው መስተጓጎሉን ፕሮፌሰር ገቢሳ ኤጀታ ገለጹ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01596 | ለእንቅልፍ የሚውለውን ሜላቶኒን ከመጠን በላይ ሲወስዱ ምን ይገጥመዎታል? | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01597 | የሆነ ልጅ አለኮ ? የሱ ፍቅር አናውዟታል | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01598 | አይ ሰው መሆን ከንቱ ኮሜቶችየ በቅንነት መልሱልኝ አውቃለሁ የመሬት ችግር እንዳለ ግን እዚ ፎቅ ላይ ቁም ሳጥኑ አይበሰብስምን እይሸትምን ክርስቲያን ከቤተክርስቲያን 40 ክንድ እርቆ መቀበር የለበትም እና እንዴት ነው በፈጣሪ በጣም ያስፈራል | 0 | 0 | 1 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01599 | አዲስ አበባ የተመሰረተችው ያያቴን ከብቶች አባረውና ቤቶች አፍርሰው ነው ማለት ፓይለት ሆኜ ዓይሮፕላን ሳበር በከፍታ ላይ ሆኜ ድንገት ጎማው ስ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01600 | በታንዛኒያ በደረሰ የመሬት መንሸራተት የ22 ሰዎች ሕይወት አለፈ | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01601 | ከወለጋ ተፈናቅለው በአማራ ክልል ተጠልለው ያሉ ወደመጣንበት እንድንመለስ ተገደናል አሉ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01602 | እኔን የኔ እህት እኔ ልከራታታታትልሽ ዉይ በጣም ያማል ለካ የእናት ጨካኝም አለች አቤት ፈጣራ ሆይ ምንአሰማህኝ አይዞሽ 😭😭😭 | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01603 | ሀማስ እንዲህ በቀላሉ አይጠፋም። ምክንያቱም የዛሬ 20 ወደ ኃላ እንመለስና ብናስብ የእስራኤል እና የእስራኤል አሽከሮች ሀማስ አጠፋነው ሲሉ ነበር። ነገርግን ሃማስ እንዲህ እሷ እንደምታወራው ያለ ድርጅት አይደለም። የእስራኤልን የስለላ እና የድህነት የሮኬት መከላከያ ሸውደውና ሸዋውደው በእስራኤል ከሚፈልጉት በላይ ጥቃት ፈጽመዋል ወደፊትም ጥቃት ይፈጸማሉ የእስራኤል መንግሥትም ከቀጠናው ሕዝቡን ጥሎ ወደ አሜሪካ ይሄዳል። የእስራኤል እና የፍል | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01604 | እግዚያብሄር ለኢትዮጵያ የሰጠው ድንቅ መሪ አሁንም ፈጣሪ ማስተዋል እና ጥበብ ይስጥህ የታመንከው አምላክ ደግሞ ይረዳሀል ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01605 | እነ ቲክቶክ በአሜሪካ ድንበር የሕገ-ወጥ ሰዎች ዝውውር እንዲስፋፋ እያደረጉ ነው | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01606 | አለምነ አንተ ከድሮ ጀምሮ እየሰማውህ የኖርኩ ነኝበጣም ጀግና ጋዜጠኛ ነህ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01607 | ድል ለተበዳዮች ሞት ለወራሪዎች። | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01608 | አልተገናኝቶም አለ ህዝቡ የሚፈልገው መንገድ ነው እየተራበ እተጠማ መንገድ ምን ይሰራለታል መንገዱን ሊበላው ነው በንሮ ውድነት እየተሰቃየ መንገድ ሰራሁልህ ማለት ንቀት አይሆንም ህዝብን መናቅ ለህዝብ ያለማሰብ ነው | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01609 | እንዲያቆዩት ነው። የሌለው ጥሩ ስራ አይታየውም ፤ የእነሱ ምቀኝነት ግን እንደ ፅድቅ ይታያቸዋል ። ኧረ ሸም 1 ሰው እንኳ የላቸውም ከመጥፎ የሚከለክላቸው ። | 1 | 1 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01610 | ብዙ ሰው የኦሮምያ ክልልል ባንዲራና የአባ ገዳ ባንዲራ አንድ ይመስለዋል። | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01611 | ለመጀመሪያ ጊዜ አውራ ዶሮ አይቶ የታወረ ሰው በአለም ላይ ያለው ትልቅና ውብ ነገር ሁሉ አውራ ዶሮ ይመስለዋል፡፡ ሌላ አይታችሁ አታውቁም እንዳታዩም ታውራችኋል ስለ | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01612 | የአማራ ብልጽግና እውነት አምኖበት ከሆነ በጣም የሚገርም መግለጫ አውጥቶል ባለፈ ታሪክ ምርኮኞችና በነገው ተስፋችን ቁማርተኞች ሕልውናዋን የማታጣ ሀገር መገንባት ከሁላችንም የሚጠበቅ ሃላፊነት ነው ከመግለጫው የተወሰደ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 1 | amh |
amh_train_track_a_01613 | በዚህ #የአለም መጨረሻ ደርሷል እያለን በዚልህ የYouTube አካውንቴን subscribe አርጉ ይለናል እንዴ ከንቱ አለም 🥺 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01614 | እኔ ምፈራላቸውግን ሥሜታዊ ሆነው ድንገት ቢመታትሥ ሠይጣንኮ ከባድነው እደ ሆሆሆ ጭራሽ ልብሤን አወጣለሁ | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01615 | ሕንድ በጸሐይ ላይ የምታደርገውን ታሪካዊ ተልዕኮ በስኬት ጀመረች | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01616 | ‘ተዉኝ ልኑርበት!’. . . ዜጎች መረጃ ለመስጠት ያለባቸው ስጋት እና የመገናኛ ብዙኃን ፈተና | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01617 | አይዞሽ እኔም ሶስት አመቴ ነው ግን ለቤተሰብም እየረዳሁኝ አባቴን አስታምሜ ቀበርኩኝ ግን አራት መቶ ሽብር አለኝ | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01618 | ሶፎንያስ የድንግል ማርያም ስም ሲጠራ ደነገጠ ለእኛ ግን ከልጇ ከአምላኳ ዘንድ ታስታርቀናለች | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01619 | ትግራይ ውስጥ በረሃብ ምክንያት 25 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01620 | የክልል የዘር አክራሪ መሪዎች ሳይሆኑ ይሄ ልጅ ነው መሪ መሆን ያለበት ፡፡ MasterAbinet | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01621 | ወደድክም ጠላህ ፈራሹ ፣ደም መጣጩ ኦነጉ ከወያን የበለጠ አደገኛ ውድቀት ይወድቃል። | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01622 | በኢህአዴግቁ2 ብዙ ድንቅ ሥራዎች ተሰርተዋል ፓርኮች የልጆች መጫወቻ ላይብረሪ ሙዝየም ዳቦ ቤቶች ተዘርዝሮ አያልቅም ጥፋቱ ደግሞ ዘግናኝ ነው ሚሊዮን ተፈናቅለዋል ሚ | 0 | 1 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01623 | እንዲህ እንደጓጓይ ኩም ብትል ጥሩ ነበር | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01624 | አይይይ ስንት ነገር እያለ ስለ ውሻ ዘገባ የሆናችሁ 🐕 ነገሮች 🤨 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01625 | አብይ አህመድ የህዝብ እንባ አይጠቅምህም ህገ መንግስት ይከበር ፍትህ ለሁሉም | 1 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01626 | የእለቱ አስገራሚ ፕሮግራም ። ኢትዮጵያውያን ዳያስፓራ በሽተኞች ነን ሳይካትሪስት ያስፈልገናል ። ፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማ ። ሙሉውን ቪዲዮ ተከታተሉት | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01627 | በጣም ያሳዝናል በቀን አንዴ ደረቅ ዳቦ ለምንበላ አእ ልጆች እዬን ምግብ የምታሳየው ምን ሼ ነው ንቀት ነው ፈጣሪ ተቀመጥ ይልቀቅብክ ሆዳም? | 0 | 1 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01628 | እሷ ጥሩ እየሰራች ነው ማለት ነው | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01629 | እንደ አንተ አይነቶች ናቸው ሰላም የሰጠን ጥላቻ አስተሳሰብ ነው መቼም እሱ አንተ የተሻለ አስተሳሰብ አለው እረጅም አድሜ ለጀዌ እንደሱ አይነት ሰውችን ያብዛልን | 1 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01630 | 27 አመት ሲዘርፍ የነበር የእጅ አመልእኮ አይተውም አይ ግዜ ሌባው አራሱን እያጋለጠ ነው ገና Opdo ውሸት ም እንዲህ ፀሀይ ላይ ይሰጣል 27 አመት ያማራን ስ | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01631 | ዉዴ አስተዉይ አብይ አንድ ሰዉ ነዉ ወታደሮቹ የኢትዮጲያ ወታደሮች ሀገር ናቸዉ አስተዉይ እሺ መልካም ነገር አስቢ ዉዴ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01632 | መንግስትን ለማሳመን ወይም የአለምን ትኩረት ለመሳብ ተብሎ በንጹሀን ላይ በሚደረጉ ዘግናኝ ጭፍጨፋዎችና መንግስትም ጆሮ ዳባ ብሎ ለሚያስገድላቸው እንዲሁም ራሱ በቸልተኝነት ለሚቀጥፋቸው ነፍሳቸውን ይማር ቤተሰባቸውን ያጽና ሰው ከእንስሳ የተካከለበት ዘመን | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01633 | በኦሮሞ ላይ የጥላቻን ንግግር መናገር ቅጣቱ ከዚህ ብኋላ የከፋ ይሆናል። | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01634 | እንደዚህ አይነት ፍቅር የሆነች ሚስት ይስጣቹህ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01635 | እኛ ኦሮሞዎች የብርሃን አምላክ ነው ያለን እሱም ብርሃን ነው ጥቁር የጨለማ እና የጨለማው አውሬ መገለጫ ነው | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01636 | ለሰራሽው ግፍ የተከፈለሽ ትንሹ ጉዳይ ነው ነውረኛ ከመባለግሽ አለማፈርሽ። | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01637 | አሁን ጭፈራ ቤት ሆኖ ቢፖስት ደስ ይላቹ ነበር አይደል | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01638 | እማዬ በእንቁላሉ ጊዜ በቀጣሽኝ ያለው ሰው ድንገት ትዝ አለኝ የትግራይ ኢሊቶች ወያኔ ሲዘርፍ እና ሲያኮላሽ ብሔሩን ሳይሆን ክፉ ተግባሩን አይተው ቢኮንኑት ኖሮ ዛሬ እዚ ላይ ባል | 0 | 1 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01639 | ኤርሚን አገለላችሁት ምድረ ጥንብ ዘረኛ ሁላ እባቦች። | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01640 | የአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ በሙስና የተጠረጠሩ አባላቱን ያለመከሰስ መብት ሊያነሳ ነው | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01641 | ዱሮም ሁናቴህ ደስ አይል ነበር ፕራንክ እንዳለ የብድ ስራ 😁ጭራሽ እለየላቸዉ ዉስጥ ገባክ ጎበዝ ነገ ትንቢት ልታወራብን ነዋ መተህ😂😁ፈተናችን | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01642 | መን አቃጠለህ አንተ ሴሰኛ ሶፋንያስ | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01643 | ብልጥግና በአማራ ላይ ብልግና አየፈፀመ ነው። የአማራ ህዝብ የማያውቀው የአማራን ግፍና በደል ስቃይ በቅጡ የማያውቁ ወጠጤዎችን በመሾም በአማራ ህዝብ ላይ የን | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01644 | በአንተስ ቁስል ተፈወስኩኝ ጌታ በፍቅርህ ተማረኩኝ ሞቴን ሽረኸው በአንተ ሞት ይኸው አቆምከኝ በሰው ፊት | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01645 | የናቴ ትውልድ ቦታ ኢተያ ነው ከባድ መንፈስ ያለበት የጠንቋይ አገር ነው አደበዪ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01646 | ግን ምንም ትሁን የምትወደዉን ሰዉ እደማገኘት ደስ የሚል ነገር የል የምር | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01647 | ህዝቡ በረሃብ ያልቃል ከተማ ላይ ጭፈራው ደርቷል መንግስት የተራበ ህዝብ ደንታ አይሰጠውም ቦሌ ላይ አበባ ነቅሎ ድጋሚ ይተክላል | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01648 | ሸርሙጣ ምናባሽ ነው በነፃ የሚሰጥሽ አንድ አግብተሽ አትቀመጭም | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01649 | የአሁኑኑ አባባልህ ጥሩ ነበር ግን በአንድ ራስ ማለት ምላስ ሇነክኝ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01650 | ሃበሻ ከፈረንጅ ኮፒ የሚያደርገው ሁሉ አያምርም። የኢትዮጵያውያን ፕራንክ ልክ እንደ አማርኛ ፊልሙ ሁሉ ፕራንኩም ፕራንክ መሆኑ ቀድሞ የሚታወቅ ነው። ብትተውትስ ?! | 0 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01651 | እባክህ ወንድሜ ሀዘን አታብዛ እሱ አንዴ ሂዷል አንተ ለሌሎች ልጆች ንርላቸወ አይዞህ | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01652 | የትኛው ነው አሸባሪ እስሬል ወይስ ፍልሲጢን የትኛው ነው ሂለተር ሰው አደሉም ብሎ ያረዳቸው ምን አለ ምንም ባላስቀራቸው ላለም ነቀርሳ የሆኑ ነብይ የረገማቻው ህዝቦች ሰይጣን እንጂ ሰው አደሉም አላህ ያዋርዳቸዋ በቅርብ ቀን | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01653 | እሸቱመለሰ ላይ የሚታየው ቅንነት ልዩ የሆነ ትጋት፤ የማድረግ መተማመን የማስተባበር አቅም በጣም የሚገርም ነው! ከሱ ጋር ተባብራችሁ ፈንድ ያሰባሰባችሁ እና ለመቀዶንያ ድጋፍ ያደረ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 1 | amh |
amh_train_track_a_01654 | አሜሪካ ላይ ሆ ሆ ስንል ቆይተን፣ መንግስት ድንገት ቅንጥስ ማለቱን አንዘንጋ! ዛሬ ላይ ግን አሜሪካን ፍቅራችን ብለን እንሞክረው እስቲ? ባባት ሀገር ራሽያ ላይ ግን እግሯን ታንሳልን! | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01655 | የአማራ ደጀን የኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ ፋኖ አይደለም።ፋኖና የአማራ ልዩ ኃይል እያለ እኮ የኢትዮ ህዝብ አብሮት የተዋጋው ።ሠላም ሲሆን ደስ የማይላችሁ ለምንድነው? | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01656 | ገራሚ የሆነ መደናገጥ እዛ ሰፈር ተፈጥሯል፡፡ እነዚህ እናቶችማ ምኑን ያውቁታል አድርጉ የተባሉትን ከማድረግ ውጪ፡፡ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01657 | ከአማራ የወጣው ስደተኛው ካቢኔ እና ስደተኛና ተሿሚው ተቃዋሚ ፓርቲ አብን አማራን ታግለው ያታግላሉ ተብሎ ታሰበ እንጅ እንዲህ እግር ተወርች አስረው ለማስገበር ይህን ያህል መከራ ይበላሉ ብሎ ማን አሰበ?! መጥኔ! | 1 | 1 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01658 | ጀግኖች በተለይም ሀብትሽ እናመሰግናለን | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01659 | ምን አስለቀሳት አያልቅ እሱ ካልደከመው | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01660 | በሺዎች የሚቆጠሩ ከደቡብ አሜሪካ የተውጣጡ ስደተኞች አንድ ላይ ወደ አሜሪካ ድንበር አቀኑ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01661 | አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ኡመር አጠቃላይ የፊኒሽንግ ስራ ግርፕ ጆይን ይበሉ ከታች በትቀመጥው ቁጥር የሚፍልጉትን ይዘዙ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🏯ኢትዮጵያ ውስጥ በሁሉም ባታውች ይዘዙን አስተማማማኝ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ የሚፍልጉትን አይነት ስራ እሰራለን☣ ⚛ ኳርትዝ ሥራ ⚛ ቀለም ሥራ ⚛ ቻክ ⚛ ፍሬም ⚛ ቦርድ ♻ሌሌሌችም ያልተዘርዘሩትን ጪምር ዕርሰወ በሚፍልጉት መልኩ የሚፍልጉትን አይ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01662 | ቁርበት ደና ሠውነት ያላት ይመሥል ኢኚኚኚ ትላለች ኧረ በናትህ አላትማት ጨዉ አደለች አትሟሟሟ አሳፋሪ እኔ ባንቺ አፈርኩ ወዬ ፀባይ የለሽ ወይ መልክ የለሽ ጉማሬ ከንፈር ገጣባ ነገር ነሽ አቦ ስልኬ ነዉ ጠላቴ | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01663 | በጣም ያማል ግን ሁሉም በጊዜው መልስ ያገኛል። ቅዱስ ሲኖዶስ የሚያደርጉትን ያውቃሉ። ለ4 ኪሎ ጨዋታ እንዲህ በቀላሉ አይሸወዱም። ይህን ጨዋታ ከእኛ በላይ አባቶች ያውቁታል። ፍትህ ሳ | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01664 | አሁን ለአለንቡት ለደረስንበት ቀውስ በብዙም ይሁን በጥቂቱ የጁዋር የጁዋር አስተዋፅዖ አለበት ነገር ግን የትላንቱ ጁዋር ዛሬ አለው ወይ ትላንት የቆሙበት ስፍራ ነው ወይ ዛሬ ያለው ወደፊት ነው የምናየው ሰላም ለሀገሬ | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01665 | ክብር ምስጋናና ሞገስ የማይተካ ህይወቱ እየሰዋ እኛ እንድንኖር ዋስትና ለሆነንና በአብያችን ለሚመራው ጀግናው ሠራዊታችን ይሁን ሞት ለፀረ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት አቋም ላላቸውና አፍራሾች | 0 | 1 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01666 | ፈጣሪ የባረከው ቤተሠብ ጥሩ ልጅ ማሠደግ ትርፉ ይሔ ነው ባረከልሽ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01667 | Temesgeh Amlake የግብጽ ባንድራ ምናምን የምትሉ በኦሮሞ ጥላቻ የሰከራቹ ቅርሻታሞች ግብጽ ከኦሮሞ ይልቅ ለናንተ ነዉ የምትቀርበዉ እኮ። አንገታቹ ላይ የምታስሩት ክር ከነዚህ ቀለማት የተሰሩ አይደለም እንዴ? ሀይማኖቱንስ ግብጽ አይደለችም እንደ የሰጠቻቹ? እናንተ ተቦት ቀርጻቹላቹ የምታመልኩዋቸዉ እነ አቡኤ እነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እነ ተክለሀይማኖት ግብጾች አይደሉም እንዴ? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ጳጳጳስ ከግብ | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01668 | በጣም የሚያሳምምም አሳዛኝ ታሪክ ነው ፈጣሪን ጨርሶ ይርዳሽ | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01669 | በተፈጥሮ መዛባት የደረሰ አደጋ ስለሆነ ያሳዝናል እረ ምን ጉዶች ናችሁ ጥጋብ ወጥሮዋችሁ እናትና ልጅን እንደ ዶሮ እያረዳችሁ ለሰው ልጆች አሳቢ ለመመሰል አታታሉን የ | 1 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01670 | ቢሮሽ ላይ መለጠፍ እንዳትረሺ አንድ ቀን ድንገት ሲመጣ ቢያጣው ይወርድብሻል | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01671 | መርት በስተመጨረሻ ደስተኛ ሆነ ተመስገን ነዉ ከፈተና ቡሀላ ደስታ አላ በሂወታችሁ ቡዙ ፈተና የተፈተናችሁ ተስፋ አትቁረጡ | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01672 | ዐብይ ስሜታዊ ነዉን? 1) ቀጀላ መርዳሳን የባህል ሚቴር አድርጎ መሾሙ 2) የአአን ቻርተር ጥሶ የምቤት አባል ሳይሆን ታከለን ከንቲባ አድርጎ መሾሙ 3) በሰኔ 2019 የዐማራ ክል | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01673 | እሺ ምን አባት ላድርግህ በእውነት በጣም የምትገርዠም ሰው ነህ ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች በአብቹዬ በረታልኝ በእውነት ሰው አልተረዳውም እንጂ አንተእኮ የኢትዮጵያን እድገት ከፍ እያደረካት ነው መልካም ለኢትዮጵያ በልፅግና ይሁንልን አሜን | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01674 | የሳዑዲ ድንበር ጠባቂዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን መግደላቸውን ሪፖርት ጠቆመ | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01675 | በስምአብ ወወወልድ የእናት ጭካኔም አለ እንዴ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ኡፍፍፍ በልጅነት ይህ ያህል ማየት ያሳዝናል እናትዮ ግን ጤነኛ አትመስለኝም እንጃ ብቻ ከባድ አይገልፀውም ፈጣሪ ሆይ ከዚህ አይነት ይሰውረን | 0 | 0 | 0 | 0 | 1 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01676 | አንተ ሆዳም ውሻታም ልትዘርፍ ነው ዘራፊ። | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01677 | እንደዚህ ተማምነሽ የምትፅፊው ባለተፈለገ እርግዝና የወለድሻቸው ዲቃላ ልጆችሽን ልታዘምቺ ነው መጀመሪያ በስነስርዓት መፃፍ ተማሪ ሌላው ደግሞ ማስረጃ አምጪ አሰብ የኢትዮጵያ መሆኑን የተናገርኩሽ በ2 ምክንያት ነው 1 ኤርትራን በስነስርዓት አለመፃፍሽ 2 የክቡር ፕሬዝዳንት ስም ሳትጠቅሺ ሼባ በማለትሽ እድሜ ፀጋ መሆኑን እወቂ | 1 | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
amh_train_track_a_01678 | ከዚህ በፊት የጉራጌ ማህበረሰብ እራሴን በራሴ ላስተዳድር በማለት ህገ መንግስታዊ ጥያቄውን ማቅረቡ የሚዘነጋ አይደለም በዝያም ምክንያት ጥርስ የተነከሰበት ይመስላል አሁን ደግሞ በአቃፊነቱ እና በታጋሽነቱ ብዙ በደል እየደረሰበት ነው | 1 | 0 | 0 | 0 | 0 | 0 | amh |
Subsets and Splits
No saved queries yet
Save your SQL queries to embed, download, and access them later. Queries will appear here once saved.