id
stringlengths
23
24
text
stringlengths
3
4.68k
anger
float64
0
1
disgust
float64
0
1
fear
float64
0
1
joy
float64
0
1
sadness
float64
0
1
surprise
float64
0
1
language
stringclasses
28 values
amh_train_track_a_00579
እንደዚህ አይነት ሰዉ ዶማነዉ አታነግረዉ
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00580
ናይጄሪያ፡ የአባታቸውን ሕይወት ለማትረፍ የተዋጣ 70ሺህ ዶላር የዘረፉ ታሰሩ
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00581
ድል ለሰው ልጆች በሙሉ የማንም ዳም አይፍሰስ ድጋታኛ ሞት አይሙቱ የሰው ልጅ ሁሉ የጌታ ፍጡር ናቹ ጡቁር ነጪ ብለን እኛ እንላያሌን ሰው አይዴለም ዬፈጣራን ሁላችንም የፈጠራ አንድ እግዚአብሔር ነው
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00582
አንተ ማለት ሰው አፍ ውስጥ ድንገት የሚገባ ትንኝ ነህ። ሚቀኛ፣ አክ እንቱፍ። በረከት ብሎ ስም፣ የቁጩ (fake) ክርስትያን።
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00583
ከፍተኛ የውጭ ጉዳይ ባለሥልጣናት ያሉበት የአሜሪካ ልዑካን ሰኞ አዲስ አበባ ይገባል
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00584
ጥፍረ መጥምጥ፡ “ጥፍሬን ስለማፍርበት እደብቀዋለሁ”
0
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00585
ዛሬ በጣም የገረመኝ ደረጀ የሚባል የ ዮቲዩብ ጋዜጠኛ የአቶ ታዬ መታሰር ለኛ በጣም ጥሩ ነዉ ብሎ ሲዘግብ እሱ ከልጆቹ ጋር ሆኖ ልጆቹን አቅፎ እያደረ ልጆቹን ትምህርት ቤት እያደረሰ የታየ መታሰር በጣም ጠቃሚ ነዉ ብሎ ሲዘግብ በአይነ ሐሊናው የታየ ልጆች ይታዪት ይሆን አቤት ሕሊናቢስነት መሆን
1
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00586
ብአዴን አሸባሪ ነው ።አሸባሪነቱንም በዚህ አንድ አመት ውስጥ አሳይቷል
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00587
እንድያው የውሸት ዜና ዘጋቢዎች እና የመንግሰት ተቃዋሚዎች አሸሙር ምጸት ንቀት ፉገራ መታወቅያችው ነው የወሬ ደላላ ናችው አሸሙረኛ ገበታ አሰደንቃጭ በፍርፋሪ እና በምጸት ያደጋችው ከሰይጣን ጋር ነው ወዳጅነታችው ዱር በረሃ እና ጫካ ነው ያደጋችው የአውሬ ጸባይ ነው የምታንጸባርቁት ሰብእና የራቃችው ነው ጸረ ብልጽግና የፈረንጅ አሸከርና ተላላኪዎች ለኢትዬጰያ ምንም አሰተዋጽኦ የላቸሁም ከሃይለ ሰላሴ ኋላ ቀር የሰራ ባህልና ልማት አልባ ኢኮኖሚ
1
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00588
በጣም ያማል አግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ 😭😭😭
0
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00589
የጭንቅላት መሻገት ትክክለኛ መገለጫው ነህ መቼም አጎቶችህ አስተምረውህ የሄዱትን ኢሰብአዊ ተግባር ዛሬም እንደ ጥሩ ነገር ለሌላው ትመኛለህ ወንድ ልጅ እንደሌ
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00590
ሜክሲኮ ውስጥ በማፊያዎች ታግተው ከነበሩት አሜሪካዊያን ሁለቱ ተገደሉ
0
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00591
ዘላለማዊ ውርደትና ሞት ለአብይ መከላከያ
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00592
ይህ ጥቅስ ግን እውነት ነው? ከኦሮሞ ቀሳውስትና ከኦሮሞ ኣቡናት ጋርእየጸለዩና እየመከሩ እንዴት እንዛ ማለት ቻሉ? ስለ ተጋሩ ውሸት ሲነገር እንደ ተጸየፍነው፣ ኣቡነ
1
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00593
በልጅነታቸው ተሽጠው በቲክቶክ የተገናኙት መንታ እህትማማቾች
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00594
ከየመሸታ ቤቱ የሚወጣው የሬሳ ብዛት እንደጉድ ነው፤፤ ምንም አይነት መሳሪያ ታጥቆ መግባት የተከለከለ ነው! የሚል ማስታወቂያን እንደማየት የሚገርም ነገር የለም፤፤
0
0
0
0
0
1
amh
amh_train_track_a_00595
የጆርሽ ደስ ይላል ራስሽ ተንከባከቢ ወፈርሽ ትንሽ
0
0
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00596
አብይ አህመድ በስልጣን ላይ እስከ ተቀመጠ ድረስ ኦሮሞ ከዚህም የከፋ በደል ይደርስበታል ስድብ የማይገባቸው መዋረድን የማይጠግቡ አብይ አህመድና የአህዴድ አሽከሮች ኦሮሞን ለሶስተኛ ጊዜ የነፍጠኛ ገባር ለማድረግ በመረባረብ ላይ ናቸው እነዚህ የውርደትና የቅሌት ባለቤቶች የኦሮሚያ የኦርቶዶክስ ነፃ አውጪ ነቄዎችን እስር ቤት ከተታቸው አብይ አህመድ መስሎት ነው እንጂ የተነቃነቀ ጥርስ መውለቁ እንዳይሚቀር የተፈጥሮ ህግ ያስገድዳል የነፍጠኛው ዋ
1
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00597
ሃጫሉን ከጅዋር ሌላ ሊያስገድል የሚችል የለም ምክኒያቱም ሕዝብን ስሜታዊ አድርጎ በምርጫ ማሸነፍ ነበር የሴራው ፖለቲካ ስትራቴጂ የስክነቱም ሚስጥር የጥፋተኝነት ስሜት ነው ብዬ አምናለሁ
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00598
ብግጥሙ ድርሰት ክዜማው ጋር መጣጣሙኔ የድምፅዋን ሀይልና ቃና የሙዚቃው ቅንብርምስ በልዩ ጥንቃቄ የተዝጋጀ የባም ብጣም እጅግ ብጣም የተዋጣለት ምርጥ ዘፈን ነው ብዚህ ውብ ድምጿ ምሉእ እልበሟን ብጉጉት እንድንጠብ ነው ያደረገን እቦ ብርቺ በልዋት
0
0
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00599
ግንባሩን ንቀሱት አጋዩት ሸኙት አበቃ የማንም ንፍጣም ጭንጋፍ ኩታራ መጫወቻ መሆን ይብቃ ነጭ ሽብር ይፋፋም አብዮት ይቀጣጠል ስር ነቀል ለውጥ የሽግግር መንግስት ማቋቋም አስፈላጊ ነው
1
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00600
እንኳን የሰው ደም የውሻ ደም የማያስቀርው አምላካችን ይፈርዳል በስካቫተር እላዩ ላይ ያፈረስከው ሰውዬ ይሄ የነሱ ስቃይ በልጅህ በቤተሰብህ ይድረስ የቁም ስቃይ ይልቀቅብህ አምላኬ ሆይ የዚን ንፁህ ደም ፍረድለት
1
1
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00601
ድርቁን ላሽ ያለው የአብይ መንግስት፣ ድንገት ዝናብ ቢጥልለት በኔ cloud seeding የመጣ ነው ለማለት የሚቀድመው አይኖርም። Borana
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00602
የፎቶ ሾፕ ሽሎታቸውን ሳላደንቅ አላልፍም ? ፋራ ቢታገኚ አራዳ ነበቺ አሉ
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00603
በጣም ኣድናቕሽ ነኝ የምትይው ሁሉ የሚገርም ቅኔ አዘል ግን ትልቅ ቁምነገር ትምህርት አልፎም የሚያዝናና ነውና በርችበት ኢትዮጵያ ባመት 11 አድጋለች ያለው መለስ ዜናዊ አንቺ ይደመለስሽው መልስ ይመስለኛል ጉዋደኞቻቸው ፊት እያዩ ነው መሰለኝ የሚያነቡት 11 ማለት ይቀናቸዋል ቅቤ ነው ያጠጣሽኝ ተባረኪ
0
0
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00604
እውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ ጌታ ክብሩን ይውሰድ❤😍🙏
0
0
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00605
የተባበሩት መንግሥታት ለጋዛ እርዳታ ማድረግ ያቆሙ አገራትን አወገዘ
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00606
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በርታ ጎበዝ እንድ በአማርኛ እንድ በእንግሊዝኛ በቀን ማቅረብ ትችላለህ ጎበዝ ለአፍሪካ ወንድሞች ትክክለኛ ዜና ማግኘት ይችላሉ ከኢትዮጵያውያን
0
0
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00607
እኔ የሚገርመኝ ሌላ ኢትዮጵያ አለች እንዴ እኛ የማናውቃት ስንቱ በብሄሩ የተነሳ መከራ እኛኘ ባለበት ሀገር አረ እንፈር
1
0
0
0
0
1
amh
amh_train_track_a_00608
Ethiopia (የዘመኔ ምርጥ መሪ) ኩጠቅሚ ዶክተር አብይ አህመድ ? ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች ለተውጣጡ 150 አቅመ ደካሞች ነው የበዓል ማዕድ የማጋራት ስነ ስርዓቱ የተከናወ
0
0
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00609
💑አጠር ያለ ታሪክ ባል እና ሚስቱ በመሀላቸው ግጭት ተፈጥሮ አይነጋገሩም። ሁለቱም በረጅምትዝታ ተውጠዋል ። መጀመሪያ ማውራት ሽንፈት መስሎ ስለታያቸው ሳይነጋገሩ መተኛ ሰዓታቸው ደረሰ። ድንገት ግን ባል የሆነ ነገር ትዝ አለው። ነገ ጠዋት የስራ ስብሰባ ለመታደም ወደዛ ለመሄድ በረራ አለው። ሁሌ ደሞ ወደ ስራ ሲሄድ እንቅልፋም በመሆኑ የምትቀሰቅሰው ሚስቱ ናት። እናም የነገው ስብሰባ እንዳያመልጠው ለሚስቱ 111ሰዓት ቀስቅሽኝ ብሎ በ
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00610
አለም ምንያህ ኢፍትሀዊ ዲሞክራሲን የሚያቀነቅኑ የምእራባዊያን ሀገራትም ምንያህል መናፊቅ አታላይና ቀጣፊ ጨካኝና አረመኔ እየሆኑ ነው? የኢራቅ የፊሊስቲን የአፍጋንና የሌሎች ንፁሀን ደም መፍሰስ የሀገራት መፍረስ በቀጥታ ተሳታፊዎች ናቸው አሁን በፍፁም ስለ ፖለስታየን ንፁሀን ደም እዲፈስ ይተባበራሉ ስለገዳይ አረመኔ እስራኤል ያነባሉ
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00611
አሸባሪ ሁነው እዴት ነው ሚያድጉት እናተስ የሰራችሁት ግፍ በእስራኤላውያን አረብ የተባለ መጥፋት አለበት
1
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00612
ወዳጄ ቅዘን ሚባል አስቀያሚ ነገር ከውስጣችን ሚወጣውን አንርሳ!!!
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00613
አወይ AA ከጽልመት ተስፋ! ለሯጩ ሕዝብ ልብ ሰባሪ መንማይ ተስፋ ጋባዥ አዝማሪ አልሽ ኮተት ድበቃ ከእንግዳ እስከ መቼ ለነገው እዳ? AA እንዴ ስምሽ አበባ መሆን ደስታ ባይ
0
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00614
ከ ሃንዳን ኣይነት ስግብግብ እናት ይጠብቃቹሁ እስኪ ልጠይቃቹሁ እናት ግን ታዳላለች እኮ ከቤታቹሁ ማን ነው ተወዳጅ ልጂ እቤታችን የኔ ታላቅ ነው ብትሞት ኣሳልፋ ኣትሰጠወም እናቴን እራዳታለሁ ደስ ይለኛል
0
0
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00615
በደቡብ አፍሪካ የሙስና ወንጀሎች መርማሪው ከልጃቸው ጋር ተገደሉ
0
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00616
አይዞሽ የኔ እህት ፈጠሪ ይርደሽ
0
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00617
ዘረኛ ናት ዘረኝነት ከኢትዮጵያ ይጥፋ !!! እና ኢትዮጵያ የአቶ ልደቱ አያሌውን መስመር ነው መያዝ ያለባ። አይገባትም!
1
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00618
እውነተኛ ሰው ከእስፔን ተማር አለምነህ አንተ ዘረኛ ነህ
1
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00619
አንተ የምትለዉ እስራኤል ከምትለዉ በተለይ ነዉ የምትቀደደዉ በስተ እርጅናህ ላንተ የሚሆን የቤት ድለላ ነዉ
1
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00620
ትግራይ፡ ‘ወይ አይገድል ወይ ነፍስ አይዘራ፣ ጥቂት እርዳታ ስንጠብቅ ሳር አከልን’
1
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00621
አርሶአደሩ ከዚህ አፋኝ ጨቋኝ አስርበህ ግዛ ከሚል የኦነግ መሪ ለመላቀቅ ታጥቀህ ተነስ ነፃነትክን አስከብር
1
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00622
ከቤትዎ እና ከመሥሪያ ቤትዎ የሚወጣ በካይ ድምፅ ስሜትዎን እንደሚያጨፈግግ ያውቃሉ?
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00623
ፋኖ እኮ የሚፈልገውን እንኳን በወጉ ጥርት አድርጎ ማስረዳት አልቻለም ርዕዮተዓለም የላቸውም የሕዝብ አስተዳደር ሙያ የላቸውም በጣም ወደ ኋላ የቀረ አመለካከት ያላቸው ታጣቂዎች ናቸው የሚመሩት በዚያ ላይ በየመንደሩ የየራሳቸውም ቡድን መሥርተዋል አፄ ቴዎድሮስ ወደው አይደለም በጉልበት በዚያ ዘመን የነበሩት ለመጠቅለል የተነሱት አማራ በታሪኩ አንድ መሆንን አያውቅም የተበታተኑ ስለሆነ ከጥንት ጀምሮ ትግሬዎች በየግዜው ድንገት ይመጡና በቀላሉ እበ
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00624
ፕሮፋይል መግቢያህ ላይ ያስቀመጥከው ፀሎት መንፈሳዊ እንዲያስመስልህ ሞክረህ ነበር ከአፍህ ፍሬ ግን ማን እንደሆንክ ታወቀብህ አስመሳይ የበግ ለምድ የለበስክ ተኩላ ነህ
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00625
በስክነት የሚያስተውል ሰው በጊዜያዊ ስሜታዊ ትኩሳት አይሸወድም። Ethiopia ?
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00626
አይ ሀብቴ ለአማራ ህዝብ ጠላት እየፈለፈልክ ነው
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00627
እንደዚ ኣርጎ እየዘረፊ ንፁህ ህዝብ እየጨፊጨፊ የውጭሃይል ?የኢትዮጵያ ህዝብ ይሁን ፖለቲከኛ ለምን ይወጣል እንጂ ይውጣ የሚል እስካሁን ኣልስማንም ኣረ ድሩድሩ ይሳተፍ የሚልም ኣለ ያማል !
1
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00628
፩ እንኳን የማይሞሉ ፅንፈኞች አገራችንን ከቀውስ ወደ ቀውስ ስያሸጋግሯት እየተመለከትን ከንፈር መምጠጥ ሆነ ።የብልጽግና ፓርቲ ከአገር አቀፍ እስከ ቀበሌዎች ድረስ ከ1 00 00
1
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00629
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው።እንዴት ነው ግን ሁሉን ነገር ኮርጀው ይችሉታል እንዴ? ዲጂታል ወያኔ ነበር አሁን ደግሞ ዲጂታል ማን እንደምለው ግራ ገብቶኝ ነው እንጂ
0
1
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00630
ዛሬ ቀኑ ደስ ይላል
0
0
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00631
ጠሚንስትራችን እሳቤዎት እና ቅንነቶ ወደር የለውም እኛም ብልፅግናን ስንመርጥ የእሮሶን ዕራዕይ አይተን ነው በዕራይዎ መሰረት እየሰሩም ነውከዚህ ብዙ ውጣ ውረድ እና መከራ ጋር በጣም የሚደነቁ መሪ መሆኖትን ሳልገልፅ ባልፍ ንፉግነት ነው ነገር ግን የእርሶን ስራ ህዝብ እንዳያየው እያረገ ያለው እና እርሶም ወደ ስልጣን በመጡ ግዜ ዕፎይታ ለህዝብ ይሰጡበታል ተብሎ የታሰበውን ለውጥ ስላላመጡ ነው ለውጥ ያላመጡበትም እየተከተለ መከራ እያሳየ ያለው
0
0
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00632
እነዚህ እህትማማማቾች ወንድማቸዉን የመግደል ወንጀል መፈፀማቸዉ ከተረጋገጠባቸዉ የእስራት ቅጣት ብቻ በቂ አይደለም። በስቅላት ሞት መቀጣት አለባቸ።
1
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00633
ሃገሩ ድንገት ነው እጃቸው ላይ የገባው! ሰመመኑ ኣለቀቃቸውም! ጸልዩ በእንተ እለ ኖሙ!
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00634
ጥንቆላና ሃይማኖት የተቀላቀለበት እምነት ኢትዮጵያ ውስጥ እየተስፋፋ ነው የኢትዮጵያ መከራ እንደ ባንዲራዎቿ ብዛቱ?
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00635
ከለማኞችና ቀምኞች የሚተርፍ ካለ ነው አንዱ ሆዳም ቀማኛ አንተው ነህ ንገሩኝ ባዮች የሾርት ሚሞሪ በሽተኞች
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00636
ቀይባህር ደማችን አሁንም ቀይናት ጀግኖች በደማቸው እስካሁን ያቆይዋት እያልን ስንዘምር አደግን። አድገን እስከ ሀሰብና ምፅዋ ዘምተን ተዋደቅን ። ልፋታችን ከንቱ ሆኖ ቀረ ። አሁን ጊዜው መጥቷል። ሀገር ተረካቢው ትውልድ ያስመልስ። እኛም የቻልነውን እናደርጋለን
1
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00637
እሡ አደለ ሀገር ሠላም የነሣብን ይሔ አውሬ በሀይማኖት አይቀረው በብሔር በዘር እያገዳደለ ያለውኮ ራሡ ነው
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00638
እጅግ ውብ የሆነ ቤተ መንግሥት ይኖረናል ይበል የሚያሰኝ ነው በአዲስ አበባ ለመኖሪያ የሚሆኑ ውብና አመቺ ስፍራዎች እንዲበዙ
0
0
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00639
ነገደ ያዕቆብ አፋርን እብደታችሁ ዉስጥ አታስገቡት አገር እየበጠበጠ ያለዉ አህያ ነዉ።
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00640
የባንዳነት ኩራት ዘር ከልጓም ይስባል ማለት ይሄ ነው።
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00641
የዜጎቹን ደህንነት የመጠበቅ አቅም ያልነበረው፥ በዙሪያው የከበቡትን double agents ለይቶ እንኳ የማያውቅ እጅግ ደካማ መንግስት ነበር፡፡
1
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00642
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የሚገርም ባህሪ እንዳለው ለማወቅ ኮቪድ፤ የጠሚ አብይ ቅጥ ያጣ እጅግ ብዙ ወጭ፤ በአፍሪካ ትልቁን ጦርነት አስተናግዶ እና ዩክሬንሩሲያ ግጭት ጋር
0
0
0
0
0
1
amh
amh_train_track_a_00643
ነፍስህ በሰላም ትረፍ የእኔ አባት ለዚህችው ነው የእኛ ብዙ መጨነቅ እና ብዙ መሮጥ አንድ ቀን ድንገት እመለሳለሁ ብለን ከቤታችን እንደ ወጣን ላንመለስ እንደምንሄድ እያወቅን እንኳን ሄደን ዘለዓለም ላናልፍ ለምንኖርበት ሳይሆን አንድ ቀን ጥለነው ለምን ሄደው እና ለሚያልፈው ዓለም ብዙ ዋጋ እንከፍላለን ሰው ከንቱ
0
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00644
ነብስ ይማር ግን በድንገት ለሞተሰው ህዝብ ለምንድን ነው የሚረዳው የሙት ደም በቃ መካሻ ነው እርዳታ የምትጠይቁ ሰዎች በጣም አሳፋሪዎች ናችሁ
1
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00645
ስለ ድሆች መከራ ስለ ችግረኞች ጩኸት እግዚአብሔር፦ አሁን እነሣለሁ ይላል፡ መድሃኒትን አደርጋለሁ፥ በላዩም እገልጣለሁ። መዝረዳ125
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00646
ኢትዮጵያ ምድራዊ ሲኦል ሆናለችኢትዮጵያ ጦርነት ችጋርመከራ ጠኔ ክፋት ሁሉ መለያዋ ሆኗል
0
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00647
ቲሽ።ሰሞኑን አንድ ወሳኝ ነገር እየጠበኩ ነበር እኮ!
1
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00648
ወደ ሮሜ ሰዎች 13 1 ነፍስ ሁሉ በበላይ ላሉት ባለ ሥልጣኖች ይገዛ ከእግዚአብሔር ካልተገኘ በቀር ሥልጣን የለምና ያሉትም ባለ ሥልጣኖች በእግዚአብሔር የተሾሙ ናቸው 2 ስለዚህ ባለ ሥልጣንን የሚቃወም የእግዚአብሔርን ሥርዓት ይቃወማል የሚቃወሙትም በራሳቸው ላይ ፍርድን ይቀበላሉ 3 ገዥዎች ለክፉ አድራጊዎች እንጂ መልካም ለሚያደርጉ የሚያስፈሩ አይደሉምና ባለ ሥልጣንን እንዳትፈራ ትወዳለህን መልካሙን አድርግ ከእርሱም ምስጋና ይሆንል
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00649
ሀዘኑ ከባድ ነው ግን በየቀኑ በጦርነት ሰበብ የሚያልቀው ህዝብ ያሳዝናል ለማንኛውም ለቤተሰቡ እና አድናቂዎቸ መፅናናት ይሁንላችሁ
0
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00650
ቅመ አያትህ ይህን ልቤ ወልድ እንኩዋን ዛሬ ያኔ ሁሉ በእናቴ እጅ ባለ ግዜ ሞክሮ ሞክሮ ይሄው እናንቴንም ለዝህ አበቃችው ... ግን እኮ ሞጤ እደዚህ አይነት ጥላቻ በእሮሞ ሕዝብ ላይ አላችው ስባል አላምንም ነበር .ሆን ብሎ አማራ እንድጠላ ይየምናፈስ የአማራ ጣላት የምወሩት ይመስለኝ ነበር ። ግን ዛሬ ...
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00651
አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም ታማልዳለች
0
0
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00652
እኔን አፈር ልብላልሽ የኔ እናት የ እናትም ጨካኝ አለ ለካ አንጀቴን ነው ስፍስፍ ያረግሽኝ እማኮ ውይ አረመኔነት እኔም የሴቶች እናት በመሆኔ በጣም ይሰማኛል የእንደዚዝ ድርጊት
0
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00653
አራዳ ሲያረጅ መጋዣ ይሆናል አሉአሁን ስንት የሃገር ጉዳይ እያለ ታላቅ የሃገሪቷ ጋዜጠኛ ያረጀ ወሬ ሲተነትን መስማት ያሳፍራል ጎመን በጤና መሆኑ ነው አይ ኢትዮጵያ የከዳሽ ይከዳ
1
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00654
ለመሳደብ ሳይሆን ያለኝን በመሬት ላይ ያለውን እውነታ ለማስረዳት ነው በመጀመሪያ መንግስትና ኣብዛኛው ውጭ ነዋሪ ከመንግስት ጋር ሆድና ጀርባ የሆኑበትን ምክንያት ማጤንና እንዴት ድጋፉ በመቅጽበት ወደ ኣለመደገፍ መለወጡ የኣመኔታ ጉዳይ መሆኑን መንግስት ኣውቆ በውጭ ያለውን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ኣለበት ሁለተኛው ዲያስፖራ ከኢትዮጵያ ጋር ፍቅር እንዲይዘው ወይም ሀገሩን እንዲረዳ ያረጉት ኣንደኛ ዲያስፖራዎች ናቸው ወደኢትዮጵያ ከመሄዳቸው በፊ
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00655
Afrahbro አረብ በጣም ደደብ ነው በጦርነት ምክኒያት ብዙ ቦታ ለእስራኤል አስረክበዋል ብልጥ የያዘውን ይዞ ያለቅሳል ይባል አሁንም ፍልስጤሞች ቦታቸውን በድድብነታቸው ምክኒያት እየሰጡ ነው የማችለውን አትጋፈጥ ይላል የሀገሬ ሰው
1
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00656
ጃዋር መሐመድ ሐገራችን ካፈራቻቸው ድንቅ ፖለቲከኞች አንዱ ነው ጃዋር መሐመድን እንደብቃቱ የሚያደንቁት አሉ ብዬ አላምንም በስሜት የሚያደንቁት ዕልፍ እንደሆኑ እየካድኩ አይደለም እንዳለው እምቅ አቅምና ብቃት እሱ ከተገኘበት ብሔር ውጪ የሆኑ አድናቂዎች ሊኖሩት የሚገባ ጂኒየስ ፖለቲከኛ ነው ጃዋር መሐመድ ኢትዮጵያ የስርዓት ለውጥ ስታደርግ በፕሬዝዳንታዊ ስርዓት መመራት ስትጀምር የታላቋ ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ይሆናሉ ከምላቸው ጎምቱ ፖለቲከኞች
0
0
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00657
የውጭ ጉዳይ አይደለችም she was The Home Secretary ማለትም የሀገረ ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ናት ለስደተኞቹ የከፋ ጥላቻ ያላት መጥፎ ሴት ነበረች
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00658
ትራምፕ ሩሲያ የኔቶ አባልነት ክፍያቸውን የማይፈጽሙ አገራትን እንድታጠቃ “አበረታታለሁ” አሉ
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00659
ወንድማችን አስፋው መሸሻ ሞት በጣም አዛንኩኝነፍስ በአጸደገነት ያኑርልን መልካም አስፋችን በጣም ስበዛው መልካም ደግ ጋዜጠኛችን ትልቅ ሰው አጠን
0
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00660
ወደ ፍቅር ከመቀየሩ በፊት መላ በይኝ
0
0
1
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00661
እንዴት ሰዉ የሰለጠነ ሃገር ለዛዉም አሜሪካ እየኖረ የድንቁርና ከበሮ ይደልቃል አንተ የምትቀርፀዉ ዜጋን ማሰብ በጣም ያማል አንተ ሰላም በነበረ ህብረተሰብ ዉስ
1
1
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00662
እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ድሃ አገሮች ላይ አይሆንም አይሰራም መንግስት የወሰደው እርምጃ ነው አደገኛ ቁማር ነው
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00663
ወይ ጉድ የእኒህ ሴትዮ ችግር እስካሁን አልተፈታላቸውም እንዴት ያሳዝናል እንደው ግን ነጣቂዋ በሰላም ተኝታ ማደሯ
0
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00664
የሚገርም ነው የአሜሪካ ምክር ቤት የምስክርነት ስብሰባ የተካሄደው እኮ የዛሬ ወር ነው የበሰበሰ ዜና እንዴ የምታወሩት ኤዲተር የላችሁም እንዴ
1
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00665
የአንቶኒ ብሊንከን ጉብኝት የፈጠራቸው ጭላንጭል ተስፋዎች
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00666
ንፁሀንን ከመጨፍጨፍ ብትቆጠብ ይሻላታል ሀማስ አይጠፋም ገና ከፍርስራሹየወጡት ህፃናቶች ሌላ ሀማስ ይሆኑባታል ይህ የማይታሰብ ነው ህፃን ሥለጨፈጨፈች ጀግና አልተባለችም ሀሉም እያገለላት ነው በአረመኔነቷ ሀማስ ሆስፒታል ውስጥ ስደተኛ ካንፕ ውስጥ የለም አረመኔ
1
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00667
ብራዘር ነገ ተነስተሽ የኔ አባት ሉሲፈር ነው ትያለሽ ለነገሩ እዛም ፕራንክ ነው የምሰሩት ብሮ
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00668
hussen ቆሻሻ ሰው በሰላም ሲኖር ዓይናቹህ ሚቀላ
1
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00669
ለነገሩ እሱ ጭቅላት ቅቤ ያስፈልጋዋል እና ቢቀቡህ ጥሩ ነገር ነው እንዳው ከወደየት አምጥቶ ነው የጣለብን🤣🤣🤣😏😏😏
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00670
ድል ለፍልስጤም የምትሉ ሙስሊሞች ለማልቀስ ትንሽ ቀን ነው የሚቀራችሁ ግን ግን ጦርነት ለማንም አይበጅም ሰላም ለሁሉም
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00671
በዓለም ዋንጫ ሴቶች በዳኝነት የመሩት የመጀመሪያው ጨዋታ ተደረገ
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00672
ወንድሜ እድለኛ ነህ የማይወሰድብህን ትልቁን እድል መርጠሃል ተባረክ ቀሪው ዘመን በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ
0
0
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00673
በዘመንክ ሁሉ የሰማይ አምላክ ያስደስትክ የናትክ ደስታ ልቤን ነካው በልጆችክ ተባረክ
0
0
0
1
0
0
amh
amh_train_track_a_00674
ኢትዮጵያ ደግሞ ከ 5 ዓመት ጀምሮ የርስ በርስ ጦርነት ላይ ናት።
0
0
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00675
አቅማቸው ይሄ ብቻ በመሆኑ አይፍረድባቸውም ስጋት ጭንቀት ጉራ ፉከራ ሽሽት ወዘተርፈ የግላቸው ነው
0
1
0
0
0
0
amh
amh_train_track_a_00676
ወይኔ ስታሳዝን #ሰውዬ እንዴት አስቻለው! አዬ ፕራንክ Curse to Prank
0
0
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00677
እነዚህ ሰዎች ወደ ስልጣን ከመጡ ጀምሮ የኢትዮጵያ እናቶች እንቅልፍ ተኝተው አያውቁም የሀገራችን ህዝቦች እርስበርስ እየተበላሉ ነው ። ሞት ምንም እየመሰላቸው አይደለም ።
0
1
0
0
1
0
amh
amh_train_track_a_00678
የእናትነት ጥግ ደሞ የለውም! ግን አንቺ ለ feminist የሚሆን ነገር የለሽም! ሽብር ትወጃለሽ
0
1
0
0
0
0
amh